cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Life of z school

This channel is probably the best of all of them u wanna know why? just join and see for ur self @Nati_muler165

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
191
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

📚 ፎቶዎቹ ዛሬ የነበረው ሰልፍ ላይ የተነሱ ፎቶዎች ናቸው ። 📚 ትምህርት ሚኒስተር ዝምታውን ቀጥሏል ፤ ተማሪዎች በተለያዮ ሚዲያዎች ድምፃቸውን ማሰማታቸውን ቀጥለዋል ፤ እኛም እንደ ዘ ካንፓስ ቻናል እንቅስቃሴውን እንደምንደግፍ እና አዲስ ነገር ካለ እንደምናሳውቃችሁ ለመግለፅ እወዳለሁ ። 📚 ፍትህ ለ12ተኛ ክፍል ተማሪዎች ❗️ @justiceforg12 @justiceforg12 @justiceforg12 ====================== 💡ለመወያየት በዚ group 👉 @zcampuscrew 💡 ሀሳብ እና አስታየቶን በዚ 👉 @zcampusBOT ያድርሱን ። ✅ውብ የካንፓስ ቆይታ ከ ዘ CAMPUS ጋር ..! @THE_CAMPUS (@bzoog)
Показати все...
💬 ፍትህ እና ሙዚቃ 📚 የ2012 12ተኛ ክፍል ተማሪዎች ፍትህ የተሰኘ ሙዚቃ ለቀዋል ፤ እውነት ሪከርድስ የተዘጋጀው ሙዚቃው YD እና ኪያ ተጣምረውበታል ። 📚 የ2013 12ተኛ ክፍል ተፈታኞች ፈተናው ተኮርጇል ይሰረዝ ወይም መግቢያው ይቀንስ በሚል የተለያየ እንቅስቃሴ እያረጉ እንደሆነ ይታወቃል ። 💭 ዛሬ ሰላማዊ ሰልፍ አካሂደዋል ፤ በቴክቶክ እና ቲውተር ቻነሌንጅ ተጀምሮ ብዙዎች ተቀላቅለውታል ፤ ትምህረት ሚኒስቴር ግን ምንም አይነት መልስ እየሰጠ አይደለም ። ====================== 💡ለመወያየት በዚ group 👉 @zcampuscrew 💡 ሀሳብ እና አስታየቶን በዚ 👉 @zcampusBOT ያድርሱን ። ✅ውብ የካንፓስ ቆይታ ከ ዘ CAMPUS ጋር ..! @THE_CAMPUS (@bzoog)
Показати все...
ፍትህ.mp35.56 MB
📚የዛሬው የተማሪዎች ድምፅ በ Addis Ababa🙏🙏 📚 በጣም ደስ ይላል በርቱ ...ማታ ናሁ ቲቪ ላይ በዜና አምድ የነበረውን ሁኔታ መከታተል ትችላላችሁ ። @justiceforg12 @justiceforg12 @justiceforg12 @justiceforg12
Показати все...
File.mp46.17 MB
በመጀመርያ የትምህርት ሚኒስትሩ አንፃራዊ ሆኖ መወሰን አለበት በፍትሀዊነት ማለት ነዉ እንደዛ የማያደርጉ ከሆነ የማይኖሩበትን ፍትሀዊነት ለምን እኛ እንድንኖርበት ያስተምሩናል?? አሁን እኛ ከትምህርት ሚኒስትሩ የምንፈልገዉ ነገር ቢኖር 1, ከነበረዉ ነባራዊ ሁኔታ አንፃር ቢያንስ የማለፊያ ነጥቡ በፊት ከነበሩት የማለፊያ ነጥቦች ያነሰ መሆን አለበት! ምክንያቱም 1.1 በሀገራችን በነበረዉ አለመረጋጋት 1.2በኮረና ቫይረስ ምክንያት እቤት በስጋት ለወራት መቀመጣችን 1.3የፈተና ግዜዉ ከ2 ግዜ በላይ መራዘም 1.4የትምህርት ቤት የዝግጅት እጥረት 1.5የተማሪዎች አዕምሮ ቀዉስ ዉስጥ መግባት ወ.ዘ.ተ ሲሆኑ ይህ ሁሉ ምክንያት ባለበት እንዴት ከበፊቶቹ ነጥብ ሊጨምር ይችላል? በ2011 ባች በሀገሪቱ አለመረጋጋት ምክንያት ተብሎ የማለፊያ ነጥብ ከግማሽ በላይ ወርዶ ነበረ የዘንድሮ አመት ከበቂ በላይ ምክንያት እያለ መቀነስ ሲገባዉ እንዴት ከግማሽ በላይ ሊጨምር ይችላል? 2, ለየግል ተቋማት ማለፊያ ነጥብ መቀነስ አለበት ምክንያቱም 2 አመት ቀልድ አይደለም ለዲኘሎማ ከታሰበማ ከ10 ጀምሮ ተምረን አሁን ስራ ይዘን ጂግሪ በግል እንማር ነበር እስከ 12 ድረስ መሄድ ባላስፈለገ ነበር ቤተሰብ ከልጆቹ ብዙ ይጠብቃል 3, ስለፈተናዉ አፈታተን ቁጥጥር በጥልቀት ይፈተሽልን 3.1 ፈተናዉ መሰረቁ 3.2 አስተማሪ ሰርቶ ለተማሪ መልስ መስጠቱ 3.3 ተማሪዉ ያለምንም ፍርሃት ኩረጃን እንደ ጄሞክራሲያዊ መብት በመመልከት አስተማሪዉ ተማሪዎች በነፃነት በህብረት እንዲሰሩ መፍቀድ 3.4 ተማሪ ስልክ ይዞ እስከ መግባት ቸልተኝነት የተሞላበት የፈተሻ አካላት ና በገንዘብ ስልክ የሚያስገቡ አካላት መኖር 4. internet አገልግሎት አለመቋረጥ 4.1 የተሰረቀዉ መልስ እንዲሰራጭ አድርጓል ትምህርት ሚንስተሩ ይህንን ሚዛናዊ ማድረግ ይኖርበታል ''የማትኖሩበትን ፍትሀዊነት አታስተምሩን!!'' 01/08/2013 jimma , ethiopea በመጀመርያ የትምህርት ሚኒስትሩ አንፃራዊ ሆኖ መወሰን አለበት በፍትሀዊነት ማለት ነዉ እንደዛ የማያደርጉ ከሆነ የማይኖሩበትን ፍትሀዊነት ለምን እኛ እንድንኖርበት ያስተምሩናል?? አሁን እኛ ከትምህርት ሚኒስትሩ የምንፈልገዉ ነገር ቢኖር 1, ከነበረዉ ነባራዊ ሁኔታ አንፃር ቢያንስ የማለፊያ ነጥቡ በፊት ከነበሩት የማለፊያ ነጥቦች ያነሰ መሆን አለበት! ምክንያቱም 1.1 በሀገራችን በነበረዉ አለመረጋጋት 1.2በኮረና ቫይረስ ምክንያት እቤት በስጋት ለወራት መቀመጣችን 1.3የፈተና ግዜዉ ከ2 ግዜ በላይ መራዘም 1.4የትምህርት ቤት የዝግጅት እጥረት 1.5የተማሪዎች አዕምሮ ቀዉስ ዉስጥ መግባት ወ.ዘ.ተ ሲሆኑ ይህ ሁሉ ምክንያት ባለበት እንዴት ከበፊቶቹ ነጥብ ሊጨምር ይችላል? በ2011 ባች በሀገሪቱ አለመረጋጋት ምክንያት ተብሎ የማለፊያ ነጥብ ከግማሽ በላይ ወርዶ ነበረ የዘንድሮ አመት ከበቂ በላይ ምክንያት እያለ መቀነስ ሲገባዉ እንዴት ከግማሽ በላይ ሊጨምር ይችላል? 2, ለየግል ተቋማት ማለፊያ ነጥብ መቀነስ አለበት ምክንያቱም 2 አመት ቀልድ አይደለም ለዲኘሎማ ከታሰበማ ከ10 ጀምሮ ተምረን አሁን ስራ ይዘን ጂግሪ በግል እንማር ነበር እስከ 12 ድረስ መሄድ ባላስፈለገ ነበር ቤተሰብ ከልጆቹ ብዙ ይጠብቃል 3, ስለፈተናዉ አፈታተን ቁጥጥር በጥልቀት ይፈተሽልን 3.1 ፈተናዉ መሰረቁ 3.2 አስተማሪ ሰርቶ ለተማሪ መልስ መስጠቱ 3.3 ተማሪዉ ያለምንም ፍርሃት ኩረጃን እንደ ጄሞክራሲያዊ መብት በመመልከት አስተማሪዉ ተማሪዎች በነፃነት በህብረት እንዲሰሩ መፍቀድ 3.4 ተማሪ ስልክ ይዞ እስከ መግባት ቸልተኝነት የተሞላበት የፈተሻ አካላት ና በገንዘብ ስልክ የሚያስገቡ አካላት መኖር 4. internet አገልግሎት አለመቋረጥ 4.1 የተሰረቀዉ መልስ እንዲሰራጭ አድርጓል ትምህርት ሚንስተሩ ይህንን ሚዛናዊ ማድረግ ይኖርበታል ''የማትኖሩበትን ፍትሀዊነት አታስተምሩን!!'' 01/08/2013 jimma , ethiopea @justiceforg12 @justiceforg12 @justiceforg12
Показати все...
0.85 KB
Показати все...
ለ 2012(13) ተማሪዎች በሙሉ ቅሬታ እንድናሠማ እጠይቃለው፣ ልዩነነት ይቅር ትክክለኛ ነገር ይሠራ ትምህርት ሚኒስቴርን እቃወማለው። የ 2012(13) የ 12 ኛ ክፍል ፈተና ወስዳቹ ትምህርት ሚኒስቴር ያለማገናዘብ ማለፊያውን ሰሰቅሎ አብዛኛው የ አዲስ አበባ ተፈታኞች ውጤት ተበላሽቱአል። ትምህርት ሚኒስቴር ክፍለ ሀገር ውስት ህገ ወጥ በሆነ መልኩ በ ሞባይል እና በተለያየ መንገድ ሰርተው ውጤቱን ለሰቀሉት ተማሪዎች ላይ ምንም እርምጃ ሳይወስድ በእነሱ ምክንያት የእኛንም የማለፍ ተስፋችንን አጥፍቶታል ፤ ይሄንንም አስመልክቶ ቅሬታ ያለን ውጤት የተበላሸብን ተማሪዎች ከዚ ቦሀላ ባሉት ቀናቶች ውስጥ ትምህርት ሚኒስቴር ቢሮ ድረስ በመሄድ ቅሬታችንን እናሰማለን፤ በ ኮቪድ ምክንያት ለተፈጠረው መዘናጋት ፈተናችን እየተራዘመ ለደረሰብን መስተጓጎል በተጨማሪም ምንም መዘጋጃ ፈተና ወይም (model) አለመውሰዳችንን አስመልክቶ ማለፊያው ዝቅ እንዲደረግልን እንጠይቃለን ። ድምፃችን ይሰማ ፣ በራሳችን ልፋት ሠርተን ሌሎች እንደቀልድ በ ህገ ወጥ መንገድ በሰሰሩት ውጤት መሰቀል ብቻ የአ.አ ተማሪዎች ወጤት ተበላሽቱአል፤ ድምፃችን ይሠማ ከሚመጣው ሰኞ ...ጠዋት 2:00 ሰአት ጀምረን ወደ ቢሮአቸቸው በመቅረብ ድምፃችንን እናሰማለን ፤ ልፋታችን ይታይ። ለምትችሉት ሠው በሙሉ ሼር አርጉት ጊዜው ሳይርቅ ምርጫ ሳይጀመር ቅሬታችንን እናሠማ።
Показати все...
Показати все...
abel-👽😱

15 Likes, 0 Comments - abel-👽😱 (@blacksnow1237) on Instagram

Показати все...
Team 224 Guinee 🇬🇳📍

NBA @tea.cooper2 😍🥺 // // // Abonnez Vous IG @team_224_official