Broken hearts 💔🍺
Welcome to this channel #video #couple pic #sweet story #wiz yared Join us @brokn12 cross by @yarvartolu @Redina2 @yaredu1
Більше352
Підписники
Немає даних24 години
-37 днів
-2030 днів
- Підписники
- Перегляди допису
- ER - коефіцієнт залучення
Триває завантаження даних...
Приріст підписників
Триває завантаження даних...
ላልችለው ምናለ ባይሰጠኝ
ከሰጠኝ ምን ነበር ባይነፍገኝ
ተሟጦ ካለቀ ተስፋዬ
ሀዘኔን ልጠበው በእንባዬ
ስትርቂኝ እንባዬ ቢወርድም
በክፉ ሲያነሱሽ አልወድም
ይሳካ ይቃና ጎዳናሽ
ደና ሁኚ በሄድሽበት ይቅናሽ
🥹🥹🥹
አንድ ቀንለዘላለሙ ዝም ትላለህ😐
አንድ ቀን ለዘላለም ትሄዳለህ ⚰
አንድ ቀን እስከወዲያኛው ተረስተህ ትዝታ ትሆናለህ
አንድ ቀን ዳግመኛ እድል አይሰጥህም 🥺
ያለህ አሁን ነው የናፈቀህ ጋር ደውለህ አውራው
ያስቀየምከውን ይቅርታ ጠይቅ ......አሁን!🙏😔