cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

የየካ አካባቢ ወጣቶች እና ጎልማሶች ምዕራፈ ቅ/ሚካኤል መንፈሳዊ ማህበር

ይኽ በየካ ደብረ ሣህል ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን የየካ አካባቢ ወጣቶች እና ጎልማሶች ምዕራፈ ቅ/ሚካኤል መንፈሳዊ ማህበር የቴሌግራም ቻናል ነው፡፡ መንፈሳዊ ጽሑፎችን፣ ወቅታዊ ኹኔታዎችን የሚገልጹ መረጃዎችን እንዲሁም ማስታወቂያዎችን በዚኽ ገጽ ለተከታዮቹና ለማህበሩአባላት ያስተላልፋል፡፡ አስተያየት ካለዎት 0913576764መደወል ይችላሉ

Більше
Рекламні дописи
653
Підписники
-224 години
-37 днів
+530 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

🔴 የሐዘን መግለጫ 🔴 የማህበራችን አባል የሆነው ወንድወስን አያሌው (አባቡሽ) ከዚህ አለም ድካም አርፏል :: ሥርዓተ ቀብሩም ዛሬ በየካ ሚካኤል ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ይፈፀማል ሁላችሁም የማህበሩ አባላት በሰዓቱ በመገኘት ወንድማችንን የምንሸኝ ይሆናል :: ማህበራችን የተሰማውን ጥልቅ ሃዘን እየገለፀ ለቤተሰቦቹ ለወዳጅ ዘመድ እዲሁም ለማህበራችን አባላት መፅናናትን ይመኛል :: የወንድማችንን ነብስ እግዚአብሔር አምላክ በገነት ያሳርፉልን አሜን።
Показати все...
👍 14
አስቸካይ ስብሰባ የአገልግሎት ክፍል አባላት በጠቅላላ ነገሀሙስ10/09/16 12ሠአት ላይአስቸካይስብሰባ አለ አርእሱ የቅዳሜው ጉባኤ ነው ማንም መቅረት አይቻልም
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
መቅረት ያስቆጫል 🙏🙏🙏
Показати все...
11
ሁላችሁም ተጋብዛችኋል 🙏🙏
Показати все...