cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Ethiopian hackers

👋 እንኳን ወደ ETHIOPIAN HACKERS ቻናል በደህና መጡ! እዚ ቻናል ላይ የተለያዩ የ ቴክኖሎጂ ትምርቶች ይማሩበታል! እዚ ቻናል ላይ የምናስተምራቸው ነገሮች👇👇👇 📢ተወዳጅ አፖች 📢የቴክኖሎጂ ዜናዎች 📢የ Tech መረጃዎች 📢አለማችን ላይ ያሉ አስደናቂ የቴክኖሎጂ ክስቶችንእና 📢የ ሀኪንግ መረጃዎች ያገኛሉ 📝ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ @Temefun_bot እዚ ላይ ያናግሩን።

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
4 868
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

ስለ ቴክኖሎጂ ነክ ጉዳዮችን ያስተምራል Subscribe በማድረግ አሰንተባበረው👇👇 https://www.youtube.com/channel/UC8ayFKvKxNkRyfetSExzLbw
Показати все...
❓ ይህንን ያውቃሉ❓ በ 1876 Alexander Graham Bell በአለም ላይ የመጀመሪያውን ስፒከር (loudspeaker)ሰርቷል። ሆኖም 1877 Ernst Siemens እሻሽሎ እንደ አዲስ ሊሰራ ችሏል።
Показати все...
Accounting
Engineering
Medical
Teaching
Driver
Security
Marketing
Agriculture
HRM
Nursing
Purchesing
Cleaner
Janitorial service
Call ceneter
Veterinary
Register
Get Vacancy
Health officer
Join our channel and get vacancy
በ1982 Elk Cloner የመጀመሪያዋ የኮፕዩተር ቫይረስ ስትሆን ያጠቃችውም የኣፕል ኮፕዩተር (Apple II computer) ነበር።
Показати все...
❓ይህንን ያውቃሉ❔ እ.ኤ.አ በ1960 መጀመሪያ internet ሲፈጠር ለውትድርና ዓላማ ተብሎ ብቻ ነበር።
Показати все...
✅የሞባይል ስልካችን ዳታ ኮኔክሽን እየጠፋ ወይም ሲግናሉ ደካማ እየሆነ ሲያስቸግረን ምን ማድረግ ይኖርብናል!!! ✅ኢንተርኔት እየተጠቀምን የሞባይል ዳታ ኮኔክሽናችን እየተንቀራፈፈ እንቸገራለን፡፡አንዳንዴ አስቸካይ ስራ ለምስራት ፈልገን የኢንተርኔት ኮኔክሽናችን እየተንቀራፈፈ ወይም ጭራሽ እየጠፋ መስራት የምንፈልገውን ስራ ለመስራት እንቸገራለን፡፡ ✅የዳታ ኮኔክሽናችን እየተንቀራፈፈ ወይም እየጠፋ በሚያስቸግረን ሰዓት ኮኔክሽናችን እንዲሻሻል(BOOST) ለማድረግ የሚያስችሉ 3 ቲፖችን ላካፍላችሁ፦ ✅1ኛ፡- የሞባይላችሁ Airplane Modeን “ON” ማድረግና “OFF” ማድረግ፦ Airplane Modeን “OFF” ካደረጋችሁ በሃላ ቢያንስ 30 ሰከንድ ጠብቃችሁ Airplane Modeን “ON” አድርጉት፡፡አሁን ዳታ ኮኔክሽናችሁ የተሻለ ይሆናል፡፡ ✅2ኛ፡- ሞባይል ስልካችንን (Restart) ማድረግ፦ ሞባይል ስልኮች miniature computers በመሆናቸው ማለትም ባህሪያቸው እንደኮምፒውተር በመሆኑ አንዳንድ ችግሮች ሲገጥሙን ስልካችንን አጥፍተን ስናበራ የገጠሙን ችግሮች ይስተካከላሉ፡፡ የኮኔክሽን ችግር ሲገጥመንም ስልካችንን ሪስታርት ስናረገው ኮኔክሽናችን ይሻሻላል፡፡ ✅3ኛ፡- ሲም ካርዳችን ከስልካችን ማውጣት(Remove your SIM card)፡ ሞባይል ስልካችንን ሳናጠፋ ሲምካርዳችን አውጥተን መልሰን ማስገባት፡፡ ✅ከላይ ከተጠቀሱት አንዱን በማድረግ ኮኔክሽንናችን እንዲሻሻል ማድረግ እንችላለን።
Показати все...
ከታች ባለው ሊንክ ገብታችሁ Start ስትሉት ነፃ ስልክ ቁጥር ይሰጣችሃል https://t.me/bulknumberbot?start=842073098 https://t.me/bulknumberbot?start=842073098
Показати все...
እስከ 2019 ዓ.ም ድረስ 1,300,000,000 ቪዲዮች ዩቱብ(YouTube) ላይ ተጭነዋል። በተለይም ደግሞ ወደ ቻናሉ ስንመጣ በጣም ታዋቂው እና ብዙ subscriber ያለው T-Series ሲሆን 148 ሚሊዮን ተከታታይ አለው።
Показати все...
የ Facebook መስራች የሆነው ዙከርበርግ(Zuckerberg) ቀለማትን(Color blind)የመለየት ችግር እንዳለበት ተነገረ፡፡
Показати все...
⚙የራስዎን ዲሽ በቀላሉ በራስዎ ለማስተካከል ♻️የእያንዳንዱን Receiver መረጃና Software. 🎯ስለ ሁሉም የዲሽ Accessories ሙሉ መረጃ 💥አዳዲስ የኳስ,የመዝናኛ, የህፃናትና የ ዜና ቻናሎች መረጃ 🔢የየእለቱ የ ኳስ program በየትኛው ነፃ የኳስ ቻናል እንደሚተላለፍ ከነሰአቱ ለማግኘት 📡ለ satellite dish Technicianኖች ለጀማሪም ሆነ ልምድ ላላቸው 🔩የ እያንዳንዱን Satellite አሰራር በPHOTO እና በተብራራ መልኩ ለማግኘት 🎯በትንሽ MB ኳስ እሚያሳዩ APPዎችን ለማግኘት እና 👉 ሌሎች ማንኛውም የ Technology ነክ ሀሳቦችን ለመማር እና የTechnology እና የSatellite dish እውቀቶን ለማሳደግ 👇👇👇የ Telegram Channelአችንን ይቀላቀሉ። @hailefkade @hailefkade @hailefkade @hailefkade
Показати все...