cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

የስኬት መንገድ

ወደ ስኬት መንገድ አብረን እንጓዝ። ( AMIR 2021) ማንኛውን አስተያየት ካላችሁ እንቀበላለን Tg @EMABBX @ye_seket_menged Insta gram ✅ @emir_beatbox @emirstudio1 Tiktok ✅ @emirbeatbox1 Facebook page ✅emabbx YouTube ✅Emir beatbox

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
699
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

ticket መግዛት ምትፈልጉ አናግሩኝ @cruel_devil_36
Показати все...
Dm @EMABBX Sunday party #location:- Bole sheger Belgo bar
Показати все...
ሠላም ለአምስት ተማሪዎች የት/ት ወጪ የዩኒፎርምና የደብተር የሚሆን ስድስት ሽህ ብር ያስፈልጋል። መልካም ፍቃድዎ ከሆነ ያቅመዎን ያግዙን። (Emir)🙏 ድርጅቻችን ብርሀናማ ህይወት (በራውኤል እንድሪስ የሚመራ ተቋም) በተለያዮ ጉዳዮች ላይ የተቸገሩ ሰዎችን ግላዊ ስልጠና የሚሰጥ ሲሆን በዚህ ክረምት ደግሞ ታዳጊ ልጆችን በት/ት ቁሳቁስ ለመርዳት ዝግጅቱን ጨርሷል ይተባበሩን። ያቅምወን ለመርዳት በ @eventspromotion telegram account መልእክት ያስቀምጡ።
Показати все...
📅📅ራስህን አብዛ📅📅 ልክ ፍሬ ለማፍራት እና የፍሬዎቹን ውበት ለማሳየት ሲል ራሱን ዝቅ እንደሚያደርግ ዛፍ ሁን፡፡ ራሱን በባዶነት እና በጉራ ሞልቶ ከፍ የሚያደርገውን ፍሬ የማያፈራ ዛፍ ብቻ ነው፡፡ Join us @ye_seket_menged Group @eventspromotion
Показати все...
ባለፉት ስህተቶች እየተቆጨሽ እና እየተፀፀትሸ የዛሬው ማንነትሽን ትርጉሙ አታሳጪው ለፀፀት ምላሹን ፀፀት አታድርጊ በጥሩ ማንነት አዲስ የሕይወት ምዕራፍሽን ጀምሪው የዛሬ አመት አልፎአል ትላንትም ትላንት ላይ አብቅቷል። (🖊 EMIR ) join us @ye_seket_menged Group @eventspromotion
Показати все...
ሰዎች ማውራት አያቆሙም ስትቀርባቸው ለጥቅም ነው ስትርቃቸው ኩራተኛ ነው ይሉሀል ካማረብህ ይቀናሉ ካስጠላብህ ይርቁሀል። ካለህ ሰዎች ያውቁሀል ከሌለህ ሰወችን ታውቃለህ። በቃ ያወራሉ ስትወፍር ያወራሉ ስትከሳ ያወራሉ ሰነፍ ከሆንክ ያወራሉ ጎበዝ ከሆንክም ያወራሉ። እና ወዳጄ ድንጋይ ሲወረውሩብህ መልሰህ አትወርውር እሱ ጥላቻን እና ቂምን ነው የሚፈጥረው። ስለዚህ ድንጋዮችን ሰብስበህ ትልቅ ግንብ ገንባ ያኔ መልካም ሰው እንደሆንክ ያወራሉ መቆም ስትችል ወዳጅህ ብዙ ነው ከወደክ ግን ነቃፊህ ጥግ ድረስ ነው። (#Emir) Join us @ye_seket_menged @eventspromotion
Показати все...
ሴት ወይስ ወንድ??? አንድ ትልቅ ነገር እወቁ ወንዱ በውስጡ ያለውን የሴትነት ቅመም ወይም ቁጥጥር የሚያደርግበትን ስሜት በትክክል ባለመረዳቱ ለሴቷ የበላይ ነኝ ብሎ ያምናል። ሴቷም እንዲሁ በውስጧ ያለውን የወንድነት ቅመም ወይም አዛዥ ስሜት በአግባቡ ሳትረዳው ወንድ ለምን ገዢ ሆነ? ብላ የበታችነት ስሜት ይነግስባታል። ሁለቱም ባለመረዳታቸው እንጂ መበላለጥ ብሎ ነገር የለም። ሴትነት እና ወንድነት በጣም የተዎበ ልዩነት ነው። ሁለቱም በተመሳሳይ ጊዜ እና ሰአት የታተሙ የአንድ እጅ ውጤት ናቸው። ያ ሀይል ወይም በቋንቋ እግዚአብሔር ተብሎ የሚጠራው እውነት ደግሞ ፍርደ ገምድል የሚያዳላ አይደለም። በአምላክ ሚዛን ሁሉም እኩል ነው የማህበረሳባችንን የበሰበሰ አስተሳሰብ እና አስተምህሮን ትተን ካየነው። ከሚዛኑ የሚጎለው አስተሳሰቡ ላይ ባለው ጥላቻ ልክ እንጂ ሴት ከወንድ አታንስም ወንድ ከሴት አይበልጥም። የሴቶች ቀን ነው ዛሬም።ይህን እወቁ ሁሉም ቀን ግን ለሰው ልጅ የተሰጠ በረከት ነው ዛሬም ቀናችሁ ነው። አንድ ወንድ እና አንድ ሴት ሁለቱ ቢገናኙ ወንድነት በሴትነት ላይ ጥላቻ ወይም አሉታዊ ግፊት የለውም። ሴትነትም በወንድነት ላይ ክፋትን አያደርግም። ሴትነት ወንድነትን ከመቅበዝበዝ እና ከመባከን አድኖታል፤ ወንድነት ደግሞ ሴትነት ላይ ሰላም እና ደስታን ሞልቶበታል። ሴት ልጅ በሌለችበት ወንድ ልጅ እረፍት ወይም መረጋጋት የለውም ሁሌም ይቅበዘበዛል። ወንድ ልጅ በሌለበት ደግሞ ሴት ልጅ ሰላም እና ደስታ የላትም በድንጋጤናዠ እና በሀዘን ትቆራመዳለች። ስለሆነም ሴት ለወንዱ እረፍቱ ናት ወይም የመረጋጋት ከተማው ናት። ወንድ ደግሞ ለሴት የሰላሟ ድንኳን እና የደስታዎ ባህር ነው። በዚህ ባላቸው ተፈጥሯዊ ሀይል ሴት ወንድን ትስባለች ወንድ ሴትን ይሸከማል። ልዮነት ብሎ ነገር የለም። ስለዚህ በፆታ ውስጥ የተቀመጠው ሚዛን በዚህ መልኩ የተዎቀረ ነው። አንዳቸው ያለ አንዳቸው መኖር አይችሉም። ሴት ስለ አካሏ ወይንም የደስታዎ ምንጭ ስለሆነው ወንድ ሳታስብ ውላ አድራ አታውቅም። ወንድ ልጅም ስለ እረፍቱ ወይም በህይወቱ ስለሚረጋጋባት የልብ ከተማው ስለሆነችው ሴት ሳያስብ እና ሳይጨነቅ ውሎ አድሮ አያውቅም። ሁለቱ በመንፈስ የተሳሰሩ በመሆናቸው እርስ በርስ ይተሳሰባሉ። (Emir) Join us @ye_seket_menged Group @eventspromotion
Показати все...
ከአቅም በላይ የሆነው ጉዳይ ያለፈ ከሆነ ትምህርት ወስደህ ከስህተትህ መለወጥ እንጂ ባለፈ ክስተት መታሰሩ ጥቅም አልባ ነው ዛሬህን ማቆሸሽ ነገህን መግደል ነው። ስለዚህ ከአቅም በላይ የሆነው ትላንት ላይ ነው ስለዚህ የዛሬው አቅምህን በትላንት ማንነት መዝነህ ትውስታ በሚባል ሰንሠለት አትጠፈር። አቅምህን ባለፈው ላይ ሳይሆን በዛሬ ላይ ለሚመጣው አውለው። join us @ye_seket_menged
Показати все...
አስተውል 👌 የዛሬው ማንነትህ የትላንት አስተሳሰብህ ውጤት ነው‼️‼️ ፍርሃት፣ ጭንቀት፣ ሐዘን፣ ማጣት፣ ድብርት፣ ብስጭት፣ ተስፋ መቁረጥ፣ ደግሞ ብቸኝነት ሌላ ያለመፈለግ ስሜት…… ❓ ከነዚህ አንዱ እንኳ በኑሮህ ከገባ ህይወትህ ጎዶሎ ነው⁉️ በትላንት ማንነት ሰንሰለት ታስረህ ዛሬህን አትግደል። ትላንት አልፋል ዛሬ አዲስ ህይወት ነው ነገ ተስፋ ነው። ጥላቻን በፍቅር ማሸነፍ ልመድ ለሚነቅፋህ መልስ አትስጥ ትእግስት እና ማስታዎልን ስንቅህ አድርግ። (Emir) join us @ye_seket_menged telegram group @eventspromotion
Показати все...
#relationship advice ሁሌም ቢሆን ጥርጣሬ የሚነሳው አንቺ ስለምታጠፊ ወይም አንተ ስለምትማግጥ ሳይሆን አላምንሽም የሚለው ወይም የሚጠረጥረው አካል በራስ መተማመን ስለሌለው ነው። አንቺን በወሲብ የማያስደስትሽ መስሎ ሲሰማው ሌላ ጋር የምቶጪ ይመስለዎል ይህ ማለት ጥርጣሬውን የፈጠረው የሱ በራስ እምነት ማጣት እንጂ ያንቺ ጉዳይ አይደለም። አንተን ያላስደሰተችህ መስሎ ሲሰማት ሌላ ሴት ጋር የነበርክ ይመስላታል ይህም በተመሳሳይ እሷ አቅም እንደሌላት ካሰበች አቅም ያላትን የተገናኘህ ይመስላታል። እራሱን ካልወደደ እና ውብ መሆኑን ካላመነ እና ለራሱ ፍቅር ከሌለው አንቺ ሌላ ወንድ ጋር ግንኙነት ያለሽ ይመስለዋል ምክንያቱም ውብ አይደለሁም ብሎ ስለሚያስብ። የዚህ ሁሉ ችግር ግን ጠርጣሪው እራሱ ነው። ስለዚህ በአሉባልታ እና በጥርጣሬ ችግር እና ጭቅጭቅ አትፍጠሩ አትለያዩ እውነት የተጠረጠረው ክስተት ተፈፅሞም ከሆነ ችግሩ ካንተ ነው ወይም ካንቺ ምክንያቱም እሷ ካንተ ውጭ ባደረገችው ነገር ላይ አንተ ብቁ ስላልሆንክ ነው። በቃ አንተ ወይም አንቺ የምትጠረጥሪበትን ጉዳዮች ካሟላሽ ጥርጣሬው ይጠፋል። ነገሩን በፍቅር ውስጥ አነሳንው እንጂ ህይወት ውስጥም እንዲሁ ነው በነገሮች ብቁ ሁነህ ከተገኘህ የምትጠረጥረውም ነገር የለህም በዙሪያሄ ያሉትም ብቁ የሆነውን አንተን ላለማጣት ለራሳቸው ሲሉ ይታመናሉ። ( Emir ) join us @ye_seket_menged
Показати все...
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.