612
Підписники
Немає даних24 години
+27 днів
-930 день
Триває завантаження даних...
Схожі канали
Хмара тегів
Немає даних
Виникли проблеми? Будь ласка, оновіть сторінку або зверніться до нашого support-менеджера.
Вхідні та вихідні згадування
---
---
---
---
---
---
Залучення підписників
червень '26
червень '26
+5
в 0 каналах
травень '26
+4
в 0 каналах
Get PRO
квітень '26
+3
в 0 каналах
Get PRO
березень '26
+2
в 0 каналах
Get PRO
лютий '26
+1
в 0 каналах
Get PRO
січень '26
+10
в 0 каналах
Get PRO
грудень '25
+7
в 0 каналах
Get PRO
листопад '25
+6
в 0 каналах
Get PRO
жовтень '25
+2
в 0 каналах
Get PRO
вересень '25
+9
в 0 каналах
Get PRO
серпень '25
+2
в 0 каналах
Get PRO
липень '25
+9
в 0 каналах
Get PRO
червень '25
+13
в 0 каналах
Get PRO
травень '25
+13
в 0 каналах
Get PRO
квітень '25
+17
в 0 каналах
Get PRO
березень '25
+8
в 0 каналах
Get PRO
лютий '25
+10
в 0 каналах
Get PRO
січень '25
+18
в 0 каналах
Get PRO
грудень '24
+12
в 0 каналах
Get PRO
листопад '24
+32
в 0 каналах
Get PRO
жовтень '24
+37
в 0 каналах
Get PRO
вересень '24
+25
в 0 каналах
Get PRO
серпень '24
+24
в 0 каналах
Get PRO
липень '24
+117
в 0 каналах
Get PRO
червень '24
+61
в 0 каналах
Get PRO
травень '24
+56
в 0 каналах
Get PRO
квітень '24
+83
в 1 каналах
Get PRO
березень '24
+68
в 0 каналах
Get PRO
лютий '24
+56
в 0 каналах
Get PRO
січень '24
+78
в 0 каналах
Get PRO
грудень '23
+406
в 0 каналах
| Дата | Залучення підписників | Згадування | Канали | |
| 17 червня | 0 | |||
| 16 червня | 0 | |||
| 15 червня | 0 | |||
| 14 червня | 0 | |||
| 13 червня | +2 | |||
| 12 червня | +1 | |||
| 11 червня | 0 | |||
| 10 червня | 0 | |||
| 09 червня | 0 | |||
| 08 червня | +1 | |||
| 07 червня | 0 | |||
| 06 червня | 0 | |||
| 05 червня | 0 | |||
| 04 червня | +1 | |||
| 03 червня | 0 | |||
| 02 червня | 0 | |||
| 01 червня | 0 |
Дописи каналу
| 2 | Немає тексту... | 89 |
| 3 | ውድ የወረዶችን የ 6 ኛ እና የ 8 ኛ ክፍል አሰፋተኝ ት/ቤቶች ፈተናን አስመልክቶ ለተማሪዎች የሚሰጡ ገለፃ (አሪንቴሽን)
ለ6ኛ ክፍል አርብ ጠዋት 3፡00 ሰዓት
ለ8 ኛ ክፍል አርብ ከሰዓት 7:00 ሰዓት መሆኑን አውቃችሁ በዚህ ልክ ተማሪ አዘጋጁ | 210 |
| 4 | ሁለተኛ ዙር ማስታወቂያ
ከ1-4 ፣ 5ኛ እና 7ኛ ክፍል መምህራኖች በሙሉ፤ እስከ ዛሬ 02/10/2018 ዓ.ም የ2ኛ ወሰነ ትምህርት ማጠቃለያ ፈተና ያላስገባችሁ መምህራኖች ነገ 03/10/2018 ዓ.ም እስከ 11:30 ብቻ እንድታስገቡ በጥብቅ እናሳውቃለን ።
ማሳሰቢያ : ነገ እስከ 11:30 ያላስገባ መምህር ከፈተና መስተጓጐል ጋር ተያይዘው ለሚፈጠሩ ችግር በሙሉ ሀላፊነት የምወስድ መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን ።
ት/ቤቱ
BEEKSIISA MARSAA
2FFAA
Barsiisoota Kutaa 1-4 , 5ffaa fi 7ffaa hundaaf :
Barsiisoonni hanga guyyaa 02/10/2018 Qoruumsa xumuraa seemisteera 2ffaa galii hin goone hanga guyyaa boruu 03/10/2018 sa'aatii 11:30 tti qofa galii akka gootan cimsinee isin beeksifna.
Yaadachiisa: Barsiisaan boru hanga sa'aatii jedhameetti galii hin goone rakkoo gama qormaataan uumamu kamiifu itti gaafatamummaa kan fudhatu ta'uu cimsinee isin hubachiifna.
M/B IRRAA | 217 |
| 5 | ቀን 27/09/2018ዓ.ም.
ጥበብ ዕድገት ቅድመ አንደኛ፤አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የክፍል ሀላፊዎች ዛሬ በእረፍት ሰዓት ርእሰ መምህርት ቢሮ እንደትገኙ
ማስታወሻ ፡- ክፍለ ጊዜ እንዳይባክን በሰዓቱ ተገኙ | 359 |
| 6 | Немає тексту... | 459 |
| 7 | Немає тексту... | 393 |
| 8 | Немає тексту... | 356 |
| 9 | Немає тексту... | 342 |
| 10 | በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2018 የትምህርት ዘመን የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተናዎች የሚሰጡበት ጊዜ ይፋ ሆናል፡፡
(ግንቦት 13/2018 ዓ.ም) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2018 የትምህርት ዘመን ከተማ አቀፍ የ6ኛ ክፍል የአንደኛ ደረጃ ማጠናቀቂያ ፈተና እና የ8ኛ ክፍል የመካከለኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሰርተፍኬት ፈተና የሚሰጥበት ጊዜ ይፋ ሆናል፡፡
በዚህ መሰረትም ከተማ አቀፍ የ6ኛ ክፍል የአንደኛ ደረጃ ማጠናቀቂያ ፈተና ሰኔ 8 ፣ 9 እና 10/2018 ዓ.ም እንዲሁም የ8ኛ ክፍል የመካከለኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሰርተፍኬት ፈተና ሰኔ 11 እና 12/2018 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሚሰጥ ይሆናል፡፡
ከሰኔ 8 እስከ ሰኔ 12 ቀን 2018 ዓ.ም በሚሰጠው በዚህ ከተማ አቀፍ ፈተና በ6ኛ ከፍል 84,882 ተማሪዎች 199 የመፈተኛ ጣቢያዎች እንዲሁም በ8ኛ ከፍል 86,808 ተማሪዎች 201 የመፈተኛ ጣቢያዎች ፈተናዉን ለመውሰድ ተመዝግበዋል፡፡ | 471 |
| 11 | Немає тексту... | 358 |
| 12 | ✔️ሞዴል ፈተና መፈተን የሚያስገኛቸው ጥቅሞች:-
✅1. ያላችሁን እውቀት መመዘን እና ድክመታችሁን መለየት፡ ሞዴል ፈተናዎች በእጃችሁ ያለውን እውቀት ምን ያህል እንደሆነ ለመገምገምና የትኞቹ አካባቢዎች ላይ የበለጠ ትኩረት ማድረግ እንዳለባችሁ እንድታውቁ ያግዛሉ።
✅ ለምሳሌ፣ አንድን ሞዴል ፈተና ከሰራችሁ በኋላ በተወሰኑ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ደጋግማችሁ እንደተሳሳታችሁ ከተመለከታችሁ፣ በእነዚያ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ተጨማሪ ጥናት ማድረግ ትችላላችሁ።
✅2.ከፈተና ጥያቄዎች እና የፈተና ሁኔታ ጋር መለማመድ፡ ሞዴል ፈተናዎችን መለማመድ የፈተና ጥያቄዎችን ቅርፅና አቀራረብ እንድታውቁ ይረዳችኋል። በተጨማሪም፣ በፈተና ጊዜ ሊያጋጥሟችሁ የሚችሉትን ጭንቀቶች ለመቀነስና ከፈተናው ሁኔታ ጋር እንድትላመዱ ያደርጋል።
✅3. የፈተና ጊዜ አጠቃቀም ክህሎትን ማሳደግ፡ ሞዴል ፈተናዎችን ስትሰሩ፣ ለእያንዳንዱ ጥያቄ ምን ያህል ጊዜ መመደብ እንዳለባችሁ ትማራላችሁ። ይህም በፈተናው ወቅት ጊዜያችሁን በአግባቡ እንድትጠቀሙበት ይረዳችኋል።
⭐️ ለምሳሌ፣ በአንድ ጥያቄ ላይ ብዙ ጊዜ እንደምታጠፉ ከተመለከታችሁ፣ በቀጣይ ፈተናዎች ላይ ጊዜያችሁን በአግባቡ ለመጠቀም ስልት መንደፍ ትችላላችሁ።
✅4. በራስ መተማመንን መጨመር እና የፈተና ላይ ጭንቀትን መቀነስ፡ በተደጋጋሚ ሞዴል ፈተናዎችን መስራት በራስ መተማመናችሁን ይጨምራል እንዲሁም በፈተና ጊዜ የሚሰማችሁን ጭንቀት ይቀንሳል።
✅በሞዴል ፈተናዎች ላይ ጥሩ ውጤት ስታገኙ፣ ለዋናው ፈተና የበለጠ በራስ መተማመን ይኖራችኋል።
✅5. የተማራችሁትን የማስታወስ እና የማስተዋል አቅምን መጨመር፡ ሞዴል ፈተናዎች የተማራችሁትን ነገር እንድታስታውሱና እንድትረዱ ያግዛሉ። ጥያቄዎችን ለመመለስ ስትሞክሩ፣ ቀደም ሲል ያጠኗችሁትን ርዕሰ ጉዳዮች በድጋሚ ታስታውሳላችሁ፣ ይህም ትምህርቱን በደንብ እንድትረዱት ያደርጋል።
✅6. የፈተና ጥያቄዎችን እና የተለያዩ የአጠያየቅ አይነቶችን ስልት ለማወቅ፡ ሞዴል ፈተናዎች የተለያዩ የጥያቄ አይነቶችን (ለምሳሌ፡ ምርጫ፣ እውነት ወይም ሐሰት፣ ወዘተ) እንድታውቁና ለእያንዳንዱ አይነት ጥያቄ እንዴት መልስ መስጠት እንዳለባችሁ እንድትረዱ ይረዳችኋል።
✅7. ትኩረት ማድረግ የሚያስፈልጉ ርዕሶችን እና አጠቃላይ ክለሳ ማድረግ ያለብንን ቦታዎች ለመለየት፡ ሞዴል ፈተናዎችን ከሰራችሁ በኋላ በየትኞቹ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ እንደተሳሳታችሁ በመገምገም፣ በእነዚያ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ተጨማሪ ትኩረት ማድረግ ትችላላችሁ።
✅ይህም ለፈተናው ስትዘጋጁ የትኞቹ አካባቢዎች ላይ ማተኮር እንዳለባችሁ እንድታውቁ ይረዳችኋል።
✔️በአጠቃላይ፣ ሞዴል ፈተናዎችን መፈተን እውቀታችሁን ለመገምገም፣ ለፈተናው ሁኔታ ለመለማመድ፣ ጊዜያችሁን በአግባቡ ለመጠቀም፣ በራስ መተማመናችሁን ለመጨመር እና ለዋናው ፈተና በተሻለ ሁኔታ ለመዘጋጀት ጠቃሚ ነው:: | 393 |
| 13 | Немає тексту... | 457 |
| 14 | Немає тексту... | 500 |
| 15 | ጤና ይስጥልኝ!!!
በቅድሚያ የማክበር ሰላምታችንን እያቀረብን በመንግስት ት/ቤቶች በመምህርነት፣ በርዕሰ መምህርነትና በሱፐርቫይዘርነት ስታገለግሉ ቆይታችሁ በተለያዩ ዓመታት በክብር በጡረታ የተገለላችሁ (ጡረታ የወጣችሁ) መምህራን፣ ርዕሰ መምህራንና ሱፐርቫይዘሮች በሙሉ የአንበሳ አውቶቡስ ነፃ የትራንስፖርት መገልገያ ዲጂታል መታወቂያ ለማግኘት ቀድሞ የሰራችሁበትና ጡረታ የወጣችሁበት ት/ቤት በመሄድ በኢ-ስኩል ሲስተም ላይ እንድትመዘገቡ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን፡፡
በዚህ አጋጣሚ አንጋፋዎቻችንና የቀድሞ ባልደረቦቻችን በያላችሁበት ሰላም፣ እድሜ እና ጤና ይስጥልን!!
እናመሠግናለን!! | 481 |
| 16 | Немає тексту... | 0 |
| 17 | ጥበብ ዕድገት ት/ቤት ለሁለተኛ መንፈቀ አመት አጋማሽ ፈተና አጀማመር
Mana barumsa Xibab Idigat jalqabbii qorumsa giddu_galeessa sem- 2ffaa | 0 |
| 18 | Немає тексту... | 0 |
| 19 | +1 Age Limitation on Social Media Use.docx | 0 |
| 20 | Немає тексту... | 0 |
Вже доступно! Дослідження Telegram за 2025 — головні інсайти року 
