cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

ታደሰ ደምሴ

ሥነ_ግጥም ግጥሞችን በዩቱብ ለመከታተል👇👇👇 https://youtube.com/@maryam2116

Більше
Рекламні дописи
1 403
Підписники
-324 години
-87 днів
-1930 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Фото недоступнеДивитись в Telegram
ውድ አያቴ...ነፍስሽ በአፀደ ገነት ትረፍ...😭😭😭
Показати все...
😢 2
አይናችሁን አሳውሮ፣ልባችሁን ቀልባችሁን ሁሉ ነጥቆ፣እግራችሁን አድቅቆ ምንም የማትጠቅሙ ካደረጋችሁ በኋላ ፈገግ እያለ..."እኔኮ የአንተን ደስታ ማየት ነው የምፈልግ ምኞቴ አንተ ስትደሰት ማየት ነው" የሚል ሰው ገጥሟችሁ ያውቃል🧐 ልክ አሳውን ከባሕር አውጥቶ "ከመስጠም አዳንሁት" እንዳለው ሰው አይነት😎 ደና ዋላችሁ👌
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
6
ያንድ ምሽት ሀሳብ (በእውቀቱ ስዩም) ልማድ ሆኖበት፥ ሌቱ ቢገፋ ምን ሊጠቅመኝ፥ ነው የማንቀላፋ ህልም ሸክም ነው፥ ፈቺው ከጠፋ፤ ሳይጎድለኝ ለዛ ሳያንሰኝ ውበት የቀን ጨረቃ፥ ላይንሽ ሆኘበት፥ ቀልብን የማይስብ፥ የሳር ቀለበት መወደዴ ብላሽ ምኞቴ  ዘበት፤ የአሻንጉሊት ላም፥ ጡት እንደማለብ የፈረስ ሀውልት፥ እንደመጋለብ ሲሳይሽ ፈልቆ፥ ጣት አያርስም የትም ብትኖሪ፥ የትም አልደርስም፥ የሚፈሰውን አልፎ ገደቤን -እንባየን ልሼ ደረቴን ሰብሮ ፥ የሸሸ ልቤን ቦታው መልሼ በፍቅር ፈንታ ፥እረፍት ሸመትሁኝ ቁርጤን አወቅሁኝ ፤ ለካ ሰው ቢማር፥    ከሊቅ፥ ከመጻፍ፥ ከኑሮ ከእድሜ ቁርጥን ማወቅ ነው የእውቀት ፍጻሜ;: @ethiopia2123 @ethiopia2123 @ethiopia2123
Показати все...
👍 3
Показати все...
ታደሰ ደምሴ

ሰላም ለእናንተ ይሁን ውድ ቤተሰቦቸ። የበፊቱ fb አካውንት ከቁጥጥሬ ውጭ በመሆኑ ምክንያት በአዲስ መጥቻለሁ። "Follow" እና "Share" የማድረግ ትብብራችሁን አትንፈጉኝ🙏

ሰላም ለናንተ ይሁን ውድ ቤተሰቦቸ የማከብራችሁና የምታከብሩኝ በሙሉ! fb አካውንቴ ላይ ስለተፈጠረው ነገር ይቅርታ ልጠይቃችሁ እወዳለሁ። እኔና እግዚአብሔር በምናውቀው ላለፉት ሶስት ቀናት ኦንላይ ላይ አልነበርሁም። አሁን መግባቴነበር። እንዴት ይህ ሊሆን እንደቻለ ለጊዜው የኔም ጥያቄ ብቻነው ሊሆን የቻለ። ልታውቁልኝ የምፈልገው ነገር ቢኖር እንዲህ አይነት ነውረኝነትን የለጠፍሁት እኔ አለመሆኔን ነው! ብዙዎቻችሁ በውስጥ መስመር "አካውንትህ ታግ ተደርጓል... " የሚል ጽፋችሁልኝ እያየሁነው።እንደነገርኋችሁ ከኦንላይንም ጠፍቸ ስለነበር በቶሎኳ ማስተካከል አልቻልሁም።እንዴት ታግ ሊደረግ እንደቻለ እውቅናው ያላችሁ ቀና እገዛችሁን እየጠየቅሁ ስለተፈጠረው ነገር በድጋሜ በጣም ይቅርታ!😌😌😌
Показати все...
👍 2
"ወንድ ልጅ ቆረጠ" ጥቁሬን ተጋበዙልኝ እንደቃሉ ደርሶላችኋል🥰 https://youtu.be/UwOzBq8snm8?si=ymCKgNGC3pcGRV_ጀp
Показати все...
Dagne Walle - Wond Lij Korete | ዳኜ ዋለ _ ወንድ ልጅ ቆረጠ - New Ethiopian Music 2024 (Official Video)

Dagne Walle - Wond Lij Korete | ዳኜ ዋለ (የጨነቀለት) _ ወንድ ልጅ ቆረጠ - New Ethiopian Music 2024 (Official Video) Dagne Walle New Music Video #Dagne_walle #ethiopianmusic #ethiopia

👍 4
Фото недоступнеДивитись в Telegram
በዓድዋ ድል ዋዜማ ምሽት የጨነቀ ለት አዲስ ስራ🥰
Показати все...
7
የአንድ ገምቦ ሁለት ጣዕም😌 እኔ ማለት እኔ ማለት እኔ ማለት እንዲህ እንዲህ ከዚህ ሲሉኝ ተንቋጥጨ፣ ከዚያ ሲሉኝ ወዲያ ወዲህ መልክ የለኝም ቋሚ በትር ከዘመኔ የሚሻገር እኔ ማለት እኔ ማለት፣ እኔ ማለት ጉራማይሌ ተዳቅየ የተፈጠርሁ፣ ከጭፈራ ከዝማሬ ደስ ሲለኝ ፈገግ የምል፣ ሲቸግረኝ የማለቅስ ሲያስቀይሙኝ የምራገም፣ ሲመቻቹኝ  የማወድስ እኔ ማለት እኔማለት፣ አንዴ ግትር አንዴ ዘመም እግሬ ባሻው የሚመራኝ፣ ከጣኦቱም ከመቅደሱም የምማረር፣የምጣፍጥ፣ የአንድ ገንቦ ሁለት ጣዕም😌 እዝጎ (ታደሰ ደምሴ) t.me/ethiopia2123 t.me/ethiopia2123 t.me/ethiopia2123
Показати все...
ታደሰ ደምሴ

ሥነ_ግጥም ግጥሞችን በዩቱብ ለመከታተል👇👇👇

https://youtube.com/@maryam2116

3
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ሸዋየ ምን ቋጥሯል ምን ይዟል ውልብ እያለብኝ ይኸ መቀነትሽ፣ ሸዋየ ካለሁበት ሆኜ አካላቴን ሸዋ ባሰብኝ ናፍቆትሽ። ሸዋየ እስኪ ልወዝወዘው አምጡልኝ ካባውን አምጡልኝ በርኖስ፣ ሸዋየ እስከ ሮም ይሰማል ባለመከቱ የሸዋ ድግስ። ሸዋየ ፀሐይዋ አራራት አናት ላይ በምኒልክ መስኮት ክብ ሆና እየታየች፣ ሸዋየ የሰለሞንን ልጅ እንደ ሰባ ሰገል አብሳሪው መሰለች። ምነው ሸዋ አፈወርቅ አልሰራ ጀግና ለጭንቅ ነዉ ወትሮ ሚፈለገዉ ይምጣ የሸንቁጥ ልጅ ጓሳ ዉስጥ ያደገዉ (አርቲስት አስቻለው ፈጠነ🥰)
Показати все...
3👍 2
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.