cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Automotive Engineering world wide

mechanical engineering forum YouTube Account https://youtu.be/tWd2Ym4ao_c

Більше
Рекламні дописи
434
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

ከተራ በጎንደር 😍 በጣም ደስ ይላል🙏 @Geeztheancient
Показати все...
Repost from N/a
ጥያቄ በአሜሪካው የስፔስ ሳይንስ ኤጀንሲ ስያሜ HD16175 የተባለው ኮከብ እና Exoplanet ለኢትዮጵያውያን ስም እንዲሰይሙ ጥያቄ ቀርቦ ነበረ። ስሙን ምን ብለን መለስን?Anonymous voting
  • A) ካስዮፒያ
  • B) ቡና እና አቦል
  • C) አንድሮሜዳ
  • D) ሴፌውን
0 votes
Фото недоступнеДивитись в Telegram
Join for learning modern ge'ez
የብራና የግእዝ መጻሕፍት 👈
❤❤❤ share ❤❤❤
👉join 👈
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ያለ ምንም ክፍያ፣ ታማኝ ፣ ፈጣን እና ወቅታዊ የ #ስኮላርሺፕ መረጃ እና ዜናዎችን ማግኘት የምትፈልጉ በሙሉ . . . እነሆ ይሄን የቴሌግራም ቻናል ጆይን ብላችሁ እንድትቀላቀሉ እና የስኮላርሺፕ መረጃዎች እንድትቃርሙ ጋበዝኩ ተቀላቀሉ 👉 https://t.me/EdMap_Eth
Показати все...
✍️✍️ ፩) ወሀለወት ...... ብእሲት ዘስማ ማርታAnonymous voting
  • ሀ) አሐዱ
  • ለ) ክልኤቱ
  • ሐ) አሐቲ
  • መ) ዋህድ
0 votes
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ጥበብ ጥሪትሪት❤😍
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
አእምሮ ስውርነት(Mind blindness) ======================== አእምሮ ስውርነት የአእምሮ ህመም አይደለም፡፡ 'ጤነኞች' በሆኑ ሰዎች ላይ የሚታይ የስነ ልቦና እክል እንጂ፡፡ የአእምሮ ስውርነት ከሰዎች ጋር የሚኖረንን ግንኙነት የሚያዛባ እና ቅርርባችንን የሚጎዳ ነገር ነው፡፡ የአእምሮ አይናማነት ከሰዎች ፀባይ ስር እምነት፣ ፍላጎት፣ ያነሳሳው ምክኒያት እና ስሜት እንዳለ መገንዘብ ነው፡፡ በተቃራኒው አእምሮ ስውርነት የሚታዩ ፀባዮችን እንዳሉ መውሰድ ወይም ከስር ያለውን ለመረዳት አለመቻል ነው፡፡ አእምሮ ስውርነትን እንደማብሪያ ማጥፊያ 'ያለ ወይም የሌለ' ተብሎ በሁለት የሚከፈል ሳይሆን ከ "ጀርባህ ጩቤዬን ጎድቶታል" ከሚሉ የአእምሮ ስውርነት ጥግ ላይ ካሉ እሰከ "ከሚያዝኑት ጋር አዝነው ከሚደሰቱት ጋር የሚደሰቱ" የአእምሮ አይናማዎች ድረስ የተዘረጋ ህብር ነው፡፡ በተጨማሪም በአንድ ግለሰብ ላይ ራሱ በሁኔታዎች የሚቀያየር ሲሆን ነገሮች ሲካረሩ የአእምሮ ስውርነት መጠኑ ከፍ ይላል፡፡ በ 'ሰላም ጊዜ' እውነታውን ለመረዳት አያስቸግረንም፡፡ አለመግባባት ሲጀመር ሳይታወቀን ወደ 'እኔ እብስ፤ እኔ እብስ' ውስጥ በከፍተኛ ስሜት እንገባና እውነታውን እንዳለ ከመመልከት እንጋረዳለን፡፡ ሰዎች የሚናገሩት ነገር ሁለት አይነት ትርጉም የሚኖረው ከሆነ አንዳንዴ ለማለት የፈለጉት ጥሩውን ሊሆን ይችላል፡፡😀 ያለ አእምሮ ጤና፤ ጤና የለም!!! ዶ/ር ዮናስ ላቀው Follow on Instagram 👇👇👇 http://instagram.com/abren.endeg YouTube 👇👇👇 https://www.youtube.com/c/AbrenEndeg telegram 👇👇👇 https://t.me/abrenendeg
Показати все...
የግእዝ ቋንቋ ክህሎት ለማዳበር ከፈለጉ ይቀላቀሉን👇👇👇
Показати все...
ግእዝ መማሪያ
የግእዝ መጻሕፍት
የብራና መጻሕፍት
ቆየት ያሉ የሀገራችን የትርጓሜ መጻሕፍት
የሀገራችን ታሪክ በግእዝ ቋንቋ የተከተቡ አሉ
ሁሉንም ለማገኜት join us
Фото недоступнеДивитись в Telegram
✍️✍️  ምርጥ ምርጡን ለናንተ 😍  እነሆ ከ ቧልት እና ዋዛ ፈዛዛ የነጹ የእውቀት ማህደር የሆኑ ቻነል .... 👇👇👇
Показати все...
✍️ ሥነ-ጠፈር
ሜክ ⚙️
የቴክ ተግባር
ህዋ ሳይንስ
👷‍♂️ አስትሮኖሚ 🦸‍♂️🦸‍♀️
አስትሮ ፊዚክስ 👈
Mechanical Engineering 😍
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.