cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Motivational speech&phychology

@getahunli367 "ሕይወት የተፈጥሮ ስጦታ ስትሆን፤ የተዋበች ሕይወት ግን የጥበብ ስጦታ ነች" የስነ-ልቦና ምክሮች ★የምንወያይበት ★ምክር የምንሰጥበት ★ራሳችንን የምናውቅበት እና ሌሎችም አስተማሪ ነገሮችን የምንማርበት ቻናል ነው @getahunli367

Більше
Рекламні дописи
253
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

ለአንድ ሰው መልካም ነገር ስታደርግ፤ የራስ መተማመንህና ለራስህ ያለህ ክብር በዛው ልክ ይጨምራል። መልካምነት ለራስ ነው😍
Показати все...
"ምርጡ ጓደኛዬ በእኔ ውስጥ ያለውን ምርጥ ማንነት እንዳወጣ የሚረዳኝ ነው" የሄንሪ ፎርድ አባባል ነው።
Показати все...
ቀስቃሽ ሰዓት አልፈልግም፤ ሃሳቦቼ ከእንቅልፍ ይቀሰቅሱኛል። - I don't need an alarm clock; My thoughts wake me up. - Ray Bradbury           
Показати все...
ታላቁ መፅሀፍ 'በአንዳች አትጨነቁ' ይላል። የምንችለውን ከሞከርን ለማን ብለን እንጨነቃለን? ፈጣሪ በደላችንን ረስቶ ይቅር ቢለን ስንጨነቅ ግን የአይምሮ ስርዓታችን ፈፅሞ ይቅር አይለንም። ጭንቀት የሌለበት ጣፋጭ ህይወት ተመኘንላችሁ🙏
Показати все...
“If you are working on something that you really care about, you don’t have to be pushed. The vision pulls you.” – Steve Jobs
Показати все...
ሁሉም ሰው ራሱን የሚያገኘው በየእለቱ በሚፈጥረው አስተሳሰብ መሠረት ነው፡፡ መጥፎ ቀን የምንለው መጥፎ ሃሳብ ያሰብንበት ቀን ነው፡፡ ስለሆነም ሁሌም መልካም ነገር እንዲገጥምህ መልካም የሆነውን ብቻ ተመልከት፡፡
Показати все...
በሂወታችን ትልቁ ለውጥ ከእናታችን ሆድ ስኖጣ ያለው ነው።
Показати все...
ደስተኛ ሁን "ሆን ብለህ ፈልገህ እንጂ ደስታ በአጋጣሚ አይመጣም ምንም ነገር ባይኖርህ እንኳን፤ በጠዋት በሕይወት በመነሳትህ ፈጣሪህን አመስግንና ደስተኛ ሁን" አመስጋኝ ሁኑ🙏🙏🙏
Показати все...
ሁሉ መልካም ይሆናል ! ነገሮች ከብደውሀል? ያለህበት ሁኔታ ጥሩ አይደለም ? ከዚህ ሁኔታ ውስጥ እንዴት ነው መውጣት የምችለው ምን ውስጥ ነው የገባውት እያልሽ ነው ? አንድ ነገር ልንገርሽማ ፈጣሪ ሁሌም ቢሆን ከጎንሽ ነው ሁሌም ቢሆን አንቺን ከመጠበቅ ወደኋላ አይልም የጌዜ ጉዳይ ነው እንጂ ሁሉም ነገር መልካም ይሆናል ሁሉም አልፎ ቁጭ ብለህ ትስቅበታለህ !
Показати все...
ሁሌም በፈጣሪያቹ ደስ ተሰኞ የምፈልጉት ሳያሆን የሚያስፈልጋችውን የሚሰጥ አምላክ አለን አኔ ሁሌም በፈጣሪዬ ደስተኛ ነኝ❤
Показати все...
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.