cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

🕋SHEBABEL MUSLIMIN 🕌

Рекламні дописи
5 733
Підписники
-424 години
-247 днів
-8430 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

تقبل الله منا ومنكي صالح الأعمال كل عم وأنتم بخير🧡 Eidun seid Ahbabi🥰🤍
Показати все...
2
#ሞት🖤 🖤ሱብሀን አላህ ሟቾችን እንቀብራለን ሟቾችን እንሸኛለን እንገሰፅም እናስባለን ሞት በሌሎች ላይ ተፅፎ በኛ ላይ እንዳልተፃፈ። ሳቢተል በናን ይል ነበር ከጀናዛ ጋር ስንሄድ ተሸፉፍኖ የሚያለቅስ እንጂ አናይም ነበር ከ አልቃሹ ብዛት ማንን እንደምናፅናና አናውቅም ነበር። ተመልከት ዛሬ ጀናዛዎቻችን ላይ የሚስቁ እና ፈገግተኛ ሰዎችን ታያለህ በቀኝም በግራም ደግሞ በጣም የሚገርመው ነገር ሞተ ካልሆነ ፀባያችንን የሚቀይር ባህሪያችንን የሚያስተካክል ከ አላህ ጋር ለመገናኘት ዝግጁ የሚያደርገን የትኛው መካሪ ነው የሚመክረን?የትኛው መካሪ ነው የሚመክረን ሞት ካለሆነ ህይወታችንን የሚቀይረው። ወጣቱ ወጣጥነቱ ላይ ይተማመናል ረስቷል ይሄ ሚስኪን ብዙዎች የሚሞቱት ወጣቶች መሆናቸውን 1 ሽማግሌ እስኪሞት ድረስ በዚህ የሽማግሌ እድሜ ውስጥ ስንት ወጣቶች ይሞታሉ ህፃናቶች አዋቂዎች። ትልቁ ሽማግሌ በጉልበቱ ላይ ይተማመናል በጤንነቱ ላይ ነገ እስተካከላለሁ ነገ መስጂድ ዘወትራለሁ ይሄን ጉዞ ስጨርስ ይሄን ቤት ስጨርስ ይህ ሚስኪን አይወገድም ራሱን ተስፉ ከመስጠት ከመጎተት እና ከመዘግየት ሞት እስከሚመጣበት ድረስ በ ድንገተኛ ሁኔታ ። ኡለሞች ሁሉ ተስማምተዋል ሞት እንደሆነ የተገደበ ቦታ እንደሌለው የተገደበ ጊዜም እንደሌለው የተገደበ እድሜም እንደሌለው የተገደበ ምክንያትም ድንገት ይመጣባችኃላ እናንተ ሳታውቁ።እሱ ሞት ነው ማምለጫ እና መሸሻ የሌለው አንዱ ሲነሳ ከቃሬዛው ሌላኛው ይጫንበታል አይን ያለው ያየዋል በርግጥ መሆኑን እውነታውን እኛ ግን ያየነው በርግጥ እንደ ሚያስተባብል ነን ለአላህ ስሞታ እናቀርባለን የልባችንን ድርቅና የሞት መካሪ እኛ ዘንድ ሁል ጊዜም እየመከረን። 💛 @muslimsshebab | shebabel muslimin
Показати все...
👍 3
And in the end the journey is complete. It's either to jannah or jahannam
Показати все...
ከሁሉም ሰው ሰርቆህ ለብቻህ ከሚተውህ ሰው በላይ ክፉ አለን? @muslimsshebab
Показати все...
😢 4
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ሩሃችን ደስታን ትፈልጋለች🥰 ደስታ የምኘኛው ደሞ አላህን በማገዛት ሃላልን በመፈለግ እና ከሀራም በመራቅ ነው😍 የመሳሰሉ የሃላል ምክሮች ከፈለጉ👇👇
Показати все...
ሃላልን መፈለግ❤️
ከሀራም መራቅ😊
ይቀላቀሉን🤗
ሰዎች ስላንተ በሚያወሩት ነገር የማትረበሽ ከሆነ አንዱ የስኬት  እርምጃ አልፈሀል ማለት ነዉ። @muslimsshebab
Показати все...
👍 17 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
''ጥላዬ'' ☂ ደስ የሚል አስተማሪ፣ አዝናኝ እና ልብ አንጠልጣይ የሆነ ታሪክ ትማሩበት ዘንድ እነሆ..... በ HANAN ISLAMIC POST ተዘጋጅቶ የቀረበ። አሁኑኑ OPEN የሚለውን በመጫን ያንብቡ። ☂ ይ🀄️ላ🀄️ሉ ☂
Показати все...
💜☂ OPEN ☂💜
ጥላዬ ☂ ክፍል አንድ
ጥላዬ ☂ ክፍል ሁለት
ጥላዬ ☂ ክፍል ሶስት
💜👇 ሙሉ ክፍሉን ለማንበብ 👇💜
☂💜 ይ🀄️ላ🀄️ሉ 💜☂
የምጠሉህ ሰዎች አትዉቀሳቸው ምክንያቱም... ሁል ግዜ የተሻልክ እንደሆንክ የምያውቁት እነሱ ብቻ ናቸው!! @muslimsshebab
Показати все...
👍 10 4
Фото недоступнеДивитись в Telegram
''ጥላዬ'' ☂ ደስ የሚል አስተማሪ፣ አዝናኝ እና ልብ አንጠልጣይ የሆነ ታሪክ ትማሩበት ዘንድ እነሆ..... በ HANAN ISLAMIC POST ተዘጋጅቶ የቀረበ። አሁኑኑ OPEN የሚለውን በመጫን ያንብቡ። ☂ ይ🀄️ላ🀄️ሉ ☂
Показати все...
💜☂ OPEN ☂💜
ጥላዬ ☂ ክፍል አንድ
ጥላዬ ☂ ክፍል ሁለት
ጥላዬ ☂ ክፍል ሶስት
💜👇 ሙሉ ክፍሉን ለማንበብ 👇💜
☂💜 ይ🀄️ላ🀄️ሉ 💜☂
Фото недоступнеДивитись в Telegram
''ጥላዬ'' ☂ ደስ የሚል አስተማሪ፣ አዝናኝ እና ልብ አንጠልጣይ የሆነ ታሪክ ትማሩበት ዘንድ እነሆ..... በ HANAN ISLAMIC POST ተዘጋጅቶ የቀረበ። አሁኑኑ OPEN የሚለውን በመጫን ያንብቡ። ☂ ይ🀄️ላ🀄️ሉ ☂
Показати все...
💜☂ OPEN ☂💜
ጥላዬ ☂ ክፍል አንድ
ጥላዬ ☂ ክፍል ሁለት
ጥላዬ ☂ ክፍል ሶስት
💜👇 ሙሉ ክፍሉን ለማንበብ 👇💜
☂💜 ይ🀄️ላ🀄️ሉ 💜☂
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.