cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

💛💞መልካም ልቦች™💞💛

🥀♡ ማፍቀር ስትጀምር ከእምነት ጀምር ♡🥀 ⚡️WELLCOM TO MELKAM LBOCH 💜 💚 በዚህ ቻናል ውስጥ ደስ የሚሉ የ ፍቅር ቃላቶች፣ግጥሞች፣የፍቅር ታሪኮች ያገኛሉ ! ● ቻናላችንን SHARE ያድርጉ 🙏 ➤ For any promotion and Advertising 📩 👉 @Z_afro ያነጋግሩ::

Більше
Рекламні дописи
120 239
Підписники
+324 години
+5147 днів
-1 43930 днів
Час активного постингу

Триває завантаження даних...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Аналітика публікацій
ДописиПерегляди
Поширення
Динаміка переглядів
01
የፋራውን አርሴ እና የአሽቃባጩን ሻሼ ሜሞች ለመመልከት ተቀላቀሉን😂😂😂😅😂
4650Loading...
02
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
1230Loading...
03
❣የፍቅር ቻናል❣
1910Loading...
04
የማንን ስልክ መጥለፍ ይፈልጋሉ?🤔 የፍቅረኛዎን ፣ የልጆን ወይስ የጓደኛዎን እንግዳውስ መፍትሄው ትልቁን የHACKING ቻናላችንን መቀላቀል ነው።👨‍💻 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
2481Loading...
05
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️ በቤቲንግ ብር እየተበላችሁ የምትገኙ በሙሉ ይሄ ቻናል ለናንተ ነው ምርጥ ቲፕ የምታገኙበትን ቻናል ይዘን መጥተናል ✅ ማየት ማመን ነው🏆👇
1160Loading...
06
💢ሰበር ዜና💢 ነፃ ኢንተርኔት ኢትዮጵያ ውስጥ መሥራት ጀምሯል። 😱 Setting በማስተካከል ብቻ ነፃ ኢንተርኔት ይጠቀሙ።👇👇👇 🌐 መረጃው #ከቴሌ ሠራተኞች የወጣ ነው። ለማንበብ👇 https://t.me/addlist/Brme6a7XIcU1MjI8
3540Loading...
07
የፋራውን አርሴ እና የአሽቃባጩን ሻሼ ሜሞች ለመመልከት ተቀላቀሉን😂😂😂😅😂
5460Loading...
08
ከ15 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! ማየት ,መዳበስ እና መንካት የምንችለው የኮምፒውተር ክፍል የቱ ነው
6140Loading...
09
እድሜዎት ስንት ነው? የእርሶ እድሜ ከታች ካሉት ምርጫዎች በየትኛው ይመደባል? እድሜ መዋሸት አይቻልም😳
4510Loading...
10
ሰላም እዴት ናቺው የቻናሌ ቤተሰቦች በ🇨🇦 Canada🇨🇦 ሀገር የሚኖር  ኢትዮጵያዊ ወንድማቺን ሀበሾቺን ማገዝ እፈልጋለሁ እያለ ነው እናም  ከዚው ከምኖርበት or ማንኛው  UK 🇬🇧, 🇨🇦Canada 🇨🇦  Australia 🇦🇺  Germany🇩🇪 መምጣት ለምትፈልጉ online apply ለከበዳቺው  ላግዛቺው ዝግጁ ነኝ እያለ ነው join በማለት አናግሩት....
7570Loading...
11
🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹          💗የፍቅር ማእበል💗    ‍ ​ ልብ አንጠልጣይ እውነተኛ የ ፍቅር ታሪክ በመልካም ልቦች የ ቴሌግራም ቻናል ተዘጋጅቶ የቀረበ💟           ⭐️ክፍል 🟰7️⃣ ምክንያቱም እኔ የብር ችግር የለብኝም ይሄንን ጥያቄ ለ1 የኔ ቢጢ ብታቀርቢለት መልሱ ገንዘቡን ይልሻል እኔን ስጠይቂኝ ደሞ ሰውዬውን አልኩሽ ሰው የሌለውን ነገር ነው የሚመኘው እኔ ገንዘብ አለኝ ፍቅር ግን የለኝም ባሁን ሰአት ከገንዘቡ ይልቅ አንድ የልቤን ማማክረው እውነተኛ ሰው ባገኝ ነው ምመርጠው እኔ ሚስት ማግባት ብፈልግ ገንዘቧን አይቼ አይደለም ማገባት ለምን መሰለሽ በቤት ላይ ቤት በመኪና ላይ መኪና በገንዘብ ላይ ገንዘብ እንጂ ፍቅርን አትሰጠኝም አንዲት ሴትን ሳፈቅራታ ክፍተቴን እንድትሞላልኝ እፈልጋለሁ የኔ ክፍተት ገንዘብ አይደለም የኔ ክፍተት እውነተኛ ፍቅር ነው ገንዘብ ሳላጣ ጤነኛ ሆኖ በሚኖረው ሰው እቀናለሁ :ሁሌ እየሳቀ በሚኖረው እቀናለሁ :የልቡን ሁሉ ዝርግፍ እያደረገ ለልብ ጓደኛው ሲያማክር ሳይ እቀናለሁ: ምክንያቱም አሁን የጠቀስኩልሽ ነገሮች ሁሉ የለኝም እነዚህ ነገሮች ያሏቸው ሰዎች ግን ለነሱ እንደተራ ነገር ናቸው እነሱ በእጃቸው የሌለውን እሩቅ አሻግረው ሲያዩ የተሰጣቸው ነገር ሳያመሰግኑበት  ሳይጠቀሙበት ያልፍበታል ተመለሰልሽ ብሎ ጉንጬን ነካ ነካ እስኪያደርገኝ ድረስ አፌን ከፍቼ ነበር ምሰማው አንዳንድ ጥያቅዎችን ተፈጥረውብኛል ግን ዝም አልኩኝ ። ልኡሌ አነጋገሩ ውስጤ ነበር የገባው እውነት ፈልጎ ያጣውን ክፍተቱን እኔ  ብሞላለት ብዬ ተመኘሁ ባገኘሁት አጋጣሚ ሁሉ እሱን ለማስደሰት ለራሴ ቃል ገባሁ  ። ሳየው ሁሉ ነገሩ ነው የሚያሳሳኝ ከንፈሩ አይኑ ብቻ አላቅም ወደሱ የሚጎትተኝ ብዙ ነገር አለ በጭራሽ መቋቋም የማልችለው ። አንዳንዴ በጣም ያመኛል ምግብ እራሱ አይረጋልኝም በልቼው ወዲያው ይወጣል ያጥወለውለኛል ብቻ ሀኪም ቤት ለመሄድ እነሳና ምን እንዳስቀረኝ ሳላቅ እቀራለሁ። ዛሬ ግን በጣም ሲብስብኝ ሄድኩ ምርመራ አድርጌ ጨርሼ ልወጣ ስል  ማክቤል ደወለ ግራ እየተጋባሁ አነሳሁት ሄሎ የኔ ውድ አለኝ አቤት አልኩ በመኮሳተር ድምፅ🎈😡😡 ፈልጌሽ ነበር ከቻልሽ አስቸኳይ ነው እባክሽ አለ። እኔም ምን ሊለኝ ነው ብዬ እያሰብኩ  እዛው ከግሮሰሪያችሁ   ፊት ለፊት ያለው ሆስፒታል ነኝ አልኩት ትንሽ እንኳን አልደነገጠም አስቸኳይ ነው ትመለሻለሸ ቶሎ ነይ አለኝ  እኔም ውጤት ለመስማት ተራዬን እየጠበኩ ስለነበር ዝም ብዬ ወጥቼ ሄድኩ ። ውጤቱን እስክሰማም ጨንቆኛል ግን ለምን ወጥቼ እንደሄድኩ እንጃልኝ። ልክ  አስፋልቱን ተሻግሬ  በር ላይ ስደርስ ማክቤል በር ላይ ቆሞ በፈገግታ ተቀበለኝ የኔ ፊት ግን ጭራሽ አልተፈታም። አቤት ምንድነው አልኩት ከፊት ለፊቱ ቆሜ: አትኮሳተሪ እንጂ ጉዳዩን ደግሞ ግቢና እነግርሻለሁ በናትሽ አልገባም እንዳትይኝ ብቻ መቼም እዚህጋ ቆመን እናውራ አትይኝማ አለ የመማፀን ፊት እያሳየኝ እሺ ብዬ አልፌው ገባሁ ከፊቴ ቀደመና የሆነ ወንበር ስቦልኝ ተቀመጥኩ ምን ልታዘዝ አለችኝ አስተናጋጇ ነበረች አይ ምንም አልፈልግም በቃኝ ስል.. ማኪያቶ አምጭላት አለ ማክቤል :: እሺ ምን ፈልገህ ነው ንገረኝ አሁን እቸኩላለሁ አልኩት። ተረጋጊ እንጂ እስቲ የሆነ ነገር ቅመሺ አለኝ እየሳቀ ነበር ወዲያው አስተናጋጇ ማኪያቶውን ይዛ መጣች እንደዛ የምወደው ማኪያቶ ገና ሲሸተኝ አቅለሸለሸኝ ፉት ለማለት ወደ አፌ  እንኳን ማስጠጋት አቃተኝ አጎንብሼ ልውጣ አልውጣ እያለ የሚታገለኝ ነገር እየከበደኝ  አፌን በሶፍት አፍኜ ስጠባበቅ ትንሽ መለስ ሲልልኝ በቃ ንገረኝ ልሄድ ነው ብዬ ቀና ስል በጣም የምታምር የደም ግባት ያላት ልጅ የማክቤልን ትከሻ ተደግፋ ቆማለች ተዋወቁ ፍቅረኛዬ ነች አለ በማፌዝ አስተያየት እያየኝ ልጅቷ ፈገግ ብላ እጇን ዘረጋችልኝና መርሀዊት እባላለሁ አለች ስትስቅ ድፕሏ ጎላ ብሎ ይታያል ውበቷንም በእጥፍ ይጨምርላታል ውስጤ ቅጥል እያለ ሰላም እባላለሁ ብዬ ጨበጥኳት እጇን ለቀኳትና በጣም እንደምታምር ነግሪያት ተነስቼ ወጣሁ ማክቤል መጣሁ ብሏት ተከተለኝ በህይወቴ እንደሱ ወራዳ ሰው አይቼ አላቅም በጣም ጠላሁት ከኋላዬ መጥቶ እየሳቀ ቆንጆ ናት እንዴት አየሻት ሲለኝ ድምፁ ሊያስታውከኝ ምንም አልቀረውም ነበር ዝም ብዬ ወደፊቴ ሄድኩ እሱ እየተከተለኝ ይለፈልፋል እንዴት ነው ፍቅረኛሽ ሸመጠጠሽ እንዴ አብራችሁ አትታዩም  ወይስ ተከራይተሽው ነበር ብቻ ምላሱን ብቆርጠው በምን እድሌ መጨረሻ ላይ ትግስቴ ሲሟጠጥ በርጋታ ወደሱ ዞርኩና ፍቅረኛህ በጣም ቆንጆ ናት በጣም ደስ ትላለች ግን ደሞ ታሳዝናለች እንዳተ አይነት ሰው ላይ ስለጣላት ለማንኛውም ያዝልቅላቺሁ እኔን ግን ተወኝ እኔኮ በቃ እርግፍ አድርጌ ትቼሀለሁ እኔ የራሴን ህይወት ጀምሬሀለሁ አንተን ከሰው እኩል እንኳን መቁጠር ካቆምኩ ሳምንታቶች አልፈዋል ሰርግህን እንዳትረሳኝ ከቀደምኩህ አረሳህም ብዬው በቆመበት ጥዬው ሄድኩ ልክ ልኩን ስለነገርኩት አልተከተለኝም ብቸኝነት ሲሰማኝ የምሄድበት የሆነ ቦታ አለ እዛ ቁጭ ብዬ ማልቀስ ጀመርኩ የምርመራ ውጤቱም አለ ለካ ..... ይቀጥላል 🔻ክፍል ስምንት ከ3️⃣0️⃣0️⃣Vote💝 በኋላ ይቀጥላል...  ቶሎ እንዲቀጥል አንብበው ሲጨርሱ Like💝 ማድረግ አይርሱ። 🔺🔺🔺🔺🔺😀😀😀😀😀       ‌‌‌‌‌‌‌      ይ 🀄️ላ🀄️ሉን! 😀  💔 @MELKAM_LBOCH13 💔 💔  @MELKAM_LBOCH13 💔 ➖የዩቲዩ ገፃችን➖ https://www.youtube.com/@Kezerareaction333 https://www.youtube.com/@Kezerareaction333
1 8218Loading...
12
የ1000 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀረው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️
7340Loading...
13
🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹          💗የፍቅር ማእበል💗    ‍ ​ ልብ አንጠልጣይ እውነተኛ የ ፍቅር ታሪክ በመልካም ልቦች የ ቴሌግራም ቻናል ተዘጋጅቶ የቀረበ💟           ⭐️ክፍል 🟰6️⃣ ስለዚህ በሆነ ነገር ልፈትነው አሰብኩ ልክ እንደተገናኘን በመጣደፍ የሆነ ጥያቄ ልጠይቅህማ አልኩት መቼም አንዴ ሲፈጥረኝ እርጋታ ብሎ ነገር አልፈጠረብኝም እሺ ሞልቃቂት አለ እየሳቀ ሲስቅ አንዳች ሰውነትን ስንጥቅ የሚያደርግ ምትሀት ነገርማ አለው ) በቃ ተወው ስንወጣ መኪና ውስጥ እነግርሃለሁ ብቻችንን ስንሆን አልኩት እሺ እንደተመቸሽ አለኝ ደሞኮ ሲያወራ ቃላቶቹ አንቺ ቅደሚ አንቺ የሚባባሉ ነው የሚመስለው አቤት እርጋታቸው ። ልክ መኪና ውስጥ ስንገባ ወደፊት ንዳው አልኩት የት እንደሚሄድ ባያቅም ይነዳዋል ብቻ ዞር ስል ትንሽዬ ቦታ አየሁ አቁመው አቁመው ሳይታወቀኝ አንባረኩበት እሺ ተረጋጊ እንጂ ሰላም አለ ። እሺ ወደ ታች ታጠፍ አልኩት ታጠፈ  ትንሽ ተጉዘን ከመኪናው ወረድን ለሁለታቺንም በደንብ እየተያየን ለማውራት የሚመቸንን ቦታ ከመረጥን ቡሀላ ቁጭ አልን እሱ ትንሽ ከፍ ያለ ድንጋይ ላይ እግሩን ከፍቶ ተቀመጠ እኔ በእግሮቹ መሀል  ገብቼ ቁጭ ልል አልኩና ድፍረት ይሆንብኛል ብዬ ከጎኑ ወደሱ ዞሬ ቁጭ አልኩኝ እሺ አጂሪት ቀጥይ አለ። ለመስማት እንደጓጓ  የሆነ ነገር ሹክ ብሎኛል ። ምን መሰለህ የሆነ ጥያቄ ልጠይቅህ ነበር አልኩ ምን ብዬ እንደምጀምር ግራ እየገባኝ እኮ ነው ። ጠይቂኛ ብቻ አፈቅርሀለሁ እንዳትይኝ እንጂ አለ አነጋገሩ የቀልድ አይመስልም ማለት አልኩት አንዳንድ ጥያቄዎች መልስ የላቸውም ቀጥይ አለ። እሺ ብዬ የራሴን ጥያቄ ልግባው 😂😂😂😂😂😂 በቃ ለምሳሌ መንገድ ላይ እየሄድክ አንድ የኔ ቢጤና አንድ ሚሊየን ብር ብታገኝ ቀድሞ ልብህ የትኛውን ይከጅላል አልኩት :: መልሱን እስክሰማ   ተጨነኩ እእእ በቃ ለዚህ ነው እዚህ ድረስ ያመጣሺኝ ብሎ አፍንጫዬን ጎተተኝና ወደ መልሱ ስገባ እኔ የኔ ብጤውን እመርጣለሁ ምክንያቱም ይቀጥላል ..................... 🔻ክፍል ሰባት ከ3️⃣0️⃣0️⃣Vote💝 በኋላ ይቀጥላል...  ቶሎ እንዲቀጥል አንብበው ሲጨርሱ Like💝 ማድረግ አይርሱ። 🔺🔺🔺🔺🔺😀😀😀😀😀       ‌‌‌‌‌‌‌      ይ 🀄️ላ🀄️ሉን! 😀  💔 @MELKAM_LBOCH13 💔 💔  @MELKAM_LBOCH13 💔 ➖የዩቲዩ ገፃችን➖ https://www.youtube.com/@Kezerareaction333 https://www.youtube.com/@Kezerareaction333
2 06112Loading...
14
😋የጠበሳ ዘዴዎች ለወንድም ለሴትም 👌🤦‍♀ሴቶች ደፍረዉ የማይናገሩት ግን ከወንዶች🤷‍♂ የሚጠብቋቸዉ 7 ነገሮች❤️❤️            ⬜️⬜️OPEN⬜️⬜️
9650Loading...
15
ጅንጀና style part 1 😘😘😘😘😘😘😘 ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
6010Loading...
16
እድሜዎ ስንት ነው ?
9440Loading...
17
🧿ከ1ኛ-12ኛ ክፍል ያሉትን የteacher guid እና textbook እንድሁም shortnote ምትፈልጉ ተማርዎች ይሄን ቻናል ተቀላቀሉ🧿 👇👇👇👇👇👇
4241Loading...
18
ምን አይነት ፊልም መመልከት ይፈልጋሉ?😱😱😱😱😱😱😱😱😱👇👇👇 ▶️የቱርክ ፊልም    JOIN 👈 ይንኩ ▶️የአሜሪካ ፊልም   JOIN 👈 ይንኩ ▶️ የህንድ ፊልም     JOIN 👈 ይንኩ ▶️የቻይና ፊልም      JOIN 👈 ይንኩ ▶️የአማርኛ ፊልም      JOIN 👈 ይንኩ ▶️ተከታታይ ፊልሞች    JOIN 👈 ይንኩ ▶️ አኒሜሽን ፊልሞች    JOIN 👈 ይንኩ ▶️አክሽን ፊልሞች     JOIN 👈 ይንኩ ▶️የጫካ ፊልሞች     JOIN 👈 ይንኩ ▶️የፍቅር ፊልሞች    JOIN 👈 ይንኩ ▶️የsex ፊልሞች    JOIN  👈  ይንኩ ✅ እንደ ምርጫው መርጦ ይቀላቀሉ ✅                     JOIN ይቀላቀሉ                        ይቀላቀሉ
5750Loading...
19
👱‍♂ብሮ ደብሮሀል? 👩አንቺስ እህቴ🤔 እረ ግቡና ሳቁቁልኝ የምን መደበር ነዉ🙄🙄🤦‍♂😎🤣👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
5810Loading...
20
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል  እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በለው  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል።  Join 👇 https://t.me/addlist/Brme6a7XIcU1MjI8 https://t.me/addlist/Brme6a7XIcU1MjI8
6260Loading...
21
ፍቅረኛ አሎት?😍🤷‍♂
1660Loading...
22
https://t.me/hamster_koMbat_bot/start?startapp=kentId756016762 Play with me, become cryptoexchange CEO and get a token airdrop! 💸 2k Coins as a first-time gift 🔥 25k Coins if you have Telegram Premium
220Loading...
23
የፍቅረኛችሁን   ሰው   ስም   የመጀመርያ ፊደል   በመጫን  ስለ ፍቅረኛዎ ይወቁ ❣︎❣ 😍😍😍 ዳይ ለሁላችሁም ነው እንዳያመልጥዎ!!
4970Loading...
24
🚦 wifi password 🔑መለመን ቀረ!! App ለማግኘት ከታች WIFI PASSWORD ለመስበር የሚለውን ይንኩ https://t.me/addlist/Brme6a7XIcU1MjI8 https://t.me/addlist/Brme6a7XIcU1MjI8
3130Loading...
25
በቅርቡ ተከፍቶ የስንቱን ቀልብ 😱የሳበው የምንጊዜም ምርጡ የኛ ቀልዶች ቻናል❤️ 😂እንድስቁ ነዉ የጋበዝኳችሁ 😂 እኔ ተቀላቅዬ ወድጄዋለው እናንተም ተቀላቀሉ ትወዱታላቹ✌️😂😂
3500Loading...
26
የምስራች አሁን online ላላችሁ ብቻ ጥያቄ ና መልስ ልንጀምር ነው 1⃣ ለወጣ 500 ብር ካርድ 2⃣ ለወጣ  250 ብር ካርድ 3⃣ ለወጣ  100 ብር ካርድ 👉 ዝግጁ ከሆናችሁ ጀምር የሚለውን ይጫኑ
2461Loading...
27
የፍቅረኛችሁን   ሰው   ስም   የመጀመርያ ፊደል   በመጫን   የምታገኙትን   የፍቅር ቻናል   ተጋበዙልኝ ❣︎❣ 😍😍😍 ዳይ ለሁላችሁም ነው እንዳያመልጥዎ!!
2550Loading...
28
https://t.me/tapswap_mirror_2_bot?start=r_756016762 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift ⭐️tapswap መሰራት ከፈለጋችሁ ሊንኩን ነክታችሁ ግቡ 20ቀን ብቻ ቀርቶናል💵
10Loading...
29
https://t.me/hamster_Kombat_bot/start?startapp=kentId756016762 Play with me, become cryptoexchange CEO and get a token airdrop! 💸 2k Coins as a first-time gift 🔥 25k Coins if you have Telegram Premium
10Loading...
30
ናፍቆትን በጥቅስ🥹
3710Loading...
31
ምን ዓይነት ጥቅሶችን ይፈልጋሉ? የምፈልጉትን የጥቅስ ዓይነት ሁሉንም በቻናላችን ያገኛሉ። ከታች መርጣችሁ ተቀላቀሉን😍😍
2570Loading...
32
🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹          💗የፍቅር ማእበል💗    ‍ ​ ልብ አንጠልጣይ እውነተኛ የ ፍቅር ታሪክ በመልካም ልቦች የ ቴሌግራም ቻናል ተዘጋጅቶ የቀረበ💟           ⭐️ክፍል 🟰5️⃣ ልብሴን ለባበሼ ስወጣ ልኡልጋ ደወልኩ አነሳውና እዛው እየጠበቀኝ እንደሆነ ነገረኝ ሄድኩ ውስጥ ስንገባ ማክቤል የለም ለነገሩ አይኑን ማየት እራሱ ነበር ያስጠላኝ ልክ ስንገባ የሆነ ምግብ ሸተተኝ እና በጣም አማረኝ ለልኡል ልነግረው ነበር ግን ይታዘበኛል ብዬ ተውኩት ። አስታናጋጇ ትንሽ ቆይታ ስገባ የሸተተኝን ምግብ ባጠገቤ ይዛ አለፈች መቋቋም እስኪያቅተኝ ድረስ አማረኝ ስትመለስ አስተናጋጇን በእጄ ጠርቻት አሁን ባጠገቤ ይዘሽ የሄድሺውን ምግብ ይዘሽልኝ ነይ አልኳት ልኡልንም ምን እንደሚፈልግ ጠይቃው ሄደች ምግባችንን ጨራርሰን እየተጎነጨን ዝም ብለን እያወራን ነው ልኡል በጣም ተጨዋች ነው ። አጉል እንደሀብታም አያካብድም በጣም እየገረመኝ ነው ጨራርሰን ልንወጣ ስንል ማክቤል ከፊት ለፊት መጣ አየተሳሳቅን ባጠገቡ አለፈን በግልምጫ አንስቶ አፈረጠኝ ቦታም አልሰጠሁትም የወደድኩትን ያህል ነው ያስጠላኝ ብቻ በቃ ከልኡሌጋ በጣም እየተቀራረብን ነው አንዳንዴ ሳስበው በጣም ነው ሚገርመኝ ፈጣሪ እንዴት ሁሉን ነገር አሟልቶ ለ1 ሰው ይሰጣል ብዬ አሰብኩ ከመልክ መልክ በሀብት ላይ ሀብት በፀባይ ላይ ፀባይ አላቅም ብቻ ይሄ ጎሎታል ማይባል እንደስሙ ልኡል የሆነ ሰው ነው አንዳንዶቹ ሀብት  ካላቸው በጎነት ይጎላቸዋል በሀብታቸው ምንም ነገር ማድረግ የሚችሉ የሚመስላቸው ተራ ሰዎች በዚች አገር ላይ እልፍ ሰዎች አሉ አንዳንዶቹ ደሞ መልክ ካላቸው ፀባይ ይነሳቸዋል ብቻ ልኡሌ ከማቃቸው ሰዎች በብዙ ነገር ተለየብኝ አሁን አሁንማ ሳላገኘው ማደር እራሱ በጣም ጭንቅ ክፍት ይለኝ ጀምሯል አረ እንደውም በጣም ነው የሚያነጫንጨኝ ማክቤልን ከልዑልጋ ማወዳደር እየከበደኝ መጣ። ማክቤልን ማስታወስም ማየትም ስለማልፈልግ የነሱ ግሮሰሪ እግራችን ደርሶ አያቅም :: ከልኡልጋ በደንብ ማውራት ከጀመርን አንድ ወር አልፎናል ይመስለኛል የሆነ ስሜት እየተሰማኝ ነው ነገር ግን እሱጋ ስደርስ አላስነቃም አንዳንዴ ልኡሌ እየተደበረብኝ  ይመስለኛል ምክንያቱም ማክቤል ያለኝን ሳስታውስ እውነት እንደሱ ሀብታም ስላልሆነኩ ባይወደኝስ ብዬ አስባለሁ: 🔻ክፍል ስድስት ከ2️⃣5️⃣0️⃣Vote💝 በኋላ ይቀጥላል...  ቶሎ እንዲቀጥል አንብበው ሲጨርሱ Like💝 ማድረግ አይርሱ። 🔺🔺🔺🔺🔺😀😀😀😀😀       ‌‌‌‌‌‌‌      ይ 🀄️ላ🀄️ሉን! 😀  💔 @MELKAM_LBOCH13 💔 💔  @MELKAM_LBOCH13 💔 ➖የዩቲዩ ገፃችን➖ https://www.youtube.com/@Kezerareaction333 https://www.youtube.com/@Kezerareaction333
5 33818Loading...
33
ናፍቆትን በጥቅስ🥹
2760Loading...
34
🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹          💗የፍቅር ማእበል💗    ‍ ​ ልብ አንጠልጣይ እውነተኛ የ ፍቅር ታሪክ በመልካም ልቦች የ ቴሌግራም ቻናል ተዘጋጅቶ የቀረበ💟           ⭐️ክፍል 4️⃣ አዎ ላወራሽ ፈልጌ ነበር አለ ከተመቸኝ እሺ አልኩት በቃ ቻው ደህና ደሪ ስልኩ ጆሮዬ ላይ ተዘጋ ከትንሽ ደቂቃዎች ቡሀላ ወደ ልኡል ጋ ደወልኩ አያነሳም ልረብሸው ስላልፈለኩ ዝም አለኩ እንቅልፌ ሸለብ ከማድረጉ ስልኬ ጮኸ ልኡል ነበር አነሳሁትና በሰላም ገባህ አልኩት አዎ እየነዳሁ ስለነበር ነው ያላነሳሁት ይቅርታ አለኝ የተወሰነ ካወራን ቡሀላ ቻው ተባብለን ተኛሁ ጠዋት ከእንቅልፌ የተነሳሁት 3 ሰአት ላይ ነበር ቁርሴን በላልቼ ስጨርስ ወደ ጓደኛዬጋ ልወጣ ልብሴን ስለባብስ ስልኬ ጮኸ ማክቤል ነው አነሳሁት ሄሎ አለኝ አቤት አልኩት ዛሬ እንገናኛለን ተባብለን አልነበር ከተመቸሽ አሁን ላግኝሽ በራቺሁ ጋ ነኝ አለ ጠብቀኝ ብዬው ከ10 ደቂቃ ቡሀላ ወጣሁ ተኮሳትሮ ነበር የጠበቀኝ ሰላምታ ከተለዋወጥን ቡሀላ ምንድነው ልታናግረኝ የፈለከው አልኩት በውስጤ ይቅርታ ሊጠይቀኝ እንደሆነ እርግጠኛ ነበርኩ እኔም ትንሽ ከለመነኝ ቡሀላ እሺ እንደምለው ወስኜ ነበር እሱ ግን የትናትናው ልጅ ፍቅረኛሽ ነው አለ ተኮሳትሮ ለምን ጠየከኝ አልኩት አይ እኔ እንድትጎጂ አልፈልግም ላስጠንቅቅሽ ብዬ ነው ማለት አልኩት ውስጤ ግራ ግብት ብሎታል እሱኮ በጣም ሀብታም ነው በጣም ታዋቂ መኪና አስመጪና ላኪ ድርጅት አላቸው ከወንድሞቹጋ በዛ ላይ የራሱ የሆነ ምን የመሰለ ሆቴል አለው ስታስቢው ዝቅ ብሎ ካንቺጋ የሚሆን ይመስልሻል እኔ እንኳንኮ የራሴ የምለው ምንም ነገር ሳይኖረኝ ባባቴ ጎሮሰሪ  ተኩራርቼ ነው አንቺን ደሀ ነሽ ብዬ የተውኩሽ ?።እስኪ እራስሽን ተመልከቺ አንቺም ሆንሽ ቤተሰቦቺሽ ከዚህ ከቆመ የጭቃ ቤት በቀር የራሴ የምትሉት ምን አላቺሁ እና ተጠቀቂ ብሎኝ  በቆምኩበት ጥሎኝ ሄደ ብቻ አላቅም በስለት እንደተወጋሁ ነገር ሰውነቴን ሁላ ደነዘዘኝ የማቀው ማክቤል አልመስልሽ አለኝ ለአይኔ አስጠላኝ በጣም ቀፈፈኝ እስከዛሬ ፍቅረኛዬ መሆኑን ሳስብ ሰቀጠጠኝ ፈዝዤ በቆምኩበት የሆዴን ህመም መቆጣጠር አቅቶኝ መሬት ላይ ወደኩ ከየት መጣ ሳልለው የሆነ ሰውዬ መቶ አነሳኝ እራሴን ለማረጋጋት ከሞከርኩ ቡሀላ ወደ ቤት ገብቼ ተኛሁ ያለኝን በሙሉ ማሰብ ጀመርኩ ግማሹ ልቤ እውነቱን ነው አንቺ ተመርቀሽ እንኳን ስራ የለሽ የራሴ የምትይው የግል ቤት የለሽ ይለኛል ግማሹ ልቤ ግን ለፍቅር ገንዘብ መስፈርት እንደማይሆን እየነገረኝ ነው ብቻ ጭንቅላቴ ሊፈነዳ ደርሷል ሳወጣ ሳወርድ ከራሴጋ ስጣላ ስታረቅ ብቻ ክፍሌ ሆኜ በሀሳብ ሀገሪቷን ሳስስ ከሀሳቤ ልኡሌ ነበር ደውሎ የቀሰቀሰኝ እንደከፋኝ እንዲያቅ ስላልፈለኩ እንደመሳቅ ብዬ ሄሎ አቶ ልኡል ምን ነበር ስለው አይ ዛሬስ ፍቅረኛሽን አታስቀኚውም ወይ ልልሽ ነበር አለኝ ::በዛ እረጋ ባለ ድምፁ አይይ ታውቆብሀል በቀጥታ ላግኝሽ ነው ሚባለው አልኩት እየተፍለቀለኩ እሺ የት እንገናኝ እዛው የባለፈው ቤት ነዋ አልኩት እየተፍለቀለኩ ወዲያው ተነስቼ ከሌላ ጊዜው በተሻለ የሚያሳምረኝን ልብስ መምረጥ ጀመርኩ `` ። 🔻ክፍል አምስት ከ2️⃣5️⃣0️⃣Vote💝 በኋላ ይቀጥላል...  ቶሎ እንዲቀጥል አንብበው ሲጨርሱ Like💝 ማድረግ አይርሱ። 🔺🔺🔺🔺🔺😀😀😀😀😀       ‌‌‌‌‌‌‌      ይ 🀄️ላ🀄️ሉን! 😀  💔 @MELKAM_LBOCH13 💔 💔  @MELKAM_LBOCH13 💔 ➖የዩቲዩ ገፃችን➖ https://www.youtube.com/@Kezerareaction333 https://www.youtube.com/@Kezerareaction333
6 03423Loading...
35
ከዛሬ ማታ 3:30 ጀምሮ ታሪኩ እስኪያልቅ ድረስ በየቀኑ ማታ 3:30 በቀን እንድ እንለቃለን ቃል እንገባለን😘😘😘
6 1720Loading...
36
ያልጀመራችሁ ጀምሩት ግዜ አለን💵💵💵💵
2610Loading...
37
https://t.me/hamsteR_kombat_bot/start?startapp=kentId6570494710 Play with me, become cryptoexchange CEO and get a token airdrop! 💸 2k Coins as a first-time gift 🔥 25k Coins if you have Telegram Premium
2390Loading...
38
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️ በቤቲንግ ብር እየተበላችሁ የምትገኙ በሙሉ ይሄ ቻናል ለናንተ ነው ምርጥ ቲፕ የምታገኙበትን ቻናል ይዘን መጥተናል ✅ ማየት ማመን ነው🏆👇
4790Loading...
39
ከ15 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! 10+10×0+10=???
8820Loading...
40
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️ በቤቲንግ ብር እየተበላችሁ የምትገኙ በሙሉ ይሄ ቻናል ለናንተ ነው ምርጥ ቲፕ የምታገኙበትን ቻናል ይዘን መጥተናል ✅ ማየት ማመን ነው🏆👇
2120Loading...
Фото недоступне
የፋራውን አርሴ እና የአሽቃባጩን ሻሼ ሜሞች ለመመልከት ተቀላቀሉን😂😂😂😅😂
Показати все...
👍 1
😂👇እሄዉ👇😂
😂እንሳቅበት😂
Фото недоступне
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
Показати все...
ሀ, 1983
ለ, 1989
ሐ, 1991
➡️ መልስ ለመስጠት ⬅️
❣የፍቅር ቻናል❣
Показати все...
2
❤️‍🔥ፍቅር ብቻ❤️‍🔥
🌹JOIN🌹
Фото недоступне
የማንን ስልክ መጥለፍ ይፈልጋሉ?🤔 የፍቅረኛዎን ፣ የልጆን ወይስ የጓደኛዎን እንግዳውስ መፍትሄው ትልቁን የHACKING ቻናላችንን መቀላቀል ነው።👨‍💻 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
Показати все...
👍 2
📱ስልክ ለመጥለፍ
💻 Programing ለመማር
📍ቴሌግራም ለመጥለፍ
🎯 ቻናሉን ለመቀላቀል🎯
Join Now
Repost from N/a
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️ በቤቲንግ ብር እየተበላችሁ የምትገኙ በሙሉ ይሄ ቻናል ለናንተ ነው ምርጥ ቲፕ የምታገኙበትን ቻናል ይዘን መጥተናል ማየት ማመን ነው🏆👇
Показати все...
Join
Фото недоступне
💢ሰበር ዜና💢 ነፃ ኢንተርኔት ኢትዮጵያ ውስጥ መሥራት ጀምሯል። 😱 Setting በማስተካከል ብቻ ነፃ ኢንተርኔት ይጠቀሙ።👇👇👇 🌐 መረጃው #ከቴሌ ሠራተኞች የወጣ ነው። ለማንበብ👇 https://t.me/addlist/Brme6a7XIcU1MjI8
Показати все...
🌐 ነፆ ኢንተርኔት 🌐
⚡️🤔አጠቃቀሙን ለማወቅ🤔⚡️
Фото недоступне
የፋራውን አርሴ እና የአሽቃባጩን ሻሼ ሜሞች ለመመልከት ተቀላቀሉን😂😂😂😅😂
Показати все...
🤔 2
😂👇እሄዉ👇😂
😂እንሳቅበት😂
01:01
Відео недоступне
ከ15 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! ማየት ,መዳበስ እና መንካት የምንችለው የኮምፒውተር ክፍል የቱ ነው
Показати все...
0.47 KB
👍 1
ሀ.ሶፍትዌር
ለ.ሃርድዌር
🤷‍♂ሐ.መልስ የለም🤷
እድሜዎት ስንት ነው? የእርሶ እድሜ ከታች ካሉት ምርጫዎች በየትኛው ይመደባል? እድሜ መዋሸት አይቻልም😳
Показати все...
🛑ከ 15 አመት በታች🛑
🛑ከ 15-17 እድሜ🛑
ከ 18-21 እድሜ🛑
🛑ከ21-35 እድሜ🛑
🛑ከ35-50 እድሜ🛑
Фото недоступне
ሰላም እዴት ናቺው የቻናሌ ቤተሰቦች በ🇨🇦 Canada🇨🇦 ሀገር የሚኖር  ኢትዮጵያዊ ወንድማቺን ሀበሾቺን ማገዝ እፈልጋለሁ እያለ ነው እናም  ከዚው ከምኖርበት or ማንኛው  UK 🇬🇧, 🇨🇦Canada 🇨🇦  Australia 🇦🇺  Germany🇩🇪 መምጣት ለምትፈልጉ online apply ለከበዳቺው  ላግዛቺው ዝግጁ ነኝ እያለ ነው join በማለት አናግሩት....
Показати все...
To canada 🇨🇦
To Australia 🇦🇺
To uk 🇬🇧
👉Join👈