cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

መናሩል ሁዳ የሀይቅ ወጣቶች ጀመአ

የግሩፑን አድሚን ማናገር ከፈለጉ @sualihhussen

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
699
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

በሀይቅ ከተማ ሙስሊሞች በወቅታዊ የመጅሊስ ጉዳይ የተደረገ ምክክር በአስሱናህ ቲቪ መተላለፍ ጀምሯል ይከታተሉ #sharr
Показати все...
ዛሬ በሀይቅ ከተማ የተደረገ የምክክር መድረክ በኢትዩጵያ እስልምና ጉዳይ ከፍተኛ ም/ቤት ወይም መጁሊስ ሁኔታ በተመለከተ የተላለፈውን የመጂሊስ አቋም መግለጫ መሰረት በማድረግ በተሁለደሬ ወረዳ እስልምና ጉዳይ ም/ቤት ይህንኑ የመጂለስ የአቋም መግለጫ ድጋፍ ለመስጠት በተዘጋጀው መድረክ መሻይኾች ዑለሞች ፣የሀሪማ ባለቤቶች፣ ቃዲዎች በተገኙበት በድምቀት ተከናውኗል። የተሁለደሬ ወረዳ እስልምና ጉዳይ እና የዑለማ ምክር ቤት እንዲሁም የሀይቅ ሙስሊም ማሀበረሰብበሙፍቲ ሀጅ ዑመር ከሚመራው መጅሊስ ጎን መሆኑ ገልጿል። ከመናሩልሁዳ የሀይቅ ሙስሊም ወጣቶች ማህበር
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
*ታላቅ የጎዳና ላይ ኢፍጧር በሀይቅ ከተማ* በሀይቅ ከተማ በ19 ማለትም የፊታችን እሮብ ታላቅ የጎዳና ላይ የኢፍጧር ፕሮግራም ይካሄዳል። የኢፍጧር ፕሮግራሙ በሀይቅ ፒያሳ አደባባይ ላይ የሚካሄድ ሲሆን የሀይቅ እና አከባቢዋ ማህበረሰብ የዚህ ድንቅ ታሪካዊ ፕሮግራም ተሳታፊ እንሁን። በፕሮግራሙ ላይ በጦርነቱ ምክንያት የተጎዱ በሀይቅ ከተማ በመጠለያ የሚገኙ ተፈናቃዎች ፣የእስልምና አባቶች ዑለሞች እንዲሁም የክርስትና ሀይማኖት አባቶች ወጣቶች ይሳተፋሉ። ይህም ፕሮግራም የተሳካ እንዲሆን ክርስቲያኑም ሙስሊሙም ማህበረሰብ ሁሉ እርብርብ እያደረገ ስለሆነ ሁላችንም የበኩላቺንን እንወጣ። እኛም መናሩልሁዳ የሀይቅ ሙስሊም ወጣቶች ማህበር ፕሮግራሙ በተሳካ እና ባማረ ሁኔታ እንዲካሄድ የራሳችንን ድርሻ እንወጣለን። እለተ እሮብ ደማቅ የኢፍጧር ፕሮግራም በሀይቅ ከተማ ፎቶ፦ካለፈው የኢድ በአል መናሩልሁዳ የሀይቅ ሙስሊም ወጣቶች ማህበር https://t.me/+YetXtbphDSxmODRk
Показати все...
Habab jemea ተለቀቀ! ኑ በሉን መዲና || ኸባብ ጀመአ አዲስ መንዙማ ⬇️⬇️⬇️ https://youtu.be/5iIRh0CY0tQ
Показати все...
ኑ በሉን መዲና || ኸባብ ጀመአ አዲስ መንዙማ Nu belun Medina || khebab Jemea new Menzuma

ኑ በሉን መዲና ኸባብ ጀመአ አዲስ መንዙማ Nu belun Medina khebab Jemea new Menzuma ራዲያ ናስር ኢማን መህዲ#መውሊድ #MAWLID #MEWLIDYouTube 👇

https://www.youtube.com/ethioneshidam...Te...

የመናሩልሁዳ የሀድራ ጀመዓ ያኽይረል ዓረቢ የመንዙማ አልበም ቅንጭብጭብ https://telegram.me/menarulhudatube
Показати все...
Menarulhuda neshida & menzuma tube

👍🌾✨🌼✨🌿✨ 🎉👏🌺👏🌴🎉 እንኳን ደስ አላችሁ !!! ይህ መናሩልሁዳ የነሺዳ እና መንዙማ tube ነው @menarulhudatube ▬▬▬▬▬▬▬►🍀 🌻 ገራሚ የሆኑ አዲስ እና የቆዩ ነሺዳወች እና መንዙማወች 🌴የተለያዮ አዝናኝና መሳጭ ፕሮግራሞችን 🌾🌺🌿ለማግኘት ➢➣share share 📝 ⁣አስተያየት ካላቹ➡ Mamemenarulhud @Fuyemenarulhud

SElamalikum Nebey_1 AETrim1603836123030 AEMerge1603837824974.mp35.23 MB
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የነሺዳ ክሊፕ ተለቀቀ!እየገባን እንመልከት ሊንኩን ሼር በማድረግ አሱናን እናስተዋውቅ!!! https://youtu.be/YIbFchE869k
Показати все...
ያ ኸይረል ዓረቢ || ልዩ የመውሊድ ስጦታ ||በመናሩል ሁዳ የሐድራ ጀመዓ በአስ-ሱና ቲቪ የተዘጋጀ

--------------------------------- አስ - ሱናህ TV ''ሚዛናዊ መርህ || قناة السنة نهج الاعتدال ||As-Sunnah TV ''The Way Of Moderation'' ||__በሚከተሉት አድራሻዎቻችን ይከታተሉንየፌስቡክ ...

Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.