cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

#ሳይኮሎጂ እና ፍቅር

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
190
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

አሁን ከምታገኘው ነገር በላይ ጊዜ ወስደህ ማሰብ ያለብህ ስለምትሆነው ነው፤ ምክንያቱም የምትሆነው ማንነት ነው ነገ የምታገኘውን ደስታ፣ ሀብት፣ ዝና እና ክብር የሚወስነው። በቢዝነስ ትልቅ ሀብት መገንባት የሚፈልግ ሰው ገንዘብ ከመሰብሰቡ በፊት የቢዝነስ ሰዎች ያላቸውን ማንነት ቀድሞ መላበስ አለበት፤ ታላቅ የጥበብ ሰው ሆኖ ለመከበር የሚፈልግ ሰው ከዝናው በፊት የጥበብ ሰው ማንነት እንዲኖረው ቀድሞ ራሱ ላይ መስራት አለበት። ጊዜ ወስደህ ራስህ ላይ ከሰራህ አትጠራጠር መሆን ከምትፈልጋቸው ሰዎች በላይ አንተ ታላቅ ትሆናለህ!
Показати все...
ህይወትና ፍቅር ሁለቱም በቃላት ሊገለፁ አይችሉም ግን ፍቅር ደስታ ነው ህይወት ግን ሁለቱም ናት።ስቃይ ቀርቶ ፍቅር ብቻ ቢኖር ምን አለ፤ሀዘን ቀርቶ ደስታ ብቻ ቢኖር ምን አለ ምን አለ በሚለው ስናስብ ብዙ እንዲሆንልን የምንፈልጋቸው ነገሮች አሉ።ሁሌ አይለቀስም ሁሌም አይሳቅም ህይወት ፕሮግራም አላት። ሳናስበው አንድ ቀን ተአምር ይፈጠራል፤አንዱ ቀን ከእንቅልፉችን ስንነሳ ሁሉም ነገር ተቀይሮ እናገኘዋለን። #ሳይኮሎጂ እና ፍቅር https://t.me/w5667
Показати все...
wd yechannel teketatayoch slemtketatelun enamesegnalen mangnawm asteyayet kalachu bezi link 👉@zeab3 lakuln thank you🙏
Показати все...
on some serious note, እሳቱ "ሰ" ን ከንጉሱ "ሠ" መለየት ማይችል ሰው ልባችሁን እንዲሰብር አትፍቀዱለት 🤧 #ሳይኮሎጂ እና ፍቅር https://t.me/w5667
Показати все...
❤️የእለቱ ምክር❤️ …ሰው ለምን አልወደደኝም ብለን ራሳችንን ማስከፋት የለብንም። የጠላን መልአክ ወይም አምላክ ሳይሆን ልክ እንደኛ አይነት ሰው ነው። ሰው እንዲወደን መለመን እና መታገል የራሳችንን ዋጋ አለማወቅ ይመስለኛል። ስህተታችን ራሳችንን ሳንወድ ሌላ ሰው እንዲወደን መመኘታችን ነው። አስመስለን ከመወደድ ይልቅ ራሳችንን ሆነን መጠላት የተሻለ ነው ብዬ አስባለሁ ደሞም እውነት ነው።🙏❤️ 🌟ዝም ብለን የራሳችንን የተለመደ አለም እንኑር🌟ቢያስጠላንም የሰዎችን ህይወት copy አናድርግ። እኛው በመረጥነው መንገድ ከኛው ጋር እንጓዝ። ❤️ትክክለኛ ሰዎች ካሉ እውነተኛ ማንነታችንን ፈልገው ወደኛ ይመጣሉ።🙏 ካልመጡም ቀረንባቸው እንጂ ሚቀርብን ምንም ነገር የለም። 💎በራሳችን አንደራደር 💎ለመወደድ አንለምን 💎ስላልተወደድን አይክፋን 💎ሁሌም ራሳችንን እንውደድ
Показати все...
❤️ ፍቅር የስሜቶች መግለጫ ቅኔ ነው ❤️
Показати все...
ለመጀመር ትልቅ መሆን አይጠበቅብህም ነገር ግን ትልቅ ለመሆን መጀመር አለብህ ፨ ህይወት ልክ እንደ ካሜራ ነች የምትፈልገው እና ጠቃሚ ነገር ላይ ሥታተኩር ሌሎች የማያሥፈልጉት እየደበዘዙ ይሄዳሉ ፨ ጥርጣሬ የወደፊት ጥሩ ህልማችንን ይገላል ከጥርጣሬ እንፅዳ #ሳይኮሎጂ እና ፍቅር https://t.me/w5667
Показати все...
💧ችግሮች ሲገጥሙህ ምን ሊያስተምሩህ እንደመጡ ማወቅ አለብህ፤ ለምን ወደ ህይወትህ እንደመጡ ሳታውቅ ከቀረህ ግን ደጋግመው መምጣታቸው አይቀርም! ከማንነትህ ጋር የምትተዋወቀው ችግር ሲገጥምህ ነው፤ አንዳንዴ ፈጣሪ በምን መንገድ ሊያስተምርህ ወይ ታላቅ ሊያደርግህ እንዳሰበ አታውቅም። ሁኔታዎች ላያስደስቱህ ይችላሉ ግን እመነኝ ወዳጄ እንደዚህ አይቀጥሉም!
Показати все...
DON'T TALK, JUST ACT. DON'T SAY, JUST SHOW. DON'T PROMISE, JUST PROVE. #ሳይኮሎጂ እና ፍቅር https://t.me/w5667
Показати все...

◆ ህይወትኮ እጅግ ውብ ናት! የምንግዜም ምርጡ ኮሚክ Charlie Chaplin ነው....... ለታዳሚዎቹ የሆነ ቀልድ ተናገረና እጅግ አሳቃቸው። ሳቃቸውን እስኪጨርሱ ጠበቀና ያንኑ ቀልድ ደገመላቸው። አብዛኞቹ ግራ በመጋባት ፈገግ ብቻ አሉ። ቻርሊ ግን አላቆመም መልሶ ያንኑ ቀልድ ለሦስተኛ ጊዜ ደገመላቸው። አሁን ግን አብዛኞቹ ግራ ከመጋባትም አልፈው እንደመኮሳተርም እንደመቆጣትም አሉ። ቻርሊ ግን ያሰበው ስለተሳካለት በደስታ ፈገግ እያለ የሚከተለውን እጅግ ጠቃሚ ንግግር ተናገረ። «አያችሁ… በአንድ አስቂኝ ነገር ደጋግማችሁ መሳቅ አትችሉም። ስለምን በአንድ አሳዛኝ ነገር ደጋግማችሁ ታለቅሳላችሁ? ህይወትኮ እጅግ ውብ ናት!?» @w5667
Показати все...