cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

MeɴҒesawɪ ɢtmocʜɴa...(መንፈሳዊ ግጥሞችና...)

®የፍቅር ®የይቅርታ ®የምስጋና ®የልጸሎት/የልመና ®የእግዚአብሔርን ታላቅነት የሚያወሩ ®ስለ ሰላም የሚያወሩ ®ደስ የሚያሰኙ ግጥሞችን ያገኛሉ በተጨማሪ ፎቶዎችንና ጠቃሚ ጽሑፎችን ያገኛሉ። አንብበው #Share ያድርጉ።

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
353
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

ዛሬም ነገም እስከ ለዘለዓለም እኔ የእርሱ ነኝ።
Показати все...
ተስፋ አለን(Tesfa Alen) ተሰፋ ማለት በጨለማ ውስጥ ሆኖ በስጋ አይን የማይታየውን ነገር ከሩቅ በመንፈስ አይን ማየትና መረዳት ነው ። ተስፋ የእምነት ውጤት ነው ። “እንዲህም ከሆነ፥ እምነት ተስፋ ፍቅር እነዚህ ሦስቱ ጸንተው ይኖራሉ፤ ከእነዚህም የሚበልጠው ፍቅር ነው።” ብዙ ማብራሪያ ያላስፈለገበት ምክንያት መንፈስ ቅዱስ አስተማሪያችን ፣ መካሪያችን ፣ አጽናኛችን የእርስታችን መያዣ የሆነው ከእኛ ጋር ስለሆነ ነው ። ኤፌሶን 1፥ 8-17 ⁸ ጸጋውንም በጥበብና በአእምሮ ሁሉ አበዛልን። ⁹ በክርስቶስ ለማድረግ እንደ ወደደ እንደ አሳቡ፥ የፈቃዱን ምሥጢር አስታውቆናልና፤ ¹⁰ በዘመን ፍጻሜ ይደረግ ዘንድ ያለው አሳቡም በሰማይና በምድር ያለውን ሁሉ በክርስቶስ ለመጠቅለል ነው። ¹¹ እንደ ፈቃዱ ምክር ሁሉን የሚሠራ እንደ እርሱ አሳብ፥ አስቀድመን የተወሰንን በክርስቶስ ደግሞ ርስትን ተቀበልን። ¹² ይኸውም፥ በክርስቶስ አስቀድመን ተስፋ ያደረግን እኛ ለክብሩ ምስጋና እንሆን ዘንድ ነው። ¹³ እናንተም ደግሞ የእውነትን ቃል፥ ይኸውም የመዳናችሁን ወንጌል፥ ሰምታችሁ ደግሞም በክርስቶስ አምናችሁ፥ በተስፋው መንፈስ በመንፈስ ቅዱስ ታተማችሁ፤ ¹⁴ እርሱም የርስታችን መያዣ ነው፥ ለእግዚአብሔር ያለውን ሁሉ እስኪዋጅ ድረስ፥ ይህም ለክብሩ ምስጋና ይሆናል። ¹⁵ ስለዚህ እኔ ደግሞ በእናንተ ዘንድ ስለሚሆን በጌታ በኢየሱስ ስለ ማመንና ለቅዱሳን ሁሉ ስለሚሆን መውደድ ሰምቼ፥ ¹⁶ ስለ እናንተ እያመሰገንሁ ስጸልይ ስለ እናንተ ማሳሰብን አልተውም፤ ¹⁷ የክብር አባት የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክ እርሱን በማወቅ የጥበብንና የመገለጥን መንፈስ እንዲሰጣችሁ እለምናለሁ። 1ኛ ቆሮንቶስ 13፥13 “አሁንስ ተስፋዬ ማን ነው? እግዚአብሔር አይደለምን? ትዕግሥቴም ከአንተ ዘንድ ነው።” መዝሙር 39፥7 “አምላክህም እግዚአብሔር ተስፋ እንደ ሰጠህ ይባርክሃል፤ ለብዙ አሕዛብም ታበድራለህ፥ አንተ ግን አትበደርም፤ ብዙ አሕዛብንም ትገዛለህ፥ አንተን ግን አይገዙህም።” ዘዳግም 15፥6 “እግዚአብሔርም እንደ ሰጠህ ተስፋ ገንዘቡና ሕዝቡ መሆንህን፥ ትእዛዙንም ሁሉ ትጠብቅ ዘንድ፥” ዘዳግም 26፥18 “የአባቶችህ አምላክ እግዚአብሔር ተስፋ እንደ ሰጠህ፥ ወተትና ማር ወደምታፈስስ ምድር፥ አምላክህ እግዚአብሔር ወደሚሰጥህ ምድር ትገባ ዘንድ በተሻገርህ ጊዜ፥ የዚህን ሕግ ቃሎች ሁሉ ጻፍባቸው።” ዘዳግም 27፥3 “አሁንም የእስራኤል አምላክ አቤቱ፦ አንተ በፊቴ እንደ ሄድህ ልጆችህ መንገዳቸውን ቢጠብቁ፥ በእስራኤል ዙፋን የሚቀመጥ ሰው በፊቴ አታጣም ብለህ ተስፋ የሰጠኸውን ለአባቴ ለዳዊት ጠብቅ።” 1ኛ ነገሥት 8፥25 “ነገር ግን ከዳዊት ጋር ስላደረገው ቃል ኪዳን፥ ለእርሱና ለልጆቹም በዘመናት ሁሉ መብራት ይሰጠው ዘንድ ስለ ሰጠው ተስፋ፥ እግዚአብሔር የዳዊትን ቤት ያጠፋ ዘንድ አልወደደም።” 2 ዜና 21፥7 “ሚስቱም፦ እስከ አሁን ፍጹምነትህን ይዘሃልን? እግዚአብሔርን ስደብና ሙት አለችው። (የሚቀጥለው ከግሪክ የተጨመረ ነው) ዳግመኛ እግዚአብሔርን ጥቂት ወራት ደጅ እጠናዋለሁ፤ ዳግመኛም መከራውን እታገሠዋለሁ፥ የቀድሞ ኑሮዬንም ተስፋ አደርገዋለሁ ትላለህን? አለችው። እንደዚህሳ እንዳትል ከዚህ ዓለም እነሆ ስም አጠራርህ ጠፋ፤ ሴቶች ልጆቼና ወንዶች ልጆቼም ሞቱ እኔስ ዘጠኝ ወር ሳረግዝ ሳምጥ ስወልድ ሳይረቡኝ ሳይጠቅሙኝ በከንቱ ደከምሁ አለች። አንተም በመግል ተውጠህ በትል ተከብበህ ትኖራለህ፤ ሌሊቱን ሁሉ ስትዛብር ታድራለህ። እኔ ግን እየዞርሁ እቀላውጣለሁ። ከአንዱ አገር ወደ አንዱ አገር ከአንዱ ቤት ወደ አንዱ ቤት እሄዳለሁ፤ ከድካሜ በእኔ ላይ ካለ ከችግሬም አርፍ ዘንድ ከጧት ጀምሮ ፀሐይ እስኪገባ ድረስ እጠብቃለሁ፤ አሁን ግን እግዚአብሔርን የማይገባ ቃል ተናግረኸው ሙት አለች።” ኢዮብ 2፥9 “አምላክህን መፍራትህ መጽናናትህ፥ የቅንነትህም መንገድ ተስፋህ አይደለምን?” ኢዮብ 4፥6 “ለምስኪኑም ተስፋ አለው፤ ክፋት ግን አፍዋን ትዘጋለች።” ኢዮብ 5፥16 “ተስፋ አድርገዋቸው ነበርና አፈሩ፤ ወደዚያ ደረሱ፥ እፍረትም ያዛቸው።” ኢዮብ 6፥20 “ተስፋ አድርገዋቸው ነበርና አፈሩ፤ ወደዚያ ደረሱ፥ እፍረትም ያዛቸው።” ኢዮብ 6፥20 “ተስፋ የሌለው ሰው ንግግር እንደ ነፋስ ነውና ቃሌን ትገሥጹ ዘንድ ታስባላችሁን?” ኢዮብ 6፥26 “እግዚአብሔርን የሚረሱ ሁሉ ፍጻሜአቸው እንዲሁ ነው፤ የዝንጉም ሰው ተስፋ ይጠፋል።” ኢዮብ 8፥13 “ዛፍ ቢቈረጥ ደግሞ ያቈጠቍጥ ዘንድ፥ ቅርንጫፉም እንዳያልቅ ተስፋ አለው።” ኢዮብ 14፥7 “ስለዚህ ልቤን ደስ አለው ምላሴም ሐሴት አደረገች፤ ሥጋዬም ደግሞ በተስፋ ታድራለች፤” መዝሙር 16፥9 “የድሆችን ምክር አሳፈራችሁ፥ እግዚአብሔር ግን ተስፋቸው ነው።” መዝሙር 14፥9 “አንተን ተስፋ የሚያደርጉ አያፍሩም፤ በከንቱ የሚገበዙ ያፍራሉ።” መዝሙር 25፥3 “አንተን ተስፋ አድርጌአለሁና የውሃትና ቅንነት ይጠብቁኝ።” መዝሙር 25፥21 “እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ፤ በርታ፥ ልብህም ይጽና፤ እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ።” መዝሙር 27፥14 “ለእግዚአብሔር ተገዛ ተስፋም አድርገው። መንገድም በቀናችለትና ጥመትን በሚያደርግ ሰው አትቅና።” መዝሙር 37፥7 “ነፍሳችን እግዚአብሔርን ተስፋ ታደርገዋለች፥ ረዳታችንና መጠጊያችን እርሱ ነውና።” መዝሙር 33፥20 “ልቤ ተስፋ በቈረጠ ጊዜ ከምድር ዳርቻ ወደ አንተ እጮኻለሁ፤ በድንጋይ ላይ ከፍ ከፍ አደረግኸኝ።” መዝሙር 61፥2 “ጽኑ ግንብ በጠላት ፊት ተስፋዬም ሆነኸኛልና መራኸኝ።” መዝሙር 61፥3 “መድኃኒቴና ክብሬ በእግዚአብሔር ነው፤ የረድኤቴ አምላክ ተስፋዬም እግዚአብሔር ነው።” መዝሙር 62፥7 “ተስፋቸውን በእግዚአብሔር እንዲያደርጉ፥ የእግዚአብሔርንም ሥራ እንዳይረሱ፥ ትእዛዙንም እንዲጠብቁ፤” መዝሙር 78፥7 “አቤቱ፥ አንተ ተስፋዬ ነህና፤ ልዑልን መጠጊያህ አደረግህ።” መዝሙር 91፥9 ____________________________ ታዋቂነትን እና ክብርን ወደ ጎን እንተወውና ለጌታ ብቻ እንኑር። ምክርም ካላችሁ ምከሩኝ ደስ ይለኛል። እጅግ በጣም።
Показати все...
አቤልበሕይወትእያለፈጣሪንደስአሰኘ እግዜርም ደስአለው መስዋዕቱንጎበኘ በወንድሙ ብጠላም ዋጋውንበሰማይአገኘ ራሱንማርካትንፈጽሞ ስላልተመኘ በጊዜው ለፍቶያሳደገውን ጠቦትሳይሳሳሰጠና ለመስጠትከመንፈግ ይልቅ አያንስለትም ብሎአሰበና ምክንያቱም ከምንም አልቆጠረውም ምንያህልእከስራለሁብሎአላሰበምና ብሎአስበለጌታመስጠትማትረፍእንደሆነተመለከተና በመስዋዕቱእስከዛሬይናገራልበደስታአጠነና። ❤❤ይቀላቀሉን❤❤ Channel & group @menfesawigitmochna1 @menfesawigitmochna
Показати все...
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በአንተ መኖር ያሰብከውን መኖር ኑሮህን መኖር መርጫለሁ ብኖር ለአንተ ብሞትም ለአንተ ከፈቃድህ ስር ይሁን መቃብሬ ከዚህ ሌላ ኑሮ/ሕይወት አይታየኝም እኔ ( 2x) በላይ ያለው ፈቅድህ በምድር በእኔ እንዲሆን ይኸው ራሴን አምጥቻለሁ ለአንተ እንዲሆን ሰጥቻለሁ ለክብርህ መገለጫ ዕቃ የወደድከውን ማድረጊያ ( 2x) ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤ይቀላቀሉን❤❤ Channel & group @menfesawigitmochna1 @menfesawigitmochna
Показати все...
🔪🔪🔪🔪🔪🔪🔪🔪🔪🔪🔪 በብሉይ ኪዳን በተሰጠው ተስፋ ቃል መሠረት በሞት ጥላ መካከል ሲሄዱ ለነበሩት በሥራ ለመዳን ያዩት ብዙ ሥቃይና እንግልት ለኃጢአት ማስተሰረያ ሥሰው የኖሩ መስዋዕት አዳኙን ጌታ ተስፋ ሲጠባበቁ ብዙ ሺ ዓመታት ጊዜው ስደርስ ላከ ልጁን ከሰማይ ሰማያት እውነትን አስተምሮ ልሰጣቸው የዘላለምን ሕይወት ኢየሱስን ሰጥቶ ሰጣቸው ልጅነት ባርነት አብቅቶ ፈቶ ለቀቃቸው አርነት ባርነት አብቅቶ ፈቶ ለቀቃቸው ነፃነት ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤ ❤❤ይቀላቀሉን❤❤ Channel & group @menfesawigitmochna1 @menfesawigitmochna
Показати все...
ፍቅርህ ነው የማረከኝ ፍቅርህ ነው የማረከኝ ፍቅርህ ነው የማረከኝ ኢየሱስ
Показати все...
Mesfin Mamo Fikrih newu yemarekegn.mp35.15 MB
#መንገድ #እውነት #ኢየሱስ ነው #ቃሉን ሰምቶ #ላመነው ለአይምሮ #እረፍ ያጣውን ይሰጠዋል #ደስታውን ደስታው #የምቆም #አይደለም #ነዋሪ ነው #ዘላለም ያውም ይትረፈረፋል እንደ ወንዝም ይፈሳል።
Показати все...
🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤 ታሪኬ የጀመረው በቀራንዮ ነው 🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤
Показати все...
. ፈልጌህ አይዳ አብርሃም እና ህሊና ካሳሁን 🕑-5:37Min◦💾-5.2MB
Показати все...
4_6026376807538827656.m4a5.21 MB