cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

muhammed ye allha bariya

♥♥ማዲህ ሙሀመድ አብደሏህ አሪፍ አሪፍ መንዙማሆችን እና ሀዲሶችን አስተማሪ የሆኑ ኢስላማዊ ግጥሞችን ከፈለጉ ቻናላችንን ይቀላቀሉ ከኔ የሠማችሁትን አንዲትም ብትሆን ላልሠማው አሠሙ ብለዋል ያአላህ መልዕክተኛ ሰለላሁዓለሒወሰለም -መንዙማዎች -ሀዲሶች -ኢስላማዊ ግጥሞች - እና የተለያዩ አስተማሪ ፎቶዎች

Більше
Рекламні дописи
1 389
Підписники
Немає даних24 години
-97 днів
-3730 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

የኛ ፍንታ ማዲህ መሀመድ አብደላ 👇👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/uFmOhl4yl9M?si=7pRS8AjvcYYlsiwd
Показати все...
የኛ ፍንታ //ማዲህ መሀመድ አብደላ

ኢስላማዊ ሚዲያ የሚያማምሩ ነሺዳ እና መንዙማ ይለቀቅበታል ይከታተሉን የዩቱብ ቻናሉን ሰብክራይብ ያርጉ

https://www.youtube.com/@ETORECORDS2

ማዲህ መሀመድ አብደላ ተለቀቀ ተለቀቀ 👇👇👇 https://youtu.be/UZN0yI8j9es?si=CYMbzmxfpZBBiBlu
Показати все...
መሀመድ አብደላ//#ሙሀመድ #ሰላማለይኩም የሚያምር ቪዲዮ

#ማዲህ #ሙሀመድ #አብዱሏህ #new #mnzuma ኢስላማዊ ሚዲያ የሚያማምሩ ነሺዳ እና መንዙማ ይለቀቅበታል ይከታተሉን የዩቱብ ቻናሉን ሰብክራይብ ያርጉ

https://www.youtube.com/@ETORECORDS2

ተለቀቀ ተለቀቀ ተለቀቀ 👇👇👇👇👇 ማዲህ መሀመድ አብደላህ ረቢየል አወል 👇👇👇👇👇 https://youtu.be/2ltvY_rf6pM?si=z1-2VPizxO50TDf_
Показати все...
መሀመድ አብደላ//ረቢየል አወል//#new #menzuma

#ማዲህ መሀመድ አብደላ #ረቢየል #አወል #ኢስላማዊ #ሚዲያ የሚያማምሩ #ነሺዳ እና #መንዙማ #new #mnzuma #nesda #menzuma ይለቀቅበታል ይከታተሉን የዩቱብ ቻናሉን ሰብክራይብ ያርጉ

https://www.youtube.com/@ETORECORDS2

አክብሮት ከአደብ ወንዝ ይፈሳል _ ሀያእ ከፍቅር ምንጭ ይመነጫል _ መተናነስ ከዙህድ ባህር ይቀዳል https://t.me/muneshidmuhammed
Показати все...
muhammed ye allha bariya

♥♥ማዲህ ሙሀመድ አብደሏህ አሪፍ አሪፍ መንዙማሆችን እና ሀዲሶችን አስተማሪ የሆኑ ኢስላማዊ ግጥሞችን ከፈለጉ ቻናላችንን ይቀላቀሉ ከኔ የሠማችሁትን አንዲትም ብትሆን ላልሠማው አሠሙ ብለዋል ያአላህ መልዕክተኛ ሰለላሁዓለሒወሰለም -መንዙማዎች -ሀዲሶች -ኢስላማዊ ግጥሞች - እና የተለያዩ አስተማሪ ፎቶዎች

ተለቀቀ ተለቀቀ ተለቀቀ 👇👇👇👇👇 ማዲህ መሀመድ አብደላህ ረቢየል አወል 👇👇👇👇👇 https://youtu.be/2ltvY_rf6pM?si=z1-2VPizxO50TDf_
Показати все...
መሀመድ አብደላ//ረቢየል አወል//#menzuma

#ማዲህ መሀመድ አብደላ #ረቢየል #አወል#ኢስላማዊ #ሚዲያየሚያማምሩ #ነሺዳ እና #መንዙማ ይለቀቅበታል ይከታተሉንየዩቱብ ቻናሉን ሰብክራይብ ያርጉ

https://www.youtube.com/@ETORECORDS2

ወደ ሐበሻ ተሰደው በንጉስ ነጃሺ ከለላ በሀገራችን ከኖሩና እዚሁ ሃገራችን ውስጥ ካለፉ የረሱላችንﷺ ባልደረቦች[ሱሐቦች] መካከል እኚህ ታላቅ ሱሐባ ዑደይ ኢብኑ ነድላ አንዱ ናቸው[رضي الله عنهم] "ወደ ሐበሻ ከመጡ ሱሐቦች ውስጥ ቀድመው ወደ አኺራ የተሻገሩ የመጀመሪያው ሰው" በሚልም የታሪክ ድርሳናት የጻፉ ሲሆን በተጨማሪም በኢስላም የውርስ ህግ የመጀመሪያው ተወራሽ ሰው ናቸው ይባላል።ምክንያቱም እርሳቸው ሲያልፉ አብሯቸው የመጣው ልጃቸው ኑዕማን ወራሻቸው ሆኗልና ይላሉ። የታላቁ ሱሐባ የዑደይ ቀብር ንጉስ ነጃሺን ዘይራችሁ ስትወጡ በስተቀኝ በኩል የሚገኝ ሲሆን ገና ለመዘየር ስትገቡ ደግሞ በስተግራ አቅጣጫ ይገኛል። በገናናውና በቀደምቱ የኢትዮያዊያን ሙስሊሞች ታሪክ ውስጥ እንደዚህ ስፍራ ልዩና ሰላም ያለው ቦታ ያለ አይመስለኝም።ልክ እዚህ ስትደርሱ 7ኛው ክፍለ ዘመን በአይነ ህሊናችሁ ይመጣል።የንጉሱ ሁኔታ፣የሱሐቦች እንግድነት፤ ያ ወርቃማ ታሪክ ድቅን ይልባችኋል። ይህ ድንቅ ታሪክ በኢትዮጵያዊያን ሙስሊሞች ልብ ብቻ ሳይሆን በመላው ሙስሊሞች ልብ የማይጠፋ የኢስላም ደማቁ ታሪክ ነው። ማንኛውም ኢትዮጵያዊ ሙስሊም ፕሮግራሙን አመቻችቶ ሊዘይረው የሚገባ፤የትኛውም ኢትዮያጵያዊም ታሪኬ ነው ብሎ ሊጎበኘው የሚመርጠው ድንቅ ስፍራ ነው።እንደውም እኔ ባስተዋልኩት ከሆነ ከዓሹራ ውጭ ቀላል ቁጥር የማይባሉ ሙስሊም ያልሆኑ ኢትዮጵያዊያን ወገኖች ይጎበኙታል።የውጭ ቱሪስቶችም እንዲሁ! ከመዲናችን አዲስ አበባ 790 ኪ.ሜ፣ከመቐለ 60 ኪ.ሜ ከውቅሮ ከተማ አቅራቢያ ልዩ ስሙ ነጃሺ በተባለ ስፍራ ይገኛል። አል‐ነጃሺ ስለ ረሱላችን ሱሐቦች አንዱ የሀገራችን ታላቅ ሸይኽና ማዲሕ እንዲህ በሚል ከትበው አንጎራጉረዋል። እኔስ ምን ፈቀዱኝ ያሉት እሱ ጋር ፣ ሲያበራ ውስጣቸው የዓለም አድባር፣ በጀማሉ ጨርሬ አልብሷቸው ኑር፣ አቀማማጮቹ ግራ ቀኝ ወንበር፣ አንድኛው አቡበክር አንድኛው ዑመር፣ አንዱ ሰይድ ዑስማን አንዱ ዓሊ ሐይደር፣ የገለጠባቸው የዑሉም ሚስጥር፣ የገለጠባቸው የአስራሩን ጨረር፣ ግርማ አውርዶባቸው የተቅዋን አስራር፣ አሱሐባው ሁላ ሁሉም ነው አብራር፣ ሙላውም ጥሩ ነው ሙላውም አኽያር፣ ሐዲሰል ሙስጦፋን ሁሉም ነው ሐራር፣ ከላመል ጀሊልን ሁሉም ነው ከራር፣ ሙላውም ራኪዕ ነው ሳጂድ ነው ዛኪር፣ ስራቸው ጥሩ ነው የለውም ከደር፣ የጌታዬ አስሐቦች ሙላውም አኽያር፣ ሴትም ወንድም ቢሆን ሙላውም ዘል ኸይር፣ ወዲህም ብዙ ነው ተጥራቱ ጋር፣ እኩሉም ዘማች ነው እኩሉም ዛኪር፣ እኩሉም ጦመኛ እኩሉም ነው ቸር፣ ልብሳቸው ጌጣቸው ነህይና አምር፣ ጦም ሶላት አጥባቂ በሺዳም ሷቢር፣ አልቃሻ አዛኝተኞች ለአኺራ ነገር፣ ቧልተኞች አይደሉም ስራቸው የምር፣ በግልባጩ ሆነ ዛሬ የኛ ዓስር። [ረዲዬሏሁ ዓንሁም ጀሚዓን] ኢስነይን!
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
02:50
Відео недоступнеДивитись в Telegram
Показати все...
ሸምሰከ ጧሊዑ ፊነዋሒ ጦይባ የተሰኘ ልዩ እንጉርጉሮ #በሸህ ኢማም ቆቦ /sheyh emam kobo #shemsike tualieu engurguro #menzuma

ማዲህ መሀመድ አብደላህ ተለቀቀ ተለቀቀ ተለቀቀ 👇👇👇👇👇 https://youtu.be/eCBbuY_Uoz0?si=ktxptN9IrqzXdrzb
Показати все...
መሀመድ አብደላህ//የመንዙማ አልበም//#Muhammed abdelh #new #mnzuma

መሀመድ አብደላህ #mnzuma #new #rmdytstatus #rmedia #müzik የዩቱብ ቻናላችንን ሊንክ

https://www.youtube.com/@ETORECORDS2