cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

الا اله الا الله. የነብያት ሁሉ ጥሪ ነው ኑ! ወደ ተውሂድ

ልክ እንደታዘዝክ ቀጥ በል፥፥ من احب ان لا ينقطع عمله بعد موته فلينشر العلم ،،،ابن الجذب رحمه الله / التذكرة

Більше
Рекламні дописи
196
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

🔃 አዲስ ሙሓደራ ➖➖➖➖➖➖ ✅ ርዕስ፦ ኢማናችንን የሚያጠነክሩ ነገሮች! 🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
Показати все...
የኢማን ማጠንከሪያ ምክንያቶች.mp37.84 MB
🔃አዲስ ሙሓደራ ➖➖➖➖➖➖ ✅ርዕስ፦የኢማን መድከም ምልክቶች! 🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
Показати все...
የኢማን መድከም ምልክቶች (1).mp39.46 MB
ቁርአንን በትኩረት አዳምጥ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ✅ቁርአን ስታዳምጥ➷ውስጥህ ይረካል! ➷ጭንቅህ ይወገዳል! ➷ኢማንህ ይጨምራል! ➷መንፈስህ ይታደሳል! ➷ቀልብህ ይረጥባል! ➷አላህ ይወድሀል! ➷ሸይጧን ይርቅሀል! ➷አይምሮህ ይደሰታል! ➷ትልቅ ወኔ ይሰማሀል!
Показати все...
045.mp32.94 MB
Фото недоступне
ሚስትህ ፊትና ልትሆንብህ ትችላለች ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ✍️ሸህ ሱለይማን አሩሀይልይ አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ አሉ። ༄አንድ ሰው ሀላል በሆነችው ሚስቱ ሊፈተን ይችላል። በሷ በመደነቅ (በውዴታዋ) ቢዚ አድርጋ ከአሄራ ልታዘናጋው ትችላለች። ☞︎︎︎አንዳንድ ወንዶች በሌላ መንገድ ይፈተናሉ። ከዚህም የተነሳ ፂሙን ሙልጭ አድርጎ ሲላጭ ታየዋለህ። ምክንያቱም ሚስቱ ፂሙን እንዲያሳድግ አትፈቅድለትም። ↪️እንዲህ ትለዋለች፦ ☞︎︎︎ፂም የሚያሳድግ ባል አልፈልግምና ፂምህን አንሳው። ጉንጭህ ከጉንጬ ጋር አንድ አይነት እንዲሆን እፈልጋለሁ ትለዋለች። እሱም የሷን ትእዛዝ በመቀበል ፂሙን ይላጫል። 📚المصدر :[شرح كتاب الفتن من صحيح مسلم (ش1)] «http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru»
Показати все...
Фото недоступне
📢ታላቅ የዳዕዋ ፕሮግራም ☞ውድ የተከበራቹ ወንድም እና እህቶች በአሏህ ፍቃድ ነገ ማለትም ቅዳሜ ከቀኑ 10:30 ጀምሮ የዳዕዋ ፕሮግራም በቴሌግራም ቀጥታ ስርጭት አዘጋጅተን ስንጋብዛቹ በታላቅ ደስታ ነው ተጋባዣ ዱዓቶች ↓↓↓↓↓↓ 🎤ኡስታዝ ሳዳት ከማል 🎤ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር 🎤ኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ ዳዕዋው የሚተላለፍበት ቻናል https://t.me/MedrestuImamuAhmed https://t.me/MedrestuImamuAhmed https://t.me/MedrestuImamuAhmed
Показати все...
✅አድስ ሙሓደራህ ➖➖➖➖➖➖➖ 🔃ጫት በሸሪዓ መነፀር ሲታይ ..! 📲በአሳይታ ዓሊ ኢብኑ አቢ ጧሊብ መስጂድ ግንባታ ግሩፕቀጥታ ስርጭት የተደረገ! 🎙በአብዱረህማን  አቡ ዑሰይሚን t.me/abuUseyminabdurehman https://t.me/Asayta_Aliy_Ebnu_Abitolib_Mesjid
Показати все...
ጫት በሸሪዓችን _1.mp37.91 MB
🔴የቀጥታ ስርጭት  ሙሓደራ 〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️ !!ኑ በአፋር አይሳኢታ ከተማ ለሰለፍዬች መስጂደ አሊይ ኢብኑ አቢ ጧሊብ እንደግፍ 🎙በወንድማችን አብዱሽኩር አቡ ፈውዛን ተ      ጀ          መ               ረ ➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴ https://t.me/Asayta_Aliy_Ebnu_Abitolib_Mesjid?videochat=b90672ca4e84725f44
Показати все...
ወጣቶች ከዘመኑ ፊትና ለመዳን እንዲሁም ከጅህልና ለመላቀቅ ትክክለኛውን የሰለፎች ዓቂዳ ከታማኝና ከታላላቅ ታዋቂ የሱና ዓሊሞች ዘንድ መማር እና አደብ ከተግባር ጋር ማወቅ አማራጭ የሌለው ግዴታ ነው። በአለማችን በተለያዩ ሀገራት ታማኝና በእውቀት የሰረፁ መሻይኾች፣ ኡለማዎችና ዱአቶች እንዳሉ ይታወቃል። በሀገራችንም ኢትዮጵያ በከተማም ሆነ በገጠር በህይወት ያሉና ወደ አኺራ የሄዱ ብዙ የሱና አንበሶች ይገኛሉ። የነዚህ መሻይኾችና ኡለማዎች ደርስ፣ ፈትዋ፣ ቂርአትና ምክር በአንድ ላይ ሰብስበን በቀላሉ ለማግኘት በሚመች መልኩ ለጣሊበል ኢልሞች ለማቅረብ አስበናል። ለዚህም ይረዳን ዘንድ ይህንን ቻናል ከፍተናል። ቻናሉ በውድና ብርቅየ የሱና ኡስታዞቻችንና ወንድሞቻችን የሚመራ ሲሆን ሊንኩን በተለያዩ ገፆች ተደራሽ በማድረግና ሼር የሚደረግ ትምህርቶችን በመማር እንድትጠቀሙ እንጋብዛለን። 👇👇👇👇👇👇 https://t.me/YesunaUlemawoch https://t.me/YesunaUlemawoch
Показати все...
نصيحة قيمة وشاملة للمسلمين والدعاة إلى الله ▪ጠቃሚ እና ሁሉን አቀፍ ምክር ለሙስሊሞች እና ወደ አሏህ ተጣሪዎች 🎙للشيخ العلامة مقبل بن هادي الوادعي رحمه الله 𝐓𝐞» t.me/YesunaUlemawoch
Показати все...
audio_1671511337933.mp38.61 MB
በኢብኑ ተይሚያ የተዉሒድየሱና ቻናል እየተቀራ ያለ አቂደቱ ሰለፍ ወአስሀቢል ሀድስ ኪታብደርስ ➮ክፍል ➀↓↓ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/8306 ➮ክፍል ➁↓↓ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/8322 ➮ክፍል ➂↓↓ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/8339 ➮ክፍል ➃↓↓ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/8357 ➮ክፍል➄↓↓ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/8380 ➮ክፍል ➅↓↓ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/8410 ➮ክፍል ➆↓↓ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/8426 ➮ክፍል ➇↓↓ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/8443 ➮ክፍል ➈↓↓ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/8459 ➮ክፍል ➉↓↓ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/8483 ➮ክፍል ➀➀↓↓ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/8503 ➮ክፍል ➀➁↓↓ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/8525 ➮ክፍል ➀➂↓↓ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/8541 ➮ክፍል ➀➃↓↓ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/8559 ➮ክፍል ➀➄↓↓ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/8580 ➮ክፍል ➀➅↓↓ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/8610 ➮ክፍል ➀➆↓↓ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/8666 ➮ክፍል ➀➇↓↓ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/8729 ➮ክፍል ➀➈↓↓ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/8759 ➮ክፍል ➁⓪↓↓ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/8774 ➮ክፍል ➁➀↓↓ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/8826 ➮ክፍል ➁➁↓↓ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/8835 ➮ክፍል ➁➂↓↓ t.me/Ibnuheyru123/4502 ➮ክፍል ➁➃↓↓ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/8955 ➮ክፍል ➁➄↓↓ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/8992 ➮ክፍል ➁➅↓↓ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/9007 ✅ኢንሻ አላህ ይቀጥላል............. ➰ሸር በማድረግ የኸይር ሰበብ ይሁኑ!!
Показати все...
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.