cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Ministry of Education Ethiopia

This is Ministry of Education's Official Telegram Channel. For more updates please visit www.facebook.com/fdremoe

Більше
Рекламні дописи
85 099
Підписники
+8024 години
+7887 днів
+2 62730 днів
Час активного постингу

Триває завантаження даних...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Аналітика публікацій
ДописиПерегляди
Поширення
Динаміка переглядів
01
የኢፊዲሪ ትምህርት ሚኒስቴር በመልካም አስተዳደር አፈጻጸም የዋንጫ ተሸላሚ ሆነ፡፡ ፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡ የኢትዮጵያ ህዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም በመልካም አስተዳደር አፈጻጸም ባደረገው ምዘና የኢፊዲሪ ትምህርት ሚኒስቴር ሁለተኛ በመውጣት የዋንጫ ተሸላሚ ሆኗል፡፡ የኢፊዲሪ ትምህርት ሚኒስቴር ሚንስትር ክቡር ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ ዋንጫውን ሲረከቡ ባስተላለፉት መልዕክት ቀሪ ስራዎች ያሉብን ቢሆንም የተሰጠን እውቅና በቀጣይ የምንሰራቸው ስራዎች የበለጠ ግልጽና መተማመን የሚፈጥሩ እንዲሆኑ ለማድረግ መነሳሳትን የሚፈጥር እንደሆነ ገልጸዋል፡፡ በዛሬው እለት በትምህርት ሚኒስቴር በመገኘት ዋንጫውን ለክቡር የኢፊዲሪ ትምህርት ሚኒስቴር ሚንስትር ክቡር ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ ያስረከቡት የኢትዮጵያ ህዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም ዋና እንባ ጠባቂ ደ/ር እንዳለ ሀይሌ በበኩላቸው ባስተላለፉት መልእክት በምዘናው ደረጃ ያገኙ ተቋማት ከሌሎች ተቋማት ተሸለው የተገኙ መሆናቸውን አብራርተዋል፡፡ በ15 መስሪያ ቤቶች ላይ የተካሄደው የመልካም አስተዳደር አፈጻጸም ግምገማ 86 የመመዘኛ መስፈርቶችን ያካተተ ሲሆን በዋነኝነት ትኩረት ያደረገው ውጤታማነት፣ ተጠያቂነት፣ ግልጸኝነት፣ ፍትሃዊነትና የህግ ተገዥነት ላይ ነው።
21 78550Loading...
02
ማስታወቂያ ለሬሜዲያል ተፈታኞች በሙሉ የትምህርት ሚኒስቴር የሬሚዲያል (የማካካሻ) ትምህርት የማጠቃለያ ፈተናን ከሰኔ 3-10/ 2016 ዓ.ም ድረስ ለመስጠት የፈተና ፕሮግራም ማዘጋጀቱ ይታወቃል፡፡ ይሁን እንጅ ሰኔ 9/ 2016 ዓ.ም የኢድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል ስለሆነ በዕለቱ ይሰጥ የነበረው ፈተና ሰኔ 11/2016 ዓ.ም የሚሰጥ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ ትምህርት ሚኒስቴር
52 194329Loading...
03
Media files
36 885166Loading...
04
Media files
46 177140Loading...
05
Media files
50 819104Loading...
06
Media files
10Loading...
07
የትምህርት ሚኒስትሩ ዶር ብርሃኑ ነጋ ከደቡብ ኮርያ ምክትል ጠቅላይ ሚ/ር እና የትምህርት ሚ/ር Lee Ju-Ho ጋር ተወያዩ። ሁለቱ ሚኒስትሮች በውይይታቸው በትምህርት ዘርፍ ስለሚኖረው ትብብር አንሥተዋል። በከፍተኛ ትምህርት፣ በአጠቃላይ ትምህርት እና በመምህራን ሥልጠና ዘርፍ ደቡብ ኮሪያ የኢትዮጵያን የትምህርት ዘርፍ እንደምትደግፍ የኮሪያ ምክትል ጠቅላይ ሚ/ር ገልጠዋል።
36 71638Loading...
08
የመንግስትም ሆነ የግል ትምህርት ቤት የ12ኛ ክፍል ሃገር አቀፍ ተፈታኝ ተማሪዎቹን በት/ቤታቸው ለማስፈተን ምን ማሟላት አለባቸው? ግንቦት 24/2016 ዓ.ም ( የትምህርት ሚኒስቴር) በዚህ አመት በኦንላይን የተዘጋጅውን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ አገር አቀፍ ፈተናን ተማሪዎች በተማሩበት ትምህርት ቤት ለማስፈተን ፍላጎት ያለው ማንኛዉም የመንግስትም ሆነ የግል ትምህርት ቤት የተደራጀ የኮምፒዉተር ላብራቶሪ ሊኖረው ግድ ይለዋል። ይሄውም 1. ዴስክቶፕ ወይም ላፕቶፕ ኮምፒዉተሮች 2. የዉስጥ ኔትዎርክ ያለዉ (የገመድ) ኔትዎርክ/Local Area Network / 3. የኢንተርኔት መስመር ከበቂ ባንድዊድዝ ጋር እንደ የመፈተኛ ኮምፒዉተር ብዛት 4. የባክ አፕ ፓዎር (ጄኔሬተር) ጋር አሟልተው መገኘትና ለትምህርት ቢሮዎች በማሳወቅ በቢሮዎች በኩል መሟላቱ ሲረጋግጥ የፈተና ማእከል በመሆን ተማሪዎቹን ማስፈተን እንደሚችሉ እያሳውቅን ለፈተና የሚዘጋጁት ዴስክቶፕ እና ላፕቶፕ ኮምፒዉተሮች ማሟላት ያለበቸዉ ትንሹ ስፔስፊኬሽን እንደሚከተለው ቀርቧል። 1. RAM --------------- 4GB or higher 2. Storage --------------250GB or higher 3. Processor Speed -------- 2.5GHZ or higher 4. Processors ---------- Intel Core i3 or higher 5. OS --------------- Windows 10 6. Browsers ---------------Safe Exam Browser and other 7. Accessories ---------- Keyboards and Mouse for desktop computers. ትምህርት ሚኒስቴር
54 863410Loading...
09
ማስታወቂያ ጉዳዩ፡- የመውጫ ፈተና ድጋሜ ተፈታኞች የምዝገባ ጊዜን ይመለከታል በሰኔ ወር 2016 ዓ.ም የሚሰጠው የመውጫ ፈተናን በድጋሜ ለምትወስዱ ተፈታኞች፡- 1. በሰኔ 2015 ዓ.ም እና በየካቲት 2016 ዓ.ም ተፈትናችሁ የነበረ እና አሁን በድጋሜ ለመፈተን ማመልከት ለምትፈልጉ እና፣ 2. ከሰኔ 2015 ዓ.ም በፊት የሕግ መውጫ ፈተና ወስዳችሁ የማለፍያ ነጥብ ያለገኛችሁ አሁን በድጋሚ ለመውሰድ ለምትፈልጉና ስም ዝርዝራችሁ ከቀድሞው ዩኒቨርስቲያችሁ ለትምህርት ሚኒስቴር የተላከላችሁ አመልካቾች ምዝገባው እስከ ግንቦት 25 ቀን 2016 ዓ.ም የተራዘመ በመሆኑ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ምዝገባውን እንድታጠናቅቁ እናሳውቃለን፡፡ ማሳሰቢያ፡- • ከላይ ከተገለጸው ጊዜ ውጭ የሚቀርቡ የምዝገባ ጥያቄዎች ተቀባይነት አይኖራቸውም፡፡ • በሰኔ 2015 ዓ.ም እና በየካቲት 2016 ዓ.ም ተፈተናችሁ የማለፊያ ውጤት ያልመጣላችሁ አሁን በድጋሜ መፈተን ለምትፈልጉ አመልካቾች የሚጠበቅባችሁን የአገልግሎት ክፍያ በቴሌ ብር ብቻ የምትፈጽሙ ይሆናል፡፡ • ከሰኔ 2015 ዓ.ም በፊት ለሕግ መውጫ ፈተና ተቀምጣችሁ በድጋሜ ለመፈተን የምትፈልጉ አመልካቾች ስም ዝርዝራችሁ ከቀድሞ ዩኒቨርሲቲያችሁ መላኩን በማረጋጥ የሚጠበቅባችሁን የአገልግሎት ክፍያ ለዚሁ ጉዳይ በተከፈተው የንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000553176097 ገቢ በማድረግ ደረሰኙን በግልፅ በሚታይ ስካን ኮፒ በማድረግ በ[email protected] ኢሜል አድራሻ እንድትልኩ እናሳውቃለን። ትምህርት ሚኒስቴር
61 513243Loading...
10
ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች በቻይና በተካሄደው የሁዋዌ ዓለም አቀፍ የአይሲቲ ፍጻሜ ውድድር ሶስተኛውን ሽልማት አሸነፉ። ። ። ። ። ። ። ። ። ። ። ። ። ። ። ኢትዮጵያን ወክለው የሁዋዌ ዓለም አቀፍ አይሲቲ ውድድርን በቻይና ሼንዘን ከተማ በኮምፒውቲንግ ትራክ የተሳተፉት 3 ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች ሶሰተኛውን ሽልማት ከማሌዢይ፣ ሜከሲኮ እና ኬንያ ቡደን ጋር ተጋርተዋል። ውድድሩ ከግንቦት 14 እስከ 18 ቀን 2016 ዓ.ም ከመላው ዓለም የተውጣጡ ተማሪዎች በተሳትፉበት በሶስት የውድድር ትራኮች (Innovation, Network and Computing) ተካፋፍሎ የተካሄደ ሲሆን ከአርባ ምንጭና ከአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲዎች በተገኙ ተማሪዎች የተወከለው የኢትዮጵያ ቡድን በኮምፒውቲንግ ትራክ ውድድር ሶስተኛውን ሽልማት አሸንፎ ዛሬ ወደ አገሩ ተመልሷል። የትምህርት ሚኒስቴር በተማሪዎቹ ውጤት የተስማውን ደስታ እየገለጸ፣ ወደፊትም የተማሪዎችን ዓለም አቀፍ ተወዳዳሪነት እድል የሚፈጥሩ ውድድሮች ላይ ያለውን ተሳትፎ ለማሳደግ ከመሰል ዓለም ዓቀፍ ድርጅቶች ጋር መስራቱን አጠናክሮ ይቀጥላል።
48 01052Loading...
11

12
ማ ስ ታ ወ ቂ ያ የመውጫ ፈተና ድጋሚ ተፈታኞች የምዝገባ ጊዜን ስለማሳወቅ በ2016 ዓ.ም ሰኔ ወር ላይ የሚሰጠውን የመውጫ ፈተና በድጋሚ ለመውሰድ በመጠባበቅ ላይ ለምትገኙ አመልካቾች በሙሉ፤ ምዝገባ የሚከናወነው ከግንቦት 14 – 21/2016 መሆኑን አውቃችሁ የምዝገባ ክፍያ አምስት መቶ (500.00) ብር በመክፈል በ https://exam.ethernet.edu.et በኩል መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን። ማሳሰቢያ፤ 1. ለመጀመሪያ ጊዜ የመጫ ፈተና የምትፈተኑ እጩ ተመራቂዎች ምዝገባ የሚካሄደው እና የአገልግሎት ክፍያ በተቋማችሁ በኩል መሆኑን እየገለጽን አስፈላጊ የመፈተኛ መረጃዎች በተቋማችሁ የሚደርሳችሁ መሆኑን እናሳውቃል። 2. የድጋሚ ተፈታኞች የአገልግሎት ክፍያ አምስት መቶ ብር (500.00 ብር) በቴሌ ብር ብቻ የሚከናወን ይሆናል። የኢፌዲሪ ትምህርት ሚኒስቴር
103 0841 354Loading...
የኢፊዲሪ ትምህርት ሚኒስቴር በመልካም አስተዳደር አፈጻጸም የዋንጫ ተሸላሚ ሆነ፡፡ ፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡ የኢትዮጵያ ህዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም በመልካም አስተዳደር አፈጻጸም ባደረገው ምዘና የኢፊዲሪ ትምህርት ሚኒስቴር ሁለተኛ በመውጣት የዋንጫ ተሸላሚ ሆኗል፡፡ የኢፊዲሪ ትምህርት ሚኒስቴር ሚንስትር ክቡር ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ ዋንጫውን ሲረከቡ ባስተላለፉት መልዕክት ቀሪ ስራዎች ያሉብን ቢሆንም የተሰጠን እውቅና በቀጣይ የምንሰራቸው ስራዎች የበለጠ ግልጽና መተማመን የሚፈጥሩ እንዲሆኑ ለማድረግ መነሳሳትን የሚፈጥር እንደሆነ ገልጸዋል፡፡ በዛሬው እለት በትምህርት ሚኒስቴር በመገኘት ዋንጫውን ለክቡር የኢፊዲሪ ትምህርት ሚኒስቴር ሚንስትር ክቡር ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ ያስረከቡት የኢትዮጵያ ህዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም ዋና እንባ ጠባቂ ደ/ር እንዳለ ሀይሌ በበኩላቸው ባስተላለፉት መልእክት በምዘናው ደረጃ ያገኙ ተቋማት ከሌሎች ተቋማት ተሸለው የተገኙ መሆናቸውን አብራርተዋል፡፡ በ15 መስሪያ ቤቶች ላይ የተካሄደው የመልካም አስተዳደር አፈጻጸም ግምገማ 86 የመመዘኛ መስፈርቶችን ያካተተ ሲሆን በዋነኝነት ትኩረት ያደረገው ውጤታማነት፣ ተጠያቂነት፣ ግልጸኝነት፣ ፍትሃዊነትና የህግ ተገዥነት ላይ ነው።
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ማስታወቂያ ለሬሜዲያል ተፈታኞች በሙሉ የትምህርት ሚኒስቴር የሬሚዲያል (የማካካሻ) ትምህርት የማጠቃለያ ፈተናን ከሰኔ 3-10/ 2016 ዓ.ም ድረስ ለመስጠት የፈተና ፕሮግራም ማዘጋጀቱ ይታወቃል፡፡ ይሁን እንጅ ሰኔ 9/ 2016 ዓ.ም የኢድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል ስለሆነ በዕለቱ ይሰጥ የነበረው ፈተና ሰኔ 11/2016 ዓ.ም የሚሰጥ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ ትምህርት ሚኒስቴር
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
00:35
Відео недоступнеДивитись в Telegram
ፈ.mp45.80 MB
Фото недоступнеДивитись в Telegram
Фото недоступнеДивитись в Telegram
Фото недоступнеДивитись в Telegram
የትምህርት ሚኒስትሩ ዶር ብርሃኑ ነጋ ከደቡብ ኮርያ ምክትል ጠቅላይ ሚ/ር እና የትምህርት ሚ/ር Lee Ju-Ho ጋር ተወያዩ። ሁለቱ ሚኒስትሮች በውይይታቸው በትምህርት ዘርፍ ስለሚኖረው ትብብር አንሥተዋል። በከፍተኛ ትምህርት፣ በአጠቃላይ ትምህርት እና በመምህራን ሥልጠና ዘርፍ ደቡብ ኮሪያ የኢትዮጵያን የትምህርት ዘርፍ እንደምትደግፍ የኮሪያ ምክትል ጠቅላይ ሚ/ር ገልጠዋል።
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
የመንግስትም ሆነ የግል ትምህርት ቤት የ12ኛ ክፍል ሃገር አቀፍ ተፈታኝ ተማሪዎቹን በት/ቤታቸው ለማስፈተን ምን ማሟላት አለባቸው? ግንቦት 24/2016 ዓ.ም ( የትምህርት ሚኒስቴር) በዚህ አመት በኦንላይን የተዘጋጅውን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ አገር አቀፍ ፈተናን ተማሪዎች በተማሩበት ትምህርት ቤት ለማስፈተን ፍላጎት ያለው ማንኛዉም የመንግስትም ሆነ የግል ትምህርት ቤት የተደራጀ የኮምፒዉተር ላብራቶሪ ሊኖረው ግድ ይለዋል። ይሄውም 1. ዴስክቶፕ ወይም ላፕቶፕ ኮምፒዉተሮች 2. የዉስጥ ኔትዎርክ ያለዉ (የገመድ) ኔትዎርክ/Local Area Network / 3. የኢንተርኔት መስመር ከበቂ ባንድዊድዝ ጋር እንደ የመፈተኛ ኮምፒዉተር ብዛት 4. የባክ አፕ ፓዎር (ጄኔሬተር) ጋር አሟልተው መገኘትና ለትምህርት ቢሮዎች በማሳወቅ በቢሮዎች በኩል መሟላቱ ሲረጋግጥ የፈተና ማእከል በመሆን ተማሪዎቹን ማስፈተን እንደሚችሉ እያሳውቅን ለፈተና የሚዘጋጁት ዴስክቶፕ እና ላፕቶፕ ኮምፒዉተሮች ማሟላት ያለበቸዉ ትንሹ ስፔስፊኬሽን እንደሚከተለው ቀርቧል። 1. RAM --------------- 4GB or higher 2. Storage --------------250GB or higher 3. Processor Speed -------- 2.5GHZ or higher 4. Processors ---------- Intel Core i3 or higher 5. OS --------------- Windows 10 6. Browsers ---------------Safe Exam Browser and other 7. Accessories ---------- Keyboards and Mouse for desktop computers. ትምህርት ሚኒስቴር
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ማስታወቂያ ጉዳዩ፡- የመውጫ ፈተና ድጋሜ ተፈታኞች የምዝገባ ጊዜን ይመለከታል በሰኔ ወር 2016 ዓ.ም የሚሰጠው የመውጫ ፈተናን በድጋሜ ለምትወስዱ ተፈታኞች፡- 1. በሰኔ 2015 ዓ.ም እና በየካቲት 2016 ዓ.ም ተፈትናችሁ የነበረ እና አሁን በድጋሜ ለመፈተን ማመልከት ለምትፈልጉ እና፣ 2. ከሰኔ 2015 ዓ.ም በፊት የሕግ መውጫ ፈተና ወስዳችሁ የማለፍያ ነጥብ ያለገኛችሁ አሁን በድጋሚ ለመውሰድ ለምትፈልጉና ስም ዝርዝራችሁ ከቀድሞው ዩኒቨርስቲያችሁ ለትምህርት ሚኒስቴር የተላከላችሁ አመልካቾች ምዝገባው እስከ ግንቦት 25 ቀን 2016 ዓ.ም የተራዘመ በመሆኑ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ምዝገባውን እንድታጠናቅቁ እናሳውቃለን፡፡ ማሳሰቢያ፡- • ከላይ ከተገለጸው ጊዜ ውጭ የሚቀርቡ የምዝገባ ጥያቄዎች ተቀባይነት አይኖራቸውም፡፡ • በሰኔ 2015 ዓ.ም እና በየካቲት 2016 ዓ.ም ተፈተናችሁ የማለፊያ ውጤት ያልመጣላችሁ አሁን በድጋሜ መፈተን ለምትፈልጉ አመልካቾች የሚጠበቅባችሁን የአገልግሎት ክፍያ በቴሌ ብር ብቻ የምትፈጽሙ ይሆናል፡፡ • ከሰኔ 2015 ዓ.ም በፊት ለሕግ መውጫ ፈተና ተቀምጣችሁ በድጋሜ ለመፈተን የምትፈልጉ አመልካቾች ስም ዝርዝራችሁ ከቀድሞ ዩኒቨርሲቲያችሁ መላኩን በማረጋጥ የሚጠበቅባችሁን የአገልግሎት ክፍያ ለዚሁ ጉዳይ በተከፈተው የንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000553176097 ገቢ በማድረግ ደረሰኙን በግልፅ በሚታይ ስካን ኮፒ በማድረግ [email protected] ኢሜል አድራሻ እንድትልኩ እናሳውቃለን። ትምህርት ሚኒስቴር