cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

የአሪፎች መንፈስ

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
205
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

…ተወያይ መልስ ያጠለት ጥያቄ ነው መመለስ ሚችል በውስጥ ይምጣ ……ማሳመርን እንጅ ሌላን አልሻም።
Показати все...
2019_10_24 - 04_12_34 AM.mp31.24 MB
የ8ኛና የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተናን አስመልክቶም ሁሉም ተፈታኞች ለፈተና እንዲቀመጡ የሚል የውሳኔ ምክረ ሃሳብ መቅረቡ ተገልጿል። 👉የ8ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ሕዳር 22 እና 23 ቀን 2013 ዓ.ም የሚሰጥ ሲሆን ፈተና ላይ መቀመጥ የሚችሉት 7ኛ ክፍልን ተምረው ያጠናቀቁና የ8ኛ ክፍልን የአንደኛ ሴሚስተር ትምህርት የተከታተሉ ብቻ ናቸው። 👉በተመሳሳይ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና መውሰድ የሚችሉት የ11ኛ ክፍል ትምህርት ያጠናቀቀቁና የ12ኛ ክፍልን የመጀመሪያ ሴሚስተር ትምህርት የተከታተሉ ብቻ ናቸው ተብሏል። 👉የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከሕዳር 28 እስከ ታህሳስ 1 ቀን 2013 ዓ.ም እንደሚሰጥም በምክረ ሀሳቡ ላይ ተጠቅሷል። የትምህርት አሰጣጥ ሂደቱን በተመለከተ ለመንግስት ትምህርት ቤቶች የሚወጣው መመዘኛ በግል ትምህርት ቤቶችም ተፈጻሚ ይሆናል ተብሏል። Via ENA @Bisrat_Sport_Fm @Bisrat_Sport_Fm
Показати все...
አሰላሙዓለይኩም_የአላህ_ባሪያዎች_ሆይ_ዛሬ_አንድ_የቴሌግራም_ቻናል_ልጠቁማችሁ፤_በቻናሉ_ዉስጥ_የተለያዩ_ዲናዊ_ትምህርቶችን_በቀደምት_ሰለፎች_ግንዛቤ_በመልካም_አቀራረብ_ታገኛላችሁ።_እና_እርስዎም_ቻናሉን_በመቀላቀል_የነሲሀዉ_አንድ_አካል_ይሁኑ፤_ወደ_ቻናሉ_ለመግባት_ከታች_ያለውን_ሊንክ_ይጫኑት፤_ዉሸት_ነዉ_ብለዉ_ካሰቡ_ገብተዉ_ማየት_ይችላሉ፤_ማየት_ማመን_ነዉ።_ያለ_ኢስላም_ዋጋ_የለንምና_ለኢስላም_በጋራ_ሰርተን_በጋራ_የጌታችን_የአላህን_ምህረት_እንከጅል።_ቻናሉን_ለመቀላቀል_ይህንን_ሊንክ_ተጫኑት።_https://t.me/joinchat/AAAAAEut6gatW8KA11-nBQ
Показати все...
AL FARUK MEDIA

📚 በዚህ ቻናል የተለያዩ ዲናዊ ትምህርቶችን በሰለፎች ግንዛቤ በመልካም አቀራረብ ያገኛሉ፤ ትምህርት ተኮር ዳዕዋ በማስተላለፍ ዲናዊ ዕውቀትን ማዳረስ የAL FARUK MEDIA ተቀዳሚ አላማ ነው። ▪ያለ ኢስላም ዋጋ የለንምና ለኢስላም በጋራ ሰርተን በጋራ የጌታችን የአላህን ምህረት እንከጅል! www.facebook.com/AlFarukMediaOfficial አስተያየት ካለዎት፡ @AlFarukMediaBot

ለኮሮና መጠንቀቅ ማለት ልክ እንደ አባታችን እስከ ጥግ ድረስ ነው ። የምን መዝረክረክ ነው😂😂😄@yarifoch👈👈 @yarifoch👈👈👈
Показати все...
2.46 MB
😂 5
መውለድ በ ኡስታዝ ሀሰን ታጁ ተዘጋጅቶ የቀረበ መፅሀፍ በ pdf
Показати все...
Mawulid standared.pdf1.72 MB
••••••••••✍ ለፈገግታ 😁 ሸይኹ መስጂድ ውስጥ ያሉ ታዳሚያንን ዘና ለማድረግ አስበው እንዲህ አሏቸው። " በሕይወት ከኖርኩባቸው ዓመታት ውስጥ በላጩ ሚስቴ ካልሆነች ሴት ጋር የነበረኝ ወቅት ነው" 😞😞😞😞😞 ታዳሚያኑ በሸይኹ ንግግር ግራ ተጋብተው ክው አሉ። 😳😳😳😳😳 ሸይኹ ንግግራቸውን ቀጠሉ:- " አዎ!! በነኛ ወርቃማ ጊዜያት ሁሌም ከእናቴ አጠገብ ነበርኩ" ብለው ንግግራቸውን ሳይቋጩ መስጂዱ በተክራ ቀለጠ። ኸረ እንደውም አይናቸው ዕንባ ያቀረረባቸው ሰዎችም አልጠፉም ተብሏል። 😭😭😭😭😭 ዳዕዋው ተጠናቀቀ ፤ ሁሉም ወደ ቤቱ ተመለሰ። ከታዳሚያኑ መካከል አንዱ የሸይኹን ንግግር እንደወረደ ኮፒ ፔስት በማድረግ እራት እያቀረበችለት ላለችው ሚስቱ " በሕይወት ከኖርኩባቸው ጊዚያቶች ውስጥ በላጩ ሚስቴ ካልሆነች ሴት ጋር ያሳለፍኩት ወቅት ነው" ብሎ አረፈው። 😔😔😔😔 የሆስፒስታሉ ቃል አቀባይ እንደገለፀው ከሆነ ሐኪሞች በግለሰቡ አናት ላይ ተሰንቅሮ የነበረውን ትሪ ለማውጣት 5ሰዓታት የፈጀ ስኬታማ የቀዶ ጥገና ማከናወናቸውን ነው። የሚያሳዝነው ሚስቱ በትሪው አናቱን ለሁለት ሳትገምሰው በፊት "አዎን!! በነኛ ወርቃማ ጊዜያት ሁሌም ከእናቴ አጠገብ ነበርኩ" ብሎ የኮረጀውን የሸይኹን ንግግር መጨረስ ይቅርና መጀመር አለመቻሉ ነው ። 😂😂😂😂😂 ________________ የመልዕክቱ ጭብጥ ኮፒ ፔስት ያለቦታው ዋጋ ያስከፍላል ። አናትን ለሁት ፤ ከፍ ሲልም ለሶስት ሊያስገምስ ይችላል። 👇⤵️ ይቀላቀሉን እየተማሩ ፈታ ይላሉ @yarifoch 👈👈 @yarifoch 👈👈 @yarifoch 👈👈👈
Показати все...
ማስጠንቀቂያ #የአይን_ብሌናችንን_እንዳናጣ_ጥንቃቄ የሰኔ 14/2012 ዓ.ም የፀሐይ ግርዶሽን በተመለከተ የቀረበ መረጃ፡፡ 🌑የ2012 ዓ.ም ግርዶሽ የሚታየው፡- - ሰኔ እሁድ 14/2012 ዓ.ም ነው፣ - በግርዶሹ 6፡00 ሰዓት የሚፈጅ ጨለማ ይታያል፡፡ - በመላ ኢትዮጵያ ይታያል፡፡ - በተለይ ወለጋ፣ ጎጃም፣ ጎንደር፣ ደሴ፣ አላማጣ፣ ኢንጂባራ 98% ጨለማ ሆኖ ይታያል፡፡ - የዓለምን አሰራር የኢኮኖሚ፣ የፖለቲካን፣ የከፍተኛ የተፈጥሮ ኃይል ሊገኝ ይችላል ብለው ሳንቲስቶች ሀሳባቸውን እየሰነዘሩ ይገኛሉ፡፡ - ከምዕራብ ኢትዮጵያ እስከ ሰሜን ኢትዮጵያ ድረስ ግርዶሹ ይታያል፡፡ 🌑የሚታይበት እና የሚያበቃበት፡- - ከማዕከላዊ አፍሪካ ከኮንጎ ይነሳል፣ ሱዳን፣ ኢትዮጵያ፣ የመን፣ ፓኪስታን፣ ታይዋን፣ ንድና ቻይናን አቋርጦ ፓስፊክ ውቂያኖስ ላይ ያበቃል፡፡ 🌑ሙሉ ግርዶሹ የሚታይበት ወቅት - ከሌሊቱ ሰኔ 14/2012 ዓ.መ - 11፡00 ሰዓት ይጀምራል፣ - ከጠዋቱ 12፡45 እስከ ቀኑ 6፡33 ‼️ማስጠንቀቂያ፡- - በዓይን ለማየት አይቻልም ዐይን ያሳውራል፣ - በሱቅ ውስጥ የሚሸጥ መነጽር መጠቀም አይገባም፡፡ - ለፀሐይ ግርዶሽ ተብሎ የተዘጋጀ መነጽር አለ፡፡ -ለፀሀይ ግርዶሽ የሚሆን መነፀር አለን ከሚሉ አጭበርባሪዎች ጥንቃቄ ያድርጉ - ሲጨልም ማየት እንችላለን ነገር ግን ያለመነጽር ለማየት አንሞክር፣በጣም ጥንቃቄ ሊታከልበት ይገባል - ዐይናችን ሊፈስ ይችላል፣ አብዛኛው ኢትዮጽያዊ መረጃው ስሌለው እና የፀሀይ ግርዶሽ የሚታይበት ቀን ስለደረሰ ቢያንስ ለ ሚወዷቸው 15ሰወች ሼር በማድረግ መረጃው ለሁሉም እንዲደርስ የበኩልውን ይወጡ 🎖ዶ/ር ሊያ ታደሰ @healthministerdrliatadesse @healthministerdrliatadesse
Показати все...
🚀 ፋስት ⁱˢˡᵃᵐⁱᶜ ቻናል ᵖʳᵒᵐᵒᵗᵉʳ 📡  ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ #ኢስላማዊ_የቴሌግራም_ቻናል_አሎት❓ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ እንግዳውስ እኛ ልናስተዋውቅሎት ዝግጁ ነን።  ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ☞ https://t.me/islamic_ewqet_bot?start=r0366097852  ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ⤴️ በዚህ ሊንክ ይግቡና ቻናሎን ወደቦቱ ✏️ Add ማድረግ ይችላሉ።።  ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ✅ ቦቱ ብዙ ተጠቃሚዎች ስላሉት በቅርብ ጊዜ ውስጥ ቻናሎ ለብዙሃኖች ተደራሽ ይሆናል።  ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄  ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄
Показати все...
👆👆👆ወርቆቼ ገባ ገባ በሉ like አድርጉልኝ
Показати все...
Code_#14 🎤Amir From፡ Jimma 👇👇👇👇👇👇 @Sofia_Bint_Ahmed @Sofia_Bint_Ahmed
Показати все...
hamza (02).mp31.81 MB
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.