cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

AlliNone_siTe_(hUluNm)

በቻናሉ ውስጥ* 🧑‍💻 ተወዳጅ አፕሊኬሽኖች 🧑‍💻 ሶፍትዌር ትሪኮች 🧑‍💻 የዌብሳይት ጥቆማዎች 🧑‍💻 ሃኪንግ እና ሴክዩሪቲ 🧑‍💻 የኮምፕዩተር ትምህርቶች ያገኛሉ ማንበብ የስብዕና ልህቀትን ያጎናፅፋል!! ማንበብ ምክንያታዊ እና የሰላ አእምሮን ያንፃል!! 👉የስነ ልቦና ምክሮች 👉ግጥሞችና ወጎች🔰ጥያቄ ያላችሁ ላይ ጠይቁን @AbinetD

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
177
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Repost from TIKVAH-ETHIOPIA
#Update ሩስያ ያስቀመጠቻቸው ቅድመ ሁኔታዎች ከተሟሉ በዩክሬን የምታካሂደውን ወታደራዊ ኦፕሬሽን #ወዲያው እንደምታቆም አስታወቀች። ሩስያ ያስቀመጠቻቸው ቅድመ ሁኔታዎች ፦ 1ኛ. ወታደራዊ እርምጃ እንድታቆም። 2ኛ. ገለልተኛ አቋም እንድትይዝ ህገመንግስቷን እንድትቀይር (እንደ #NATO አይነት ጥምረት ውስጥ እንዳትገባ እንድታረጋግጥ) 3ኛ. ክሬሚያን እንደ ሩሲያ ግዛት እንድትቀበል። 4ኛ. የዶንቴስክ ​​እና የሉሀንስክ ተገንጣይ ሪፐብሊኮችን እንደ ነፃ ሀገር እንድትቀበል የሚሉት ናቸው። እነዚህ ከተሟሉ ሩስያ ዩክሬን ውስጥ ምታካሂደውን ወታደራዊ ዘመቻ ወዲያውኑ እንደምታቆም ገልፃለች። የክሬምሊን ቃልአቀባይ ዲሚትሪ ፔስኮቭ በስልክ ለሮይተርስ በሰጡት ቃል ፤ ዩክሬን ቅድመ ሁኔታዎቹን እንደምታውቅ እና ተፈፃሚ የሚሆኑ ከሆነ የወታደራዊ ዘመቻው ወዲያውኑ እንደሚቆም እንደተነገራት ገልፀዋል። ከዩክሬን ወገን በኩል ወዲያው የተሰጠ ምላሽ የለም። በሌላ በኩል ፥ የሩስያ እና ዩክሬን ሶስተኛው ዙር ድርድር ዛሬ ይካሄዳል ተብሎ ይጠበቃል። @tikvahethiopia
Показати все...
❤️ቴሌግራም ላይ አሉ የተባሉ የተመረጡ ቻናሎች ይዘንላችሁ መተናል መርጣችሁ ተቀላቀሉ 💔
Показати все...
🕌 የሀይማኖት ቻናል 💒
🎬 ቲክ ቶክ ቪዲዮ 🎬
💯 የፍቅር ሀይል 💯
🎧 Music ቻናል 🎧
🇪🇹🔞 የሀበሻ XXX 🔞🇪🇹
❌ የጠበሳ ዜዴ 😘
❌ የብልግና ቻናል ❌
💋 KISS 💋
🌠 PROFILE PICTURE 🌠
📀 የፊልም ቻናል 📀
😂 ቀልድ 😂
▶️ ወቅታዊ ዜና ▶️
📕 የትምህርት ቻናል 📒
📒 የልብ ወለድ 📒
📝 የግጥም ቻናል 📝
📜 የታሪክ 📜
😂 PRANK 😂
📡 ስለ ዲሽ 📡
v
Показати все...
Repost from TIKVAH-ETHIOPIA
#EOTC አራተኛው የኢትዮጵያ ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ ህመም አጋጥሟቸው ሆስፒታል ይገኛሉ። ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስም ሆስፒታል በመገኘት ጠይቀዋቸዋል። ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት በሕመም ምክንያት በሆስፒታል ሕክምናቸውን በመከታተል ላይ የሚገኙትን 4ኛው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስን ዛሬ ረፋድ ላይ በሆስፒታል በመገኘት እግዚአብሔር ምሕረቱን እንዲልክላቸው ጸሎት በማድረስ መልካም ምኞታቸውን ገልፀዋል። በጉብኝቱ ብፁዕ ጠቅላይ ዋና ስራአስኪያጅ ብፁዕ አቡነ ያሬድ እና የልዩ ጽ/ቤት የሥራ ሓላፊዎች ቅዱስነታቸውን በማጀብ መገኘታቸውን የቅዱስ ፓትርያርኩ ልዩ ጽሕፈት ቤት ዘገባ ያመላክታል። @tikvahethiopia
Показати все...
🛑 ህወሓት 15 ወራት የዘለቀው ጦርነት በድርድር እንዲፈታ እንደሚፈልግ አስታወቀ ‼️ ↘️ የህወሓት ሊቀመንበር ዶክተር ደብረ ጽዮን ገብረ ሚካኤል፣ በሰጡት መግለጫ ደም አፋሳሹ ጦርነት በድርድር እንዲቋጭ የፓርቲው ፍላጎት መሆኑንና ግጭቱን በድርድር የመፍታት ዕድል አለ ማለታቸውን የጀርመን ድምፅ ራዲዪ በዛሬው እለት ዘግቧል። ↘️ የኢትዮጵያ መንግስት በበኩሉ ከሕወሓት ጋር ለመደራደር ስለ-መፈለግ አለመፈለጉ እስካሁን አቋም አለመያዙን ትናንት አስታውቋል። ↘️ የዉጪ ጉዳይ ሚንስቴር ቃል አቀባይ በሰጡት መግለጫ መንግስት ከሕወሓት ጋር እንዲደራደር ግፊት እየተደረገበት መሆኑን ግን አልካዱም። 🟩🟨🟥 ➥ @ethio_tv 🟩🟨🟥 https://t.me/+iAUjPBFY6Lk4ZDhk 🎬 "ተመራጭ የዜና ምንጭ"
Показати все...
ምስጋና! በዚህ አለም ምስጋና የሚባል ነገር ባይኖር ከመጠን ያለፈ እርካታችንን በምን እንገልፅ ነበር? በጣም የምትፈልጉት ነገር ተደርጎላችሁ ሳታመሰግኑ ብትቀሩ የሚሰማችሁን ጉድለት አስቡት እስኪ? የዛሬዋን ቀን ከዚህ በፊት አላየሀትም፤ አዲስ ስጦታ ናት! ስጦታው ይነስም ይብዛ ስጦታ የተሰጠው ሰው አመስግኖ መጠቀም አለበት፤ ይቺም ቀን የፈጣሪ ስጦታ ስለሆነች አመስግነህ ማጣጣም እንዳትረሳ! ውብ ዕለተ ሰንበት ተመኘን🙏 @Abinet የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
Показати все...
እንኳን ደስ አለን 🎉🎉 🛑 የሕዳሴ ግድብ ከዛሬ ጀምሮ ሃይል ማመንጨት ይጀምራል ‼️ 🔥የግድቡን ቪዲዮ ይመልከቱ 👉 https://vm.tiktok.com/ZMLrjPAXb/ ↘️ ሲጠናቀቅ ከአፍሪካ ትልቁ ግድብ እንደሚሆን የሚጠበቀው ታላቁ የሕዳሴ ግድብ ዛሬ የካቲት 13 ቀን ሃይል ማመንጨት እንደሚጀምር ይጠበቃል። ↘️ ግድቡ ካሉት ተርባይኖች አንዱ 375 ሜጋ ዋት ኃይል ማመንጨት ይጀምራል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ በይፋ የግድቡን አንድ ተርባይን ሃይል የማመንጨት ስራ በይፋ ያስጀምራሉ ተብሏል። ↘️ ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት እና የግድቡ ኮንትራክተሮችና ሌሎችም ይህንን መርሃ ግብር ለመከታተል ከትናንት ጀምሮ ጉባ ገብተዋል። 🔥ሙሉ ቪዲዮውን ከቦታው ይመልከቱ 👉 https://vm.tiktok.com/ZMLrjPAXb/
Показати все...
ethio_tv on TikTok

#GERD #NILE #ETHIOPIA እንኳን ደስ አለን 🎉🎉🎊💥ግድባችን ሀይል ማመንጨት ጀምሯል😍😍 LIKE

Size of Ethiopia is 1,104,300,000 meter square ለያንዳንዳችን ቢካፈል: 1,104,300,000÷100,000,000= 11.043 ካሬ ይደርሰናል . . . ስለዚህ 11.043 ካሬ ሜትሬን ስጡኝና ተገንጥዬ ለብቻዬ ልኑር, አሁንስ ጭቅጭቁ አስጠላኝ😂😂 Like ማንን ገደለ👍👍😂😂 🇪🇹ኢትዮጵያዊ ቀልዶች only 🎃At @Ethio_keldoch share to ur friends For any comment @Um_the_one •════•••😂🍃🌺🍃😂•••════•
Показати все...