cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

ከራድዮን የ አቢግያ እይታ

ኦርቶዶክሳዊ ቻናል " የአባቶቻችን ትምህርት እናስተምራለን ፤ ተስፋቸውንም ተስፋ እናደርጋለን ፤ የተማርናት ፤ ተስፋ የምናደርጋት ሃይማኖት ይህች ናት:: እንኖርባታለን ፤ እንሞትባታለን ፤ በእግዚአብሔር ፍቃድ እንነሣባታለን " [ ሃይማኖተ አበው ] https://t.me/joinchat/V1luwc-N5zk-XTeC

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
184
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

የሚድሪቱ ልዩ ፍጡር ሆይ #የሰው ሕይወት የተሳሰረ ነውና የሌላው ችግር ያንተም ችግር መሆኑን እወቅ። ጨለማን ብርሃን ካልክ፣ ብርሃንን ጨለማ ለማለት ተዘጋጅተሃል። ያልተነገረ እውነት አያስተምርም፣ ያልወጣ ፀሃይ አይሞቅም። በሰነፍ ሀገር ትጋትህ እብደት ነው። የተቀበልከው እምነትህ እንጂ በረከትህ የሚሄድ ነው። ዕድል በእጅህ ሳለች የምትዘነጋት፣ በሰው እጅ ስታያት የምታበሳጭ ናት። ሰዎች በሞታቸው ኀዘን ይጥሉብሃል፣ በሞቱ ሕይወት የተወልህ ክርስቶስ ብቻ ነው። ስለዚህ የጌታህን ፍቅር እዳትዘነጋው! ... gediMa✍️ ደስ ብሏቹ ዋሉልኝ
Показати все...
ልደታ ለማርያም.mp35.01 MB
👆👆👆Sher ..
Показати все...
👉 የኢሉሚናቲ አርማዎች 9. ቀንድ በብዛት ሁለት ጣትን ጭንቅላት ላይ በማድረግ የሚፈጠር አርማ ሲሆን ባፎሚትን ፣ ፍየልንና የሴጣን ቀንድን ይወክላል። - ይህ አርማ በአብዛኞቹ የቢልቦርድና የሆሊውድ ዝነኛ አርቲስቶች ዘንድ ይዘወተራል። - የተለያዩ አለም አቅፍ ድርጅቶች ሎጎ ላይ ተከትቧል።
Показати все...
👉የኢሉሚናቲ አርማዎች 10. የሳተርን ምልክት (Saturn) ሳተርን የተባለችው ፕላኔት ከጥንት ጀምሮ በተደጋጋሚ የእርኩሳን መንፈስ መገኛ እንደሆነች ይነገራል። የእርኩሳን መናፍቱ ተከታይ የሆኑት ኢሉሚናቲዎችም ይህን የሳተርን ፕላኔት አርማ ከላይ በምስሎቹ እንደሚታየው በተደጋጋሚ ሲጠቀሙበት ይታያል። - ይህን አርማ በተለያዩ አለም አቅፍ ድርጅቶች ሎጎ ላይ ይገኛል።
Показати все...
👉 የኢሉሚናቲ አርማ 7. ፀሃይ ፀሃይ በተለይ በመውጣት ላይ ያለች የጠዋት ፀሃይ ሉሲፈርን የሚወክል ሌላኛው አርማ ነው። 'morning star' ወይም "የንጋት ኮከብ" ተብሎ በመፅሐፍ ቅዱስ ሰይጣን ተጠርቷል። - የተለያዩ ዓለምአቀፍ ተቋማት ፅሃይን አርማቸው አርገዋል። በኛም ሀገር በርካታ ተቋማት ይጠቀሙበታል። - በሀገራችን አሁን አሁን 'ንጋት' ኮንሰርት 'ንጋት' ኮንፍረንስ እየተባሉ የሚጠሩ ዝግጅቶች የተበራከቱ እንደሆነ ልብ በሉ። morning star mall የተባለም ህንፃ በአ.አ ይገኛል።
Показати все...
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.