ꜰᴜɴ ʜᴏᴜꜱᴇ
Mesak meznanat lyemifelgn becha Join and have fun Bechanalu 👉🤡 Funny jokes😂 👉Meme😅 👉Best quotes😂 👉Funny videos😆 👉Best poems😀.... cross✔️ Ena bezu bzu enanten yemiyaznanu negerochin tagegnalachihu
БільшеКраїна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
263
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів
- Підписники
- Перегляди допису
- ER - коефіцієнт залучення
Триває завантаження даних...
Приріст підписників
Триває завантаження даних...
ካጠናህ - ታልፋለህ
ካለፍክ - ትደሰታለህ
ከተደሰትክ - ትጫወታለህ
ከተጫወትክ - ትደክማለህ
ከደከመህ - ትታመማለህ
ከታመምክ - ትሞታለህ
.
ስለዚህ አታጥና 😊😊
በአውስትራሊያ አንድ ተማሪ አርፍዶ ሲመጣ እንደ ቅጣት ደረቅ ዳቦ እንዲበላ አርገዋል
ይህንን በኢትዮጲያ ሞክረነው
አስተማሪዎችም አርፍደው መምጣት ጀመሩ
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ተማሪ ቺክ ጠብሰህ ትምህርት እንዴት ነዉ ስትላት በጣም ደስ ይላል ካለችህ ወንድሜ ጠርጥር
..... ...... ...... ....... .......
ትምህርት አሁን ምኑ ደስ ይላል? ይሄኔ አስተማሪዋን ጠብሳኮ ነዉ😂😂
አሁንስ ምርር ያለኝ ነገር የሴቶችን ውሸት መስማት ነው ጭራሽ ጆሮዬን ሰጥቼ ብሰማት
.
.
.
.
ምጣዳችን ፍላሽ ይቀበላል ትበለኝ😏😒😂
በኛ ትውልድ ግዜ የምንዘምረው #ልጅነቴ_ልጅነቴ_ማርና_ወተቴ ነበር የምንለው የአሁን ትውልድ ግን...
#ልጅነቴ_ልጅነቴ_ስልክና_ታብሌቴ 😂😂
አንዲት ከበርቴ አሮጊት በአለም ዝነኛ የተባለውን ሙዚየም እየጎበኙ ነው (ግድግዳ ላይ የተሰቀሉትን ስእሎች በመመልከት ላይ እንዳሉ በድንገት "ይህ ስእል ምንድነው ? ይህን የመሰለ ታላቅ ሙዝየም ውስጥ እንዲህ ያለ አስቀያሚና አስፈሪ ስእል ጥበብ ተብሎ ከዝነኛ ስእሎች መሀል መቀመጡ አሳፋሪ ነው !” አሉ:: አስጎብኝውም ወደ አሮጊትዋ ጆሮ ጠጋ ብሎ "ይቅርታ እመቤት... ይህኮ ስእል አይደለም መስታወት ነው አላቸው ይባላል😜😂🤣
@yesak_yefegegta_biyet