cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

ፍቅርን በመጽሐፍ ቅዱስ

፦ እንዴት relationship ን ከእግዚአብሔር ቃል አንጻር እናስኪድ💏💏 💑ተከታታይ ጾታዊ ትምህርቶች 💑ማንን ላግባ? 💑 እንዴት r/ship በቅድስና እንያዝ 💑 pornography እና ሴጋ ጉዳቶቹ በሌሎችም ወሳኝ ርዕሶች ላይ እንማማራለን for any comment @edbornagain @relationship4christ

Більше
Рекламні дописи
1 754
Підписники
-124 години
-67 днів
-1330 днів
Час активного постингу

Триває завантаження даних...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Аналітика публікацій
ДописиПерегляди
Поширення
Динаміка переглядів
01
የኔ እህት ዋጋሽ ስንት ነው? ዋጋችንን ማወቅ በዋጋችን ልክ እንድንኖር ያደርገናል ዋጋሽ መኪና🚙 ይሆን? ዋጋሽ ቤት🏠 ይሆን? ዋጋሽ ገንዘብ💰 ይሆን? ዋጋሽ ምንድነው? ስንት ነው? እራስሽን በምን ያህል ተምነሻል? አሁን ላይ እኛ እህቶች ለራሳችን ተመን ሰተን እንስተዋላለን😔 ያንቺ ደካማ ጎን ምንድነው? ሀብት💳 ነው? ቁመና🕺 ነው? ወይስ ምንድነው ይህንን ጥያቄ እንድጠይቅ ያስገደደኝ ነገር ቢኖር በዚህ ጊዜ የእህቶች ዋጋ ገንዘብ፣ ዝና፣ ውበት፣ ስልጣን ሆኖ ስለታየኝ ነው። እህቶቼ እባካችሁ ዋጋችንን እንወቅ እኛ በገንዘብ💵 አንገዛም ፤ መኪና🚘 ዋጋችን አይደለም🙅‍♀፤ ውድ ነን በአለም ነገር የማንተመን ነን። ዋጋችን ገብቶን በዋጋችን ልክ መኖር ይሁንልን። #sisters 👩‍❤️‍👨 @relationship4christ 👩‍❤️‍👨 👩‍❤️‍👨 @relationship4christ 👩‍❤️‍👨
3760Loading...

Показати все...
Перейти до архіву дописів