cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

🕌ነጃሺ🕌NEJASHI TUBE

አሠላሙ አለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱህ ይህ ቻናል የተለያዩ ተከታታይ ኪታቦችን፣ጠቃሚ እና አንገብጋቢ ተከታታይ ትምህርቶችን እንዲሁም ፣በትዛዛ የፈለጋቹትን እየጠየቃቹ መንዙማ ነሺዳ Pdf ኪታቦች የስልክ app ያገኙበታልLeave ከማለታቹ በፊት ያልተመቻቹ ነገር ካለ አስተያየት እንቀ ።ለመቀላቀል ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ @nejashin @nejashin

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
151
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

አስቾኳይ የእርዳታ ጥሪ ለ እህታችን !! ★ በቅንነት ሼር ሼር ሳያድርጉ እንዳያልፉ የሕይወት አድን ጥሪ ወገን ለወገን ደራሽ ነውና #ETHIOPIAN || ሀያት ኢብራሂም ኡመር ትበላለች የ 11class ተማሪ ነች በ ባሌ ጎባ ነዋሪ ስትሆን በደረሰበት ከፍተኛ በሆነ የኩላሊት ህመም ሁለት #ኩላሊቶቹዋ ከጥቅም ውጪ ሆነው ዲያለሲስ እየተደረገላት በከፍተኛ ስቃይ ውስጥ ትገኛልች ። ውድ ወገኖች ለእህታችን በሃኪሞች በተነገረው የቀድሞ ጤንነቱ እንዲመለስ ያለው አማራጭ የኩላሊት ንቅለ ተከላ ማድረግ ብቻ እንደሆነ #የኩላሊት ንቅለ ተከላ ለማድረግ ወደ ውጭ ሃገር መሄድ ይኖርበታል ለህክምና በጠቅላላ 2,000,000(ሁለት ሚሊዮን ብር)ያስፈልጋታል ውድ ወገኖች ወገን ለወገን ደራሽ ነውና ለህታችን #ህይወት ለመታደግ የእርዳታ እጆቻቹ እድትዘረጉለት ዘንዳ በፈጣሪ ስም እንማፀናለን መርዳት ባትችሉ እንኳን ለሚረዱ ሰው ሼር በማድረግ እድተባበሩን በአክብሮት እንጠይቃለን! የበለጠ መረጃ ለማግኘት በስልክ ቁጥር +251925386501 እንዲሁም ቤተሰቡዋ ጋር 0920942369 0912823605 በመደወል መረጃ ማግኘት ይችላሉ !! በቅንነት ሼር ያድርጉ @feruz_islamic
Показати все...
ሰበር ዜና❗️❗️ ቀደም ሲል በዩቲዩብ "innocent prophet"የሚል የ 13 ደቂቃ ኢስላም ጠል ፊልም ተለቆ ነበር። አሁን ግን ሙሉ የ 74 ደቂቃ ጸረ ኢስላም ፊልም “innocent prophet” በዩቲዩብ የተለቀቀ ሲሆን በዓለም ዙሪያ 2 ቢሊዮን ሙስሊሞች ተቃውሞ ቢያሰሙም ዩቲዩብ አላጠፋም በማለት በቀላሉ ተደራሽ እንዲሆን አድርጓል። ማስጠንቀቂያ አሰላሙ አለይኩም ወንድሞች እና እህቶች ኡለማዎች (ምሁራን) በዓለም ዙሪያ የሚገኙ ሁሉም ሙስሊሞች ጉግል እና ዩቲዩብን ዛሬ እና ለ 3 ቀናት እንዳይጠቀሙ አስጠንቅቀዋል ምክንያቱም ጉግል ሙሐመድን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም የሚሳደብ ፊልምን እንደማያግድ አስታውቋል፡፡ ይህ ከ 210 ሚሊዮን ዶላር በላይ ኪሳራ ያደርስባቸዋል፣ ምክንያቱም ዓለም ላይ 1.5 ቢሊዮን ያህል ሙስሊም ተጠቃሚዎች አሉት ፡፡ ሙስሊም ነኝ እና የመሐመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ተከታይ ነኝ ብለው የሚያስቡ ከሆነ ይህን ሚሴጅ ያጋሩ።ይህንን ሚሴጅ ለማጋራት ወይም ለማስተላለፍ ከ 2 ደቂቃ በታች ነው የሚወስድቦት። አላህ የቂያም ቀን ነብዩ ሲሰደቡ ምን እንደሰራን ሲጠይቀን ምናልባት መልስ ሊሆነን ይችላል። (አሜሪካ ትከስራለች) ይህ ትንሽ ጥረት ብቻ ነው ፣ ትንሽ እንቅስቃሴ ከባዶ ይሻላል። ስለዚህ እባክዎን ይህንን ያጋሩ
Показати все...
Показати все...

Learn how the Biden-Harris Administration is tackling our nation’s challenges and building our country back better from this crisis.

8.01 KB
Показати все...
ነፍሷን ልታጠፋ ስትል ህፃኑ ደረሰላት // በጣም የሚገርም አስተማሪ ታሪክ

Welcome To Elaf Tube !!---------------------------------------ለሚጠቅም እውቀት እንጓዝ ብዙ ርቀት !!የፌስቡክ አድራሻችን our Facebook

https://www.facebook.com/elaftubeየቴሌግራም

አድራሻች...

አንድ ቀን ረሱል (ሰ.ዐ.ወ) ለዐሊይ (ረዐ) እንዲህ አሉት:: አንተ ዐሊይ ሆይ ከመተኛትህ በፊት አምስት ነገሮችን ተግብር፡፡ 1,ስትተኛ አራት ሺ ዲናር ሶደቃ ስጥ 2,ቁርዐን አኽትም 3,ለጀነት ዋጋዋን ክፈል 4,ሁለት ሰዎችን አስታርቅ 5,ከዚያም አንድ ጊዜ ሐጅ አድርገህ ተኛ፤ ዐሊይም(ረዐ)እንዲህ በማለት ጠየቁ፦ያ ረሱለላህ ይሄን በአንድ ለሊት እንዴት ማረግ ይቻላል? ብሎ ጠየቃቸው ረሱልም (ሰ.ዐ.ወ) የሚከተለውን ተናገሩ። 1,አራት ጊዜ ሱረቱል ፋቲሀን የቀራ 4000 ዲናር ሰደቃ ከሰጠው ጋር እኩል ነው። 2,ሶስት ጊዜ ሱረቱል ኢኽላስን(ቁል ሁ ወላሁ አሀድ) የቀራ አንድ ጊዜ እንዳኸተመ ይቆጠርለታል። 3,ሶስት ጊዜ ላ ሀውላ ወላ ቁወተ ኢላ ቢላሂል ዐሊዩል ዐዚም ያለ የጀነት ዋጋዋን ከፍላል። 4,አስር ጊዜ እስቲግፋር ያረገ ሁለት ሰዎችን እንደ ማስታረቅ ነው። 5,አራት ጊዜ ሸሀዳ ያደረገ አንድ ጊዜ ሀጅ እንዳደረገ ነው። አስብ ይሄ መልእክት አንተ ጋር ብቻ እንዲቆይ አትፍቀድ ለሌሎችም አጋራ ባንተ ምክንያት ሌላ ሰው አንብቦ ቢጠቀም አንተም የሱ ምንዳ ተካፋይ ነህና። አላህ ባነበብነው ባስተላለፍነው ተጠቃሚ ያድርገን! Join us @fumenzuma
Показати все...
#አስደናቂው_አባት_ለሴት_ልጁ የመከራት ታላቅ ምክር! #እህቴ ሆይ! ራስሽን በዚህ #ምክር ለውጪ! በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ በሆነው። አንዲት ሙስሊም እህት ታብሌት ገዛች። አባቷም ታብሌቱን ባየ ጊዜ ታብሌቱን ከገዛሽው ቡኋላ መጀመሪያ ምን አደረግሽ? አላት። ልጅት:- በስክሪኑ ላይ ከመሰነጣጠቅና ከመሰነጣጠር የሚጠብቀውን "screen protector" እና እንዳይሰባበር ሽፋንና ከለላ የሚሆነውን ከቨር ገዛሁለት። አባት:- ይህን እንድታደርጊ ያስገደደሽ ሰው አለ? ልጅት:- በፍፁም! አባት:- አንቺ ይህን በማድረግሽ የታብሌቱን ካምፓኒ እንደናቅሽ ይሰማሻልን? ልጅት:- በፍፁም አባቴ! እንደውም ካምፓኒው ነው ይህን እንድናደርግ ነው የሚመክረን። አባት:- ከቨሩን ማድረግሽ ታብሌቱ ጥቅም ስላልነበረው ነውን? ልጅት:- አይደለም! እኔ እንዳይበላሽብኝ ስክራች በዝቶበትም ዋጋው እንዳይወርድብኝ ነው። አባት:- ከቨሩንስ በማድረግሽ የታብሌቱ ውበት ቀነሰብሽን? ልጅት:- በኔ እይታ ውበቱ አልቀነሰም። ውበቱ ቢቀንስ እንኳ የታብሌቱን ደህንነት መጠበቅ ከውበቱ የበለጠ አሳሳቢ ነው። አባት:- በእዝነት አይን እየተመለከታት እንዲህ አላት 👇👇👇ሙሉዉን ለማንበብ👇👇👇
Показати все...
ልጄ ነገሩ እንዲህ ነዉ
Shaer
Join
ሳታነቡ ፍርድ እንዳሰጡ!!!! አባቴን ላገባ ነው አልኩት =============== በ ጣም ተደሰተ "እስቲ ሽምግልና ከመሄዴ በፊት ፎቶዋን አሳየኝ" አለኝ ፡፡ ጊዜ አላጠፋሁም ወዲያው ሞባይሌ ውስጥ ያሉትን ፎቶዎችዋን እየተመለከትኩ አንዱን መርጬ አሳየሁት ሌላም ፎቶ ጨመርኩለት አባቴ ቅር ያለው ይመስላል፡፡ ዝም ብሎ ለረጅም ሰአት ቆዘመ፡፡ "ምነው ቅር ያለህ ትመስላለህ" አልኩት፡፡ አባቴም ከሀሳብ ባህር ወጥቶ ስሜን እየጠራ " ጥያቄ አለኝ ትመልስልኛለህ? እውነት ብመክርህ ምክሬንስ ትቀበለኛለህ?" አለኝ፡፡ እኔም ፈጠን ብዬ "ምን ችግር አለው ጠይቀኝ ምከረኝ" አልኩት፡፡ የአባቴ ፊት ጥሩ አልነበረም " አንተ እኔ እስከማቀው ድረስ ትሰግዳለህ ትቀራለህ በኢባዳ ላይ ጎበዝ ነህ በዚህ ሁኔታህ አግብተህ እንድትቀጥል ምኞቴ ነው፡፡የምታገባት ልጅ ሂጃብ አታደርግም እንዳየኋት ጥያቄዬ አላህን ያላከበረች እና ያልታዘዘች ሴት እኔን ትታዘዘኛለች ብለህ ታስባለህ?" አለኝ፡፡ በርግጥ በጣም ከባድ ጥያቄ ነበር ያልጠበኩት "አባ ኢማን እኮ በለበሰ አደለም ስንት አሉ አደል ለብሰው መጥፎ ስራ ላይ የሚገኙ? የሂጃቧ ነገር አያሳስብም ዋናው እኛ መዋደዳችን ነው " አልኩት፡፡ አባም ትኩር ብሎ ተመለከተኝ " እኔ ላንተ መጥፎ ነገር ፈፀሞ አልመኝልህም ግን እኔ እድሜዬ ብዙ አስተምሮኛል ሂጃብ የለበሱ ሴቶች በሞሉበት ጊዜ ዲን በተስፋፋበት ወቅት የማልቀበላቸው እውነታዎች አሉ ይህን ጥያቄዬን አይምሮህ ውስጥ ፃፈው እንድትረሳው አልፈልግም ጥያቄውን እደግምልሃለሁ፡፡፡፡ አላህን ያልታዘዘች ሴት እንዴት አንተን ልትታዘዝ ትችላለች?" ብሎ አባቴ ቆጣ አለ፡፡ ተነስቶም ከቤት ወጣ እኔም ነገሩን ብዙም ትኩረት አልሰጠሁትም በትልቅ ድግስ ተጋባን ቀን አልፎ ቀን ተተካ ወራቶች ነጎዱ አመታቶች ተተኩ የሁለት ልጆች አባት ሆንኩኝ ስራዬ አልፎ አልፎ ፊልድ ያሶጣኝ ነበር አንድ ቀን ልጆቼን ትምህርት ቤት አድርሼ ቤት ቁጭ እንዳልኩ ድንገት ተደውሎልኝ ፊልድ እንድወጣ ታዘዝኩ እቃዎቼን ልክ እንዳዘጋጀሁ ሼፌሬ መጣ ጊዜ አላጠፋሁም ወደ መኪና ገብቼ ጉዞ ጀመርን ከሰፈሬ ብዙ ርቀን ከተጓዝን በኋላ ስልኬን ቤት መርሳቴን አስታወስኩ በጣም ተበሳጨሁ መኪናውን አዙረን ወደ ቤት ተመለስን ከቆይታዎች በኋላ ቤት ደረስኩ የውጭ በር ከፍቼ ወደ ሳሎን ገባሁ ስልኬን ጠረጴዛው ላይ እንዳስቀመጥኩት አገኘሁት ተመልሼ መምጣቴን ለባለቤቴ ለማሳወቅ ኩሽና ገባሁ የለችም መኝታ ቤት ስገባ ግን ያልጠበኩት ያልገመትኩት ነገር ገጠመኝ ባለቤቴ ከአንድ የሰፈር ጎረምሳ ጋር የገዛ አልጋዬ ላይ ጭንቅላቴ ለቀቀ ከዛ በኋላ የሆነውን ሁሉ አላቅም፡፡ ብዙ ሱሶችን እጠቀም እንደነበረ አስታውሳለሁ ቤተሰቦቼ ከብዙ ጥረት እና ድካም በኋላ መልሰው ሰው አደረጉኝ ወደ ስራው አለም ተቀላቀልኩ፡፡ ዛሬ ሁለት ልጆቼን እያሳደጉልኝ ይገኛሉ ባለቤቴም የዛኔ እንደጠፋች ቀረች ልጆቼንም ብላ ጠይቃ መጥታ አታውቅም፡፡ ድፍን 5 አመት አለፈ፡፡ ጭንቅላቴ ውስጥ ግን አሁንም ድረስ ያልጠፋው ንግግር የአባቴ ብቻ ነበር " አላህን ያልታዘዘች ሴት እንዴት አንተን ልትታዘዝ ትችላለች?" አባቴ ትክክል ነበር እኔ ግን ዘገየሁ በጣም አረፈድኩ ዛሬ ለሂጃባቸው ሲሉ ሴቶች ይደበደባሉ ይናቃሉ ይገፋሉ ይዋረዳሉ ይሰደባሉሁሉ ያልፋል ነገ አላህ በጀነት ይሞሽርሻል ታገሺ፡፡ 👇👇👇 join👉 @ziz_pictures
Показати все...
❍ 13 የአሏህ ባህሪያቶችን የአቅልና (የአእምሮና) የቁርአን ማስረጃዎችን በከፊሉ እናያለን #ንያችሁን_ለአሏሁ ተአላ አድርጉ!! ➧አል-ውጁድ፦ አሏሕ መኖሩ ➣አሏህ ያለ ነው ለመኖሩም ጥርጥር የለም። ❒ #የአእመሮ ማስረጃችን፦ ➻ ❛የዚች አለም መኖር ብቻ ፈጣሪ መኖሩን በግልፅ ያመላክተናል፥ ምክንያቱም አንድ ድርጊት ያለ አድራጊ አይገኝም። ለምሳሌ እኛ የሆነ ፅሁፍ ፅፈን ያንን ፅሁፍ ለጓደኛችን ወስደን ይህን ፅሁፍ ማንም ሳይፅፈዉ በራሱ ጊዜ ተፃፈ ብንለዉ አእምሮው አይቀበለውም፥ ለምን እንደት ሰዉ ሳይፅፈዉ በራሱ ተፃፈ? የሚል ጥያቄ ይመጣበታል። ለ’ኛም ለአእምሯችን ከባድና የማይሆን ነገር ነዉ ስለዚህ ለዚች ፅሁፍ ግደታ ፀሀፊ እንደሚያስፈልጋት ሁሉ ለዚች አለምም ካለ መኖር ወደ መኖር ያስገኘዉ የግድ ፈጣሪ አለ፥ ያ ፈጣሪ የነበረዉ ደግሞ እነዚህ አለም ዉስጥ ያሉ ነገራቶች ሳይገኙ (ሳይፈጠሩ በአዘል ያለ ጅማሬ) ያለ ጌታ ነዉ። #አለም ሲባል እንደሚታወቀዉ ከአሏህ ዉጭ ያሉ ነገሮች በሙሉ ካለ መኖር ወደ መኖር የገቡ አለም ይባላሉ። እነዚህን ሁሉ #የፈጠረ_ፈጣሪ ደግሞ እነዚህን ነገሮች ሳይፈጥር ያለ እነዚህ ነገሮች ያለ ነበር። •ለምሳሌ አሏህ ቦታ ሳይኖር ያለ ቦታ ነበር ምክንያቱም ቦታ ለራሱ ፍጡር ስለሆነ አቅጣጫ ሳይኖር ያለ አቅጣጫ ነበር፥ አቅጣጫ ማለት ላይ ታች ግራ ቀኝ ኃላ እና ፊት የሚባሉት፥ አርሽን ሳይፈጥር ያለ አርሽ ነበር ለምን አርሽ ፍጡር ነዉ አሏህ ፈጣሪ ነዉ፥ ሌሎችም አለም ዉስጥ ያሉ ነገሮች በሙሉ ሳይኖሩ አሏህ በአዘል ነበር። قال رسول الله صلى الله عليه وسلم « ﻛﺎﻥ ﺍﻟﻠﻪ ﻭﻟﻢ ﻳﻜﻦ ﺷﻰﺀ ﻏﻴﺮﻩ‏» رواه البخارى «አሏህ ከርሱ ሌላ ምንም ነገር ሳይኖር በፊት ነበር።» •ታድያ #አሏህ ያለ ነዉ ስንል መኖሩ ያለ ቦታ ያለ አቅጣጫ ያለ እንደት ነዉ፥ ማለታችን ነው። ለምን? ተብሎ ጥያቄ ከተነሳ ከላይ መልሱን መለስ ነዉ፥ እንዴት ለምን ትሉኛላችሁ? ከላይ የሁሉ ነገር ፈጣሪ እርሱ አሏህ ነዉ አሏህ ደግሞ እነዚህ ነገሮች ሳይኖሩ ነበር ብለን የል!!! በትክክል በስርአት ብለናል ታድያ ለአሏህ መቀያየር ስለማያመችበት ከፈጠራቸዉ በኃላ ደግሞ ተቀይሮ ወደ አርሽ መጣ አይባልም፥ ተቀየረ ከተባለ፦ ➊ በፍጡር ባህሪ እየገለፅነዉ ነዉ፥ #መቀየር ደግሞ ትልቁ የፍጡራን ባህሪ ነዉ ብለዋል #ኢማሙ_አቡ_ሀኒፋ ፊቅሁል አክበር በተባለዉ ኪታባቸዉ። ➋ ቁርአንን እየተጋጨን ነዉ ምክንያቱም ተቀየረ ካልን #አሏህን ፍጡር አደረግነዉ፥ በፍጡር ባህሪ ገለፅነዉ አሏህ ደግሞ በቁርአን ሱረቱል ሹራ ላይ .قال الله تعالى [ليس كمثله شىء"] «እኔን የሚመስል አንድም ነገር የለም።» ስለዚህ አሏህ እኔ ፍጡርን አልመስልም እያለ እኛ በፍጡር ከገለፅነዉ ቁርአን አስዋሸን ቁርአን ያስተባበለ ደግሞ........... ➌ አሏህን ከፍጡራን ፈላጊ አደረግነዉ አሏህ ደግሞ ከፍጡር አይከጅልም ምክንያቱም ከጃይ ነዉ ከተባለ ደካማ ነዉ ደካማ ደግሞ ፈጣሪ ሊሆን አይችልም ምክንያቱም ለራሱም ፈላጊ ነዉና፥ #አሏህ ከአለም ፈላጊ እንዳልሆነ በቁርአን ሲነግረን፦ قال الله تعالى[فإن الله غني عن العالمين] «አሏህ ከአለማት የተብቃቃ ነዉ፡፡» ታድያ እንዴት አሏህ ፈላጊ ይባላል ከፍጡር??? አቅል ይህን አይቀበለዉም!! ስለዚህ አሏህ ያለ ነዉ ስንል ያለ ቦታ ያለ አቅጣጫ ያለ እንዴት ነዉ ማለት ነዉ።❜ ❒ #የቁርአን ማስረጃ፦📚 ﻗﺎﻝ ﺗﻌﺎﻟﻰ ‏(ﺃﻓﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﺷﻚ ) «አሏህ ለመኖሩ ምንም ጥርጥር የለውም።» #ነብዩም ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል፦ « ﻛﺎﻥ ﺍﻟﻠﻪ ﻭﻟﻢ ﻳﻜﻦ ﺷﻰﺀ ﻏﻴﺮﻩ‏» ﺭﻭﺍﻩ ﺍﻟﺒﺨﺎﺭﻱ ﻭﻏﻴﺮﻩ «አሏህ ከርሱ ሌላ ምንም ነገር ሳይኖር በፊት ነበር።» ቡኻሪና ሌሎችም ዘግበውታል!!
Показати все...
አልዋህዳኒያ
ሁሉንም
አል ፈቂህ ሱለይማን አል ጀመል እንዲ ይላሉ : " የዓሹራ ቀን እራስን በማያስጨንቅና በማያስገድድ መልኩ ለቤተሰብ ሰፋ አድርጎ ሪዝቃቸውን ማብዛት ፤ ለድሆችና ሚስኪኖች ሰደቃ በመስጠት ማስደሰት በሸሪዐችን ይወደዳል ። ይሄን ግን ካላገኘና ካልቻለ ደሞ ፀባዩን ያስፋ ከመበደል ይቆጠብ.." ብዙ ዑለማዎች ተቀባይ ባደረጉትም ሀዲስ ላይ ሰፋ ማድረጉ ከሰይዳችን ሰ.ዐ.ወ ተዘግቧል እንዲህ ይላሉ ሰይዲ : (مَنْ وَسَّعَ عَلَى عِيَالِهِ وَأَهْلِهِ يَوْمَ عَاشُورَاءَ وَسَّعَ اللهُ عَلَيْهِ سَائِرَ سَنَتِهِ)،https://t.me/madihuseid " የዓሹራ ቀን ለቤተሰቡ ሪዝቃቸውን ሰፋ ያደረገ አመቱን ሙሉ አላህ ሪዝቁን ያሰፋለታል " ************* ቤተሰባችንን እና የተቸገሩ ጎረቤቶቻችንን በተቻለን መጠን አንርሳ። አንድ ያስደሰትነው ልብ ነገ አኼራ ላይ የአላህን ቁጣ ልያበርድልን ይችላል ❤️
Показати все...
ታዉቃለህን? هل تعلم←

⇒በዚህ ቻናል ሀቅን ከባጢል ለመለየት የሚለፉት የሀገራችንና የባህር ማዶ የሱፊያ ዑለሞች ጣፍጭ ንግግሮች ያገኙበታል እንዲሁም የአሽዐሪያ ዐቂዳን ይዳስሳል ለመቀላቀል አስተያየት ካሎት ሀቅን ይዞ ሀቅን ለማስቀጠል።ማይፈልግ የለምና በዚህ ገብታቹ የበኩላቹን ተወጡ 👇👇👇👇👇 @teweselnabike @madihuseid @Teweselnabot

Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.