cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

About Health (ስለ ጤና)🧬💉💊

በዚህ ቻናል ላይ በየቀኑ የተለያዩ ጤና ነክ የሆኑ መረጃዎችን ማግኘት የሚችሉ ሲሆን ስለ ጤና የተለያዩ ጥያቄዎችን መጠየቅ እና ማብራሪያ ማግኘት ይችላሉ።

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
179
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Фото недоступнеДивитись в Telegram
#Monkeypox (Ethiopia) በኢትዮጵያ ፤ በዝንጀሮ ፈንጣጣ ሳይያዙ አልቀሩም ተብሎ #የተጠረጠሩ 2 ሰዎች ለይቶ ማቆያ እንዲገቡ መደረጋቸውን ሪፖርተር ጋዜጣ አስነብቧል። ኢትዮጵያ ከዚህ ቀደም ምንም በበሽታው የተያዙ ሰዎች ቁጥር / ኬዝ ካለበራቸው አሁን ላይ የተጠረጠሩ ኬዞችን ለዓለም ጤና ድርጅት ሪፖርት ካደረጉ 7 ሀገራት አንዷ ናት ተብሏል (ሀገራቱ ኢትዮጵያ፣ ጊኒ፣ ላይቤሪያ፣ ሞዛምቢክ ፣ ሴራሊዮን ፣ ሱዳን፣ ዩጋንዳ ናቸው) ። ሁለቱ ተጠርጣሪዎች ናሙናቸው ውጭ ሀገር ተልኮ የምርመራ ውጤቱ እስኪታወቅ በለይቶ ማቆያ ይቆያሉ የተባለ ሲሆን ገለሰቦቹ ከፍተኛ የቆዳ በሽታ ምልክት ይታይባቸዋል ነው የተባለው። አንድ ስማቸው እንዲገለፅ ያልፈለጉ የጤና ሚኒስቴር ባለስልጣን ከሁለቱ አንደኛው ግለሰብ አሁን ላይ ከዝንጀሮ ፈጣጣ ውጪ የሌላ ምልክት እያሳየ ነው ብለዋል። ሀገራችን ኢትዮጵያ የዝንጀሮ ፈንጣጣ መመርመሪያ የሌላት ሲሆን የተጠርጣሪዎቹ ናሙና መቼ ወደውጭ ሀገር እንደተላከ እንዲሁም ውጤቱ መቼ እንደሚደርስ የታወቀ ነገር እንደሌለ ሪፖርተር ጋዜጣ አስነብቧል።
Показати все...
5 reasons why you should eat with your hands | The Express Tribune https://tribune.com.pk/story/840277/five-reasons-why-you-should-eat-with-your-hands @Abouthhealth
Показати все...
5 reasons why you should eat with your hands

A lot of people do not know that eating with hands has a number of surprising health benefits

WHY is blood type B-negative the rarest? The fourth positive type is much more common. The fourth group in general is a mystery, because it came from the fusion of two very different types, A and B. It is a young group, and people with it have a flexible immune system. This group is unique in that it emerged not because of the influence of the external environment, but as a result of mixed marriages. It is worth mentioning that this group is the most biologically complex. ⠀ Antigens sometimes make it similar to the second, and sometimes even to the third. Occasionally, it also happens that this rare group is something like a combination of both of these groups. Thus, the fourth blood group is thought to have appeared later than all the others, about a thousand years ago, as a result of the mixing of Mongoloid and Indo-European. @Abouthhealth
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
Artificial heart valve operation @Abouthhealth
Показати все...
00:08
Відео недоступнеДивитись в Telegram
VID_20220614_225036.mp41.81 KB
Repost from Health & Doctor
00:08
Відео недоступнеДивитись в Telegram
Artificial heart valve operation @health
Показати все...
video (3).mp41.81 KB
The strongest muscle in the human body is the tongue. @Abouthhealth
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
#የኩላሊት_ጠጠር_እንዳይፈጠርበዎት 1. በቂ ውሀ ይጠጡ። 2. የጨው መጠን ይቀንሱ። 3. የሶድየም መጠን የበዛባቸውን የምግብ አይነቶች ይቀንሱ። 4. አሳ አዘውትረው ይጠቀሙ። 5. በቂ ሎሚና ብርቱካን ይጠቀሙ። 6. አቾሎኒ፣ ብስኩት፣ ከረሚላና ሌሎች ተመሳሳይ ነገሮችን ይቀንሱ። 7. የካልሽየም መጠን ያመጣጥኑ። 8. ብዙ ስጋ አይጠቀሙ። 9. የታሸጉና የተቀነባበሩ ምግቦችን አብዝተው አይጠቀሙ። 10. አትክልትና ፍራፍሬ ያዘውትሩ። @Abouthhealth
Показати все...