cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Ethiopion 90s music

Only 90s music

Більше
Рекламні дописи
752
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Показати все...
አብነት አጎናፍር

4
🙏እንኳን አብሮ አደረሰን አምላክ በቸርነቱ አዲሱን ዘመን ይባርክልን እግዚአብሔር አምላክ ሰላማችንን ያብዛልን ❣❣❣❣❣❣❣❣❣
Показати все...
Показати все...
የእንጨት ስራዎች

የቤት እና የቢሮ እቃ በትዛዝ እንሰራልን ለበለጠ መረጃ 0952677377/0910976198

👍 4 4
በኩራት ቆመን ለኢትዮጵያ ነፃነት የታገሉትን የእናት እና አባቶቻችንን ጀግንነት እናክብር። መልካም የአርበኞች ድል ቀን ።
Показати все...
👍 4
Показати все...
የእንጨት ስራዎች

የቤት እና የቢሮ እቃ በትዛዝ እንሰራልን ለበለጠ መረጃ 0952677377/0910976198

Фото недоступнеДивитись в Telegram
ኢድ ሙባረክ! ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1444ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል አደረሳችሁ። ኢድ ሙባረክ!🌙🌙🌙
Показати все...
1
#AddisAbaba ከለሊቱ 10 ሰዓት ጀምሮ መንገዶች ይዘጋሉ። 1444ኛው የኢድ አልፈጥር ረመዳን በዓል የኢድ ሶላት (በአዲስ አበባ ስታዲዮም እና አካባቢው) ተጀምሮ እሰከሚጠናቀቅ ለተሸከርካሪ ዝግ የሚሆኑ መንገዶች የፀጥታ እና ደህንነት የጋራ ግብረኃይል ይፋ አድርጓል። አሽከርካሪዎች የትራፊክ መጨናነቅ እንዳይፈጠር ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መንገዶች የሚዘጉ መሆኑን በማወቅ አማራጭ መንገዶችን ተጠቀሙ ብሏል። የሚዘጉ መንገዶች ፦ - ከቦሌ አየር መንገድ በሚሊኒየም አዳራሽ ወደ ስታዲዮም የሚወስደው መንገድ ደንበል ሲቲ ሴንተር ኦሎምፒያ አደባባይ አከባቢ፤ - ከመገናኛ ፣ በሃያ ሁለት ወደ መስቀል አደባባይ እንዲሁም ከቦሌ መድሃኒያለም፣ በአትላስ ሆቴል ወደ መስቀል አደባባይ የሚወስደው መንገድ ኡራኤል ቤተ-ክርስቲያን አካባቢ፤ - ከአራት ኪሎ ወደ መስቀል አደባባይ የሚወስደው መንገድ ባሻ ወልዴ ችሎት ወይም ፓርላማ መብራት፤ - ከፒያሣ አካባቢ ወደ መስቀል አደባባይ የሚወስደው መንገድ ቸርችል ጎዳና ቴዎድሮስ አደባባይ፤ - ከተክለ ሀይማኖት በሜትሮሎጂ ወደ ስታዲዮም የሚወስደው መንገድ ሜትሮሎጂ መስሪያ ቤት አካባቢ፤ - ከተክለ ሀይማኖት ፣ በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል የሚወስደው መንገድ ጥቁር አንበሳ የኋላ በር አካባቢ፤ - ከሲኒማ ራስ በጎላ ሚካኤል ወደ መስቀል አደባባይ የሚወስደው መንገድ ጎላ ሚካኤል መስቀኛ፤ - ከጌጃ ሰፈር ፣ ጤና ጥበቃ፣ ብሄራዊ ቲያትር የሚወስደው መንገድ ጎማ ቁጠባ፤ - ከባሻ ወልዴ ችሎት በኦርማ ጋራዥ ወደ ፍል ውሃ መስኪድ የሚወስደው መንገድ ንግድ ማተሚያ ቤት ፤ - ከጎፋ በቅዱስ ቂርቆስ ቤ/ክ ወደ ለገሐር አዲሱ መንገድ የሚወስደው መንገድ ቅዱስ ቂርቆስ ቤ/ክ መስቀለኛው ላይ፤ - ከጦር ኃይሎች ፣ ልደታ ፣ ፖሊስ ሆስፒታል ሜክሲኮ አደባባይ ፤ - ከሳሪስ በጎተራ ወደ መስቀል አደባባይ ለቀላል መኪና የቀድሞ አራተኛ ክፍለ ጦር አካባቢ እንዲሁም ለከባድ መኪና አጎና ሲኒማ አካባቢ #ይለፍ_ለሌላቸው ተሽከርካሪዎች ከለሊቱ 10 ሰዓት ጀምሮ ዝግጅቱ እስከሚጠናቀቅ ድረስ ዝግ ይሆናሉ። ህብረተሰቡ የትራፊክ ፖሊስ አባላት በሚጠቁሙት አማራጭ መንገዶችን እንዲጠቀም እና ለትራፊክ ፖሊስ አባላት ትዕዛዝ አስፈላጊውን ትብብር እንዲያደርግ ግብረኃይሉ ጥሪ አቅርቧል።
Показати все...
1
90s
Показати все...
👍 3 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ በዓሉ የደስታ፣የሰላም፣የፍቅር፣የጤና እንዲሁም መልካም ነገሮች ሁሉ እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ መልካም በዓል!!
Показати все...
👍 5😁 1