cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

JUECSF Main & Beco

ይህ በኢትዮጵያ ወንጌላውያን ክርስትያን ተማሪዎችና ምሩቃን ማህበር (EvaSUE) የጅማ ዩኒቨርስቲ (Main and Beco Campus) ወንጌላውያን ክርስትያን ተማሪዎች ህብረት የመገናኛ የtelegram channel ነው ለማንኛውም ጥያቄ : @juecsfmainbeco 0936281818 ንግድ ባንክ አካውንት 1000306692147 (Naol Ararsa and/or Tigist Dereje)

Більше
Рекламні дописи
1 263
Підписники
Немає даних24 години
+17 днів
+330 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Фото недоступнеДивитись в Telegram
ተመራቂዎች እንኳን እግዚአብሔር ለዚህ ቀን አበቃችሁ ። በጣም ደስ ብሎናል🙌🙌
Показати все...
20👍 1👏 1
low_quality_ጭንቀታሙ_ትውልድ_ወይስ_ጭንቁ_ዘመን_.pdf2.23 MB
👍 4
ከጌታችንና መድሃኒችን ኢየሱስ ክርስቶስ አስገራሚ የህይወት ዘይቤ ትምህርቶች ውስጥ አንዱ የሆነው ‘ጭንቀትን ማስወገድ’፤ በተደጋጋሚ በአዲስ ኪዳን መጽሃፍ ላይ ተገልፇል። በእነዚህ መፅሀፍት ውስጥ “አትጨነቁ” የሚለው ተግሳፅ አዘል ምክር ቢያንስ ዘጠኝ ጊዜ በቀጥታ ተጽፏል፡፡  አለመጨነቅ ትእዛዝ ሆኖ መቅረቡ ለሰሚ ከባድ መሆኑ ግልጽ ነው፡፡ ትውልዴ በመርሀግብር ደረጃ አስቦና አቅዶ ሆነ እንዴ መጨነቁን የተያያዘው ያስብላል፡፡ አለመጨነቅ በእርግጥ ምርጫ ነውን? አቅዶና አስቦ በምንትስ ጊዜ ከነምንትስ ጋር ሻይ እየጠጣን እንጨነቃለን ብሎስ ቀጠሮ የያዘ የኔ ትውልድ አባል አለን? ጭንቀት በፈቃደኝነት የምናደርገው ግብር ወይስ በህይወት አጋጣሚ የሚደርስብን ዱብዳ? ጭንቀት ራሱስ ምንድን ነው?
“ጭንቀታሙ ትውልድ ወይስ ጭንቁ ዘመን ?”የተሰኘው ስለ ጭንቀት እና ፍርሃት የሚያነሳ ስነ ፅሁፍ በእግዚአብሔር እርዳታ በCounseling team ለንባብ በቅቷል!!! አንብቡት በሚገባ ትማሩበታላችሁ፤ለሌሎችም አካፍሉ:: መልካም ንባብ @juecsfcounseling #hesed multimedia
Показати все...
ጭንቀታሙ ትውልድ ወይስ ጭንቁ ዘመን ?.pdf9.64 MB
9👍 2
Фото недоступнеДивитись в Telegram
📢🔴📢🔴📢🔴📢🔴📢🔴📢 የሰዓት ለውጥ ማሳሰቢያ⏰⏰⏰⏰ የዛሬው የአጠቃላይ ህብረቱ የመጨረሻ ፕሮግራም የሚጀምረው 🥁🥁🥁🥁 ✨✨ 9:00 ሰዓት ነው✨✨ 9⃣⏰9⃣⏰9⃣⏰9⃣⏰9⃣⏰9⃣ መቅረት እንዲሁም ማርፈድ አይታሰብም🙅 ⏰9⏰9⏰9 ጌታ ይባርካችሁ! 🩵💜 @JUECS_Fellowship
Показати все...
2
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ሰላም ሰላም🙌 🙌 በዘመናቶች መካከል ታማኝነቱ ሳይለወጥ ህብረታችንን ስለጠበቀና መልካም የሆነ አመት ስለሰጠን የጌታችንና የአምላካችን ስም ይባረክ። ዛሬ(ቅዳሜ) በሚኖረን የ 2016 የመጨረሻው የአጠቃላይ ህብረቱ የአምልኮ ጊዜ ጌታችንን በአንድነት ሆነን የምናመልክበት ልዩ ጊዜ ይኖረናል። 📌ስለሆነም የሚኖረን ፕሮግራም ከ 9:00 ሰዓት የሚጀምር ስለሆነ ላልሰሙት እያሳሰብን ጌታን ለማምለክ በጊዜ እንገኝ ስንል በጌታ ፍቅር እናሳስባለን። ዘዳግም 32 ¹⁰ እርሱን በምድረ በዳ፣ ባዶና ጭው ባለ በረሓ ውስጥ አገኘው፤ ጋሻ ሆነው፤ ተጠነቀቀለትም፤ እንደ ዐይኑ ብሌን ጠበቀው። ¹¹ ንስር ጎጆዋን በትና፣ በጫጩቶቿም ላይ እንደምትረብብ፣ እነርሱን ለመያዝ ክንፎቿን እንደምትዘረጋ፣ በክንፎቿም እንደምትሸከማቸው፣ ¹² እግዚአብሔር (ያህዌ) ብቻ መራው፤ ምንም ባዕድ አምላክ አብሮት አልነበረም። ⛪👉MKC 🕓👉👉👉👉 @9:00 እንወዳችኋለን!     💜 @JUECS_Fellowship
Показати все...
4👍 1🔥 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ነገ ምሽት 3 ሰዐት ይጠብቁን። @juecsfcounseling #hesed multimedia
Показати все...
🔥 2
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ቀን 5 ሉቃስ 12 ³⁵ “በአጭር ታጥቃችሁ ተዘጋጁ፤ መብራታችሁም የበራ ይሁን፤ ³⁶ ጌታቸው ከሰርግ ግብዣ እስኪመለስ እንደሚጠባበቁና መጥቶም በር ሲያንኳኳ ወዲያው ለመክፈት ዝግጁ የሆኑ ሰዎችም ምሰሉ። ³⁷ ጌታቸው በሚመጣበት ጊዜ ነቅተው የሚያገኛቸው አገልጋዮች ብፁዓን ናቸው፤ እውነት እላችኋለሁ፤ ጌታቸውም በአጭር ይታጠቃል፤ በማእድ ያስቀምጣቸዋል፤ ቀርቦም ያስተናግዳቸዋል። ⛪👉MKC Minihall 🕓👉ማለዳ ከ 12:15-1:15           ምሳ ሰዓት ከ 6:00-7:00 #Prayer Mobilizers team @JUECS_Fellowship
Показати все...
👏 2
Фото недоступнеДивитись в Telegram
Фото недоступнеДивитись в Telegram
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.