cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Samrawit Fentahun

ቤተሰብ ስለሆኑን እጅግ እናመሠግናለን። "እንዳትፈርድ" መፅሐፍን አንብበው አስተያየት ካሎት ወይንም ለማዘዝ ከፈለጉ በ https://t.me/jazzyfentahungmailcom መልዕክት ብቻ ይፃፉ።

Більше
Рекламні дописи
1 137
Підписники
Немає даних24 години
-117 днів
-1930 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Показати все...
የፍቅር ጦረኛ ፣የብእር አሟሟት ሌላ፣ፍሬሙ

Фото недоступнеДивитись в Telegram
Фото недоступнеДивитись в Telegram
''ሕያውን ከሙታን መካከል ስለምን ትፈልጋላችሁ? ተነስቷል እንጂ በዚህ የለም።" ሉቃ 24፥5 ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን!! በዓሉ የሰላም፣ የአንድነት፣ የመተሳሰብ እና የበጎነት ይሆን ዘንድ እመኛለሁ።                   
Показати все...
Показати все...
የፍቅር ጦረኛ በፅፁብ ድንቅ

Показати все...
መሸ ደሞ አምባ ልዉጣ፣ ሆድ ከሀገር ይሠፋል

Показати все...
መሸ ደሞ አምባ ልዉጣ፣ ሆድ ከሀገር ይሠፋል

ረቡዕ መጋቢት 13/2015 ዓ.ም አዲስ ልሳን ካወጣው ጋዜጣ ላይ የተወሰደ። ቴክኒክ እና ሙያ ላይ ለተሠማራችሁ እንዲሁም የፈጠራ ችሎታ ላላችሁ ወንድም እህቶቼ ውጤታችሁ የሚታየው ከአድካሚ ብዙ ቀናቶች በኋላ ነውና ሁላችንም ለዓላማችን መስዋዕትነት መክፈል የውዴታ ግዴታ መሆኑን አሳስባለሁ። መልካም አዳር ተመኘሁላችሁ።
Показати все...
Показати все...
አብረን ዝም እንበል

Показати все...
ቆማ ቀረች

Фото недоступнеДивитись в Telegram
ሙላ ናስሩዲን ሙላ ናስሩዲን ፍቅር ያዘው።ጨርቅ የሚያስጥል ፍቅር።እናም በፍቅር ያሳበደችውን ሴት ለማግባት ወሰነ። ለእናቱ ነገራቸው። እናት ግን የወደድካት ሴት እምነት ስለሌላት ከሷ ጋር መጋባት አትችልም አሉት። "ምን ይሻላል? ሁለታችንም እኮ እንዋደዳለን" አለ ናስሩዲን። "ከወደደችህ የምትላትን ትቀበላለች፤ስለ እምነት በደንብ አስረዳት፤አማኝ ትሆናለች" አሉ እናት። ሙላ በዚህ ተስማምቶ ወደ ፍቅረኛው ቤት ሄደ። ሰበካት ስለ ፈጣሪም ነገራት። ስለ እምነት አስረዳት። ፡ ከቀናት በኋላ ናስሩዲን እያለቃቀሰ እናቱ ወዳሉበት ማዕድቤት ገባ። ክንዳቸውን ተደግፎ እየየውን አስነካው። ፡ "ምን ሆንክ ልጄ እቅዳችን አልሰራም?" እናት ጠየቁ። "መስራት እንኳን ሰርቷል፤ ስለ እምነት ሰበኳት አመነችኝ"አለ። "ታዲያ ምን ተፈጠረ የምታለቅሰው?" እናት ጠየቁ። ፡ ሙላ እያለቃቀሰ ምን አለ … "ልትመንን ነው መነኩሴ ልትሆን ነው "😭😭😭😂😂😂 #መልካም_ምሽት_ተመኘሁላችሁ🙏
Показати все...