cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

👦ⓑⓡⓐ እና 👧ⓢⓘⓢ

🔱 Ways to Create this Channel ☞enjoying a long time🌹 ☞believing in yourself🍃 ☞expressing your creativity🌷 ☞makeing your own happiness We are @BRANSIS Much love♡ ❤️ @yelgnem 🤴 ♡ @Dagusha_25 👻 ❤️ @Bemnita_25 👸 @Tsedi28

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
198
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

FIAS ከተማሪ እስከ በለሀበት ሚያሳትፍ Business ነው።❣️❣️❣️ * በኮሚሽን የሚሰራ የማስታወቂያ ድርጅት ነው። * ከተለያዩ የሶሻል ሚዲያ ኔትዎርኮች ጋር ይሰራል። እና በቀን ውስጥ የተለያዩ ስራዎችን ለተመዘገቡ አባላቶቹ ይሰጣል። ስራዎቹ እጅግ በጣም ቀላል ናቸው። ክሊክ ማድረግ ብቻ ነው። በዛ ቢባል 5 ዲቂቃ ቢወስዱ ነው። አንድ አባል የሚሰጠው የስራ ብዛትና የሚያገኘው ብር እንደ ደረጃው ይለያያል። ደረጃዎቹ VIP-1, VIP-2, VIP-3, VIP-4, & VIP-5 ናቸው። FIAS እንዴት ነው ሚከፍለን⁉️ 1.VIP 0 * አንድ አባል ገና እንደተመዘገበ የሚሰጠው ደረጃ ነው። 2.VIp1 ሚገዛ ሰው :1000ብር ይከፍላል። ገቢ......................... የቀን ገቢው:- 24 ብር ወራዊ ገቢው :- 720 ብር ዓመታዊ ገቢው :- 8640 ብር 3. vip2 ሚገዛ ሰው 3000ብር ይከፍላል። ገቢ........................ የቀን ገቢው:- 84 ብር ወራዊ ገቢው :- 2520 ብር ዓመታዊ ገቢው :- 30240 ብር 4. vip3 ሚገዛ ሰው 6000ብር ይከፍላል። ገቢ........................ የቀን ገቢው:- 176 ብር ወራዊ ገቢው :- 5280 ብር ዓመታዊ ገቢው :- 63360 ብር 5. vip4 ሚገዛ ሰው 10000ብር ይከፍላል። ገቢ........................ የቀን ገቢው:- 306 ብር ወራዊ ገቢው :- 9180 ብር ዓመታዊ ገቢው :- 110160 ብር። 6. vip5 ሚገዛ ሰው 30000ብር ይከፍላል። ገቢ........................ የቀን ገቢው:- 950 ብር ወራዊ ገቢው :- 28500 ብር ዓመታዊ ገቢው :- 342000 ብር ማሳሰቢያ፡- VIP ገዝቶ እጁን አጣጥፎ ለማይቀመጥ ሰው ይህ ብቸኛው ገቢ አይደለም። ፨ ከ Level 1 = 15% Commission ፨ ከ Level 2 = 5% Commission ፨ ከ Level 3 = 3% Commission * ልብ ይበሉ አባሉ 1,000 ብር ከፍሎ VIP 1 ተመዝግቦ ከሆነና ደረጃውን ወደ VIP 2 ማሳዳግ ከፈለገ የሚከፍለው 2,000 ብር ነው። ምክንያቱም ለVIP 1 የከፈለው 1000 ብር ታሳቢ ይደረጋል። ለመመዝገብ ከስር ያለዉን ሊንክ በመጫን መመዝገብ ይችላሉ። ስትመዘገቡ ስልክ ቁጥር መፃፍ ያለባቹ +251912345678❌❌❌ 0912345678❌❌❌ 912345678✅✅✅✅✅✅ እንደዚ ነው ! https://fias777.com/#/pages/register?invite_code=bhE74LnF&t=1653801578902 👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 ጥያቄ ካላቹ @yelgnem 👍👍ሲመዘገቡ ወዲያውኑኑ 50ብር ይገኛሉ👍👍
Показати все...
በቶሎ ይነበብ ልንነቃ ይገባል ለማንበብ 15 ደቅቃ ብቻ ስጥ ህይወትን ይቀየራል አትሳሳት share አድርገው ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። ዓለም ወዴት እየሄደች ነው? 1. - መጽሐፍ ቅዱስን ማቃጠል በኡጋንዳ በይፋ ተረጋግጦአል * በደቡብ አፍሪካ ውስጥ ፣ ወንድ ወይም ሴት በዝሙት ምክንያት ሌላውን የመክሰስ መብት የለውም *በአሜሪካ እየታየ ያለው የወንድ ለወንድና የሴት ለሴት ጋብቻ *ጀርመን ወንድም እህቱን ማግባት እንደሚችል ፣ አባት ልጁን:እናት ልጆአን የማግባት ፍቃድን መስጠቱ ፡፡ *የmiami ከተማበመንገድ ላይ ፣ በቤተ ክርስቲያን ፣ በገቢያ ፣ በእግር ኳስ ሜዳ ወዘተ ውስጥ ወሲባዊ ግንኙነት በማንኛውም መንገድ ማግኘት እንዲችሉ መፍቀዶአ .*ካናዳ (ከእንስሳት ጋር የ sexታ ግንኙነትን መፍቀዶአ * በስፔን ውስጥ-የወሲብ ፊልሞች በሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች እና በዩኒቨርሲቲዎች መፈቀዱ *- ለአካለ መጠን ያልደረሱ ዝሙት አዳሪዎች ፈቃድ ማሪ ሉክ በህግ መፈቀዱ *በመጨረሻም ዩኤስ አሜሪካ የሰይጣንን ቤተ ክርስቲያን ከፍታለች ፡፡ በይፋ። የተከበራችሁ ወንድሞች እና እህቶች ፣ መጨረሻው ተቃርቧል ፣ ጌታ ኢየሱስ በቅርቡ ይመጣል! ማርታናታ!!! ክርስትያኖች ትኩረታቸው እየተከፋፈሉ ሲሆን ዲያቢሎስ መለኮታዊውን ምህረት ለማስቆም ከፍተኛ ቁጥር ያላቸውን ነፍሳት ከእርሱ ጋር ሊወስድ ይፈልጋል ፡፡ ደቂቃ ካለዎት ... ይህንን መልእክት ያጋሩ ፡፡ ለምን በቤተክርስቲያን ውስጥ እንተኛለን ? ስለ እግዚአብሔር ማውራት ከባድ የሆነው ለምንድነው ሐሜት ለመናገር በጣም ቀላል የሆነው ለምንድነው? የእግዚአብሔርን መልእክት ችላ ማለት ለምን ቀላል ሆነ? ይህንን መልእክት ለጓደኞችዎ ይልካሉ ወይም ችላ ይላሉ? እግዚያበሔር “በሰዎች ፊት ብትክዱኝ በአባቴ ፊት እክድዳችሁአለሁ” አለ ፡፡ እግዚያበሔር ከወደዱ ይህንን መልእክት ለምርጥ ጓደኞችዎ እና በቡድን በ 60 ሴኮንድ ውስጥ ያጋሩ ፡፡ እግዚአብሔር ይባርኮት. ኣሜን የአለም መጨረሻ ተቃርቧል አትዘናጉ አሁን ያለንበት 2013 ዓም + 5500 ዘመን=7513 ስለዚህ ከ 8ኛው ሽ ላይ ቀንሱት ። 8000 – 7513= 487 ዓም ይቀራል። ነገር ግን ሰምታችሁ ከሆነ ዘንዶ 400 ዓመት ገዝቷል ይባላል እስኪ ጠይቁ። እና የዘንዶው ሲቆጠር 487 – 400 =87 አመት ቀረው።ትንቢቱም እየተፈፀመ ነው። ሌላው ይህ በንዲህ እንዳለ ደሞ 666 አሁን እዚህ በደጃችን ነው፡፡ አጠንክረን እንፀልይ፡፡ የአውሬው ቁጥር 6 6 6 የሚፈፀምበት የትንቢት ጊዜ አልቋል/ተፈፅሟል፡፡ የአሜሪካ የህግ መወሰኛ ምክር ቤት ባስተላለፈው የኦባማን የጤና ሽፋን ረቂቅ በህግ እንዲካተት ተደርጓል፡፡ የህግ ተግባሩ በቅርቡ ይጀምራል፡፡ ይህን የጤና ሽፋን ረቂቅ በእያንዳንዱ የአሜሪካ ዜጋ የሰውነት ክፍል ላይ ግላዊ የሬዲዬ ፍሪኩዌንሲ ቺፕስ መልክ (RFID CHIPS) እንዲተከል ታዟል፡፡ ይህ ቺፕስ በግንባር ወይም በክንድ ላይ ይደረጋል፡፡ ይህ ደግሞ በመጽሐፍ ቅዱስ እንደሚናገረው በራዕይ 13 : 15 -18 የተቀመጠውን የአውሬው ምልክት ይፈፀም ዘንድ ነው፡፡ እና አሁንም ስለ ፍፃሜው ትጠራጠራለህ? ታውቃለህ ለኦባማ የተለየ መኪና እንደተሰራ አውሬው የሚባል? ተዘጋጅ ንጥቀት አሁን ይጀምራል፡፡ ራዕይ 13ን ቀድመው ተጫውተውታል፡፡ ብዙዎች ግን ይህን አልተገነዘቡትም፡፡ 1. ለምንድን ነው ይህ ችፕስ ከባንክ አካውንት ጋር የተቆራኘው ወይም የተገናኘው? አስታውሱ መጽሐፍ ቅዱስ እንደሚለው ካለ አውሬው ቁጥር 666 ልትገዙም ወይም ልትሸጡም አትችሉም ስለሚል፡፡ እስኪ ገምቱ ይህ ቺፕስ ከገንዘብ ዝርዝር መረጃ ጋር ለምን ተገናኘ? እንዲያውም በጣም ያሳዘነኝ በቤተክርስቲያን ያሉ ብዙዎች ሰዎች ጌታ ሲመጣ ይህን ሁኔታ ሊያልፉት አይችሉም፡፡ ደግሞም ብዙዎቹ መጨረሻው እንደቀረበ አያውቁም፡፡ የቴክኖሎጂ በጣም መራቀቅ ምክንያት ነው ብላችሁ መልስ እንዳትሰጡኝ፡፡ በማንኛውም የህይወት ጎዳናችሁ ከእግዚአብሔር ጋር ካልተስማማ አሁኑኑ ንሰሀ ግቡና ተለወጡ፡፡ ካለበለዚያ መንግስተ ሰማያትን ካጣችሁት ገሀነምን አታጡትም፡፡ ስለዚህ አስቡበት፡፡ ገሀነም መልካም ስፍራ አይደለም በጣም አስከፊው ክፍሉ እንደ መንግስተ ሰማያት ዘላለማዊነት እንዳለበት እዚህም እንደዛው ነው፡፡ ጆሮ ያለው ይስማ መንፈስ ለአብያተ ክርስቲያናት የሚለውን ይስማ፡፡ ጠቃሚ ያልሆነ ነገር ከምትልኩ ይህን ለሌላው ብታስተላልፉ መልካም ነው፡፡ ለምታውቋቸው ቅርብ ለሆኗችሁ ሰዎች ላኩላቸው፡፡ እስኪ የወንጌላዊ ስራ እንስራ፡፡ እባካችሁ ለምታውቋቸው ለእያንዳንዳቸው በየስማቸው ላኩላቸው፡፡ ለሞባይል እንደምንጠነቀቅ ያክል ለእግዚአብሔር ቃል ብንጠነቀቅ ምን እንደሚሆን ልትገምቱ ትችላላችሁ፡፡ ከዚህ ደግሞ በጭራሽ ልንላቀቅ ነፃ ልንሆን አንችል፡፡ ስለዚህ የቻልነውን ያክል እንትጋ እንጋደል፡፡ 7% የሚሆኑቱ ናቸው መልዕክቱን የላኩት በድጋሚ 93%ቱ ግን አልላኩም አላወቁም ስለዚህ ጠንክረን እንስራ፡፡ ሰይጣን እንዲህ ይላል፡- " የሚገርመኝ ሰው እግዚአብሔርን እወዳለሁ እያለ አይታዘዝም እኔን ይጠላኛል ግን ይታዘዘኛል፡፡" ይህን መልዕክት በኋላ እንዳትልኩት አሁኑኑ ላኩት!!! ቅዱስ ለ #15 ሰው እባካችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Показати все...
Memes and funny pics 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 👉Funny pic 👉Funny vedios 👉Jokes 👉Meme's 👉latest news Plsss join we will make u happy 😊 👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 Cross @eva2228 https://t.me/fsk28
Показати все...
Memes and funny pics

👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 👉Funny pic 👉Funny vedios 👉Jokes 👉Meme's 👉 Funny stickers 👉latest news Plsss join we will make u happy 😊 👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 Cross @eva2228

ሰበር ዜና ከ ትምርህርት ሚኒስትር የተሰጠ መግለጫ ከዚህ በፊት ባወጣነው ማስታወቂያ ሁሉንም ተማሪዎች ወደ ትምርት ገበታ መጥራታችን ይታወሳል ሆኖም ሀገራችን ላይ በተከሰተው አለመረጋጋት የ ኮሚኒቲ ተማሪዎችን ሆነ ሌሎች ተማሪዎች ከዚህ በኋላ ምንጠራ አይመስለንም ስለዚህ በያላቹህበት አካበቢ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን አማራጮችን እንዲመርጡ እናሳስባለን 1, ስራ ካገኛቹህ ፈልጉ.. 2,ማግባት ያሰባቹህ አግቡ ። 3, መመንኮስ የምትፈልጉ መንኩሱ። 4, መሰደድ ምትፈልጉ ባስቸኳይ ተሰደዱ። 5, Activist የሆናችሁ ደከመን ሰለቸን ሳትሉ ንቁ የፖለቲካ ተሳትፎአቹሁን ቀጥሉበት ። 6,ግቢ እንመለሳለን ብላቹህ እንዳትጠረጥሩ 7,እስካሁን ስለነበረን ቆይታ እናመሰግናለን 🙏🙏 ትምህርት ሚንስተር ጌታ ሆይ ውለታክ በዛብን 🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄 @fsk28 @fsk28
Показати все...
Memes and funny pics 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 👉Funny pic 👉Funny vedios 👉Jokes 👉Meme's 👉latest news Plsss join we will make u happy 😊 👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 Cross @fevu28 https://telegram.me/fsk28
Показати все...
Memes and funny pics

👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 👉Funny pic 👉Funny vedios 👉Jokes 👉Meme's 👉latest news Plsss join we will make u happy 😊 👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 Cross @fevu28

#ቁመት 1.62 JOIN US 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @ethiopian_next_top_model
Показати все...
Our lovely memebers vote argu eski
Показати все...
✏️by:- Hiwot #⃣ 1⃣6⃣ Vote here 👇 https://t.me/joinchat/AAAAAFdpaFJ0LhWkS4tVdw
Показати все...
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.