d͓͓̽̽a͓͓̽̽r͓͓̽̽k͓͓̽̽_f͓͓̽̽e͓͓̽̽e͓͓̽̽l͓͓̽̽i͓͓̽̽n͓͓̽̽g͓͓̽̽🖤
➡ d͓͓̽̽a͓͓̽̽r͓͓̽̽k͓͓̽̽_ f͓̽e͓̽e͓̽l͓̽i͓̽n͓̽g͓̽ 🕳 ıs ѧ ċһѧňňєʟ ċяєѧţєԀ ғoя ◽ғuň ◾һєѧʟ ɞяoҡєň һєѧяţ💔 ◽musıċ🎶 ◾moţıνѧţıoňs ◽զuoţєs ◾pıċţuяєs so joıň ⚜ @ORDINARY123 ⬛
БільшеКраїна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
175
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів
- Підписники
- Перегляди допису
- ER - коефіцієнт залучення
Триває завантаження даних...
Приріст підписників
Триває завантаження даних...
ከእያንዳንዱ #Online #ተጥዳ ከምትውል #ሴት ጀርባ
አንድ #የሞባይል ካርድ የሚልክ ሚስኪን #ወንድ አለ 😋😁
ወንድ ሆኖ ትልቅ ቂጥ ያላትን እማይወድ #ወያላ ብቻ ነው
ትርፍ ሶስተኛ ሰው አይጭንማ
😆😂🤣
#My_brother brand ጫማ እና ደረጃውን የጠበቀ ልብስ ስለለበስክ ምርጥ አስተሳሰብ ማንነት አለህ ማለት አይደለም❗️
እርጉዝ ቁንጫ ለይቼ የማውቅ አራዳ ነኝ ይለኛል እንዴ..
#ለነገሩ_አይገርምም ያስረገዝካት እራስህ
ስ ለ ሆ ን ክ 😜😂
ጒደኛዬን ለምን ጥያቄዬን በጥያቄ ትመልስልኛለክ እለዋለው
እንዴት?
🙆🏽♂😆😂🤣
ፍቅረኛህን ስትጋብዛት ጓደኛዋን እያመጣች ካስቸገረችህ ጓደኛዋን ጥቀሳት ወይም አጉርሳት ...
ከዛ በኋላ ብቻዋን እየተንጦለጦለች ትመጣልሃለች 😜
እባካችሁ ሴቶች ቆንጆ ወንድ ስታዩ አናግሩት ፡ ስልክ ተቀበሉት ፡ ተጀናጀኑት ዝም ብላቹ እሱ ቀድሞ ካላወራኝ ብላቹ አሰግጡ😁
ከኔም መጀመር ይቻላል😂
ጫማዬ ውሀ ማስገባት ከጀመረ ቆየ አሁን የቀረው መብራት ማስገባት ብቻ ነው😭😂
መርካቶ የነዳ ሰው የትም ቢሄድ መንጃ ፍቃድ ያለ ፈተና ይሰጠው ባይ ነኝ😁
ደረቱ አበጥ ያለ ወንድ ይመችሻል ስላት...
አይ ኪሱ አበጥ ያለ ነው የሚመቸኝ አለችኝ
Оберіть інший тариф
На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.