cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

🎶💝official Queen redu💖💕💕💕

Hi guys✋ Welcome to my channel✌ Ezi channel lay😘 Pp yemehonu pic📷🃏 😁Funny video🎥 New & old music🎵🎵 Yagegnalu👍

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
155
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Endew swodish kerase belay @lilobini @lilobini
Показати все...
Tamerat desta Sew mekrosh (Dj Musse remix).m4a2.42 MB
Abdu Kiar - Merkato Sefere.m4a4.22 MB
Abdu Kiar (fikir bamarigna) ፍቅር ባማርኛ.m4a3.97 MB
Показати все...
🎶stap side 2❤️ official 😍 kiya and😍 kiya 🤑 all🤪freak vibe

All freak vibe🤑 ሁለተኛ channel nw le Stap side Kiya and kiya Cool pic Cool vibe 🤑 Only be like freak vibe 🤑

Lk endayehush @lilobini @lilobini
Показати все...
3.69 KB
ለፈገግታ ያክል.... ☺☺ ✍✍✍✍✍✍✍ ሚስት ባሏን ልትፈትን ፈለገች፣ ከኔ ተለይቶ ሲያድር ወይም ድንገት ከቤት ሲያጣኝ ምን ይሰማዋል? የሚለውን ለማወቅ አቀደችና ባለቤቷ ከሥራ በሚመለስበት ሰአት ጠብቃ አልጋ ስር ተሸሸገች። በብጣሽ ወረቀት " ❖ቤተሰቦቼ ጋ ሄጃለሁ። አልመጣም አትጠብቀኝ" የሚል ማስታወሻ ፅፋ ኮሞዲኖ ላይ አስቀምጣ አልጋ ስር ገባች። ባል ወደቤት ሲገባ ባለቤቱ የለችም። ወረቀቱን አነበበና እሱም መልስ ጫር ጫር አድርጎ ወረቀቱን ያገኘበት ቦታ አስቀመጠውና ልብሱን መቀያየር ጀመረ። ልብሱን ቀይሮ እንደጨረሰ ሞባይሉን አነሳና " ሄሎ ፍቅሬ የኔ ማር እንዴት ነሽልኝ፣ ዛሬ ምርጥ ጊዜ እናሳልፋለን። ባለቤቴ ቤተሰቦቿ ጋ ሄዳለች አትመጣም። …… አንቺ ኮ ማር ነሽ…… እሷን ሳላገባ ባውቅሽ ኖሮ እሷን አላገባም ነበረ … … ከአምስት ደቂቃ በላይ አልቆይም ዝግጁ ሁነሽ ጠብቂኝ መጥቼ ወስድሻለሁ …… ባይ የኔ ጣፋጭ " ብሎ ወሬውን ጨርሶ ተነስቶ ወጣ። ሚስት አልጋ ስር ሆና ቅጥል ብግንግን ብላለች… … ልክ እንደወጣ አፍናው የቆየችውን ለቅሶዋን አፈነዳችው…… ከዚያ ምናባቱ ነው ፅፎ ያስቀመጠው… … አለችና ወረቀቱን አንስታ ስታነበው…… " ቂሎ ባንቺ ቤት መደበቅሽ ነው አይደል…… እግሮችሽን ገና ስገባ ነው ያየሁት…… በይ እራት ገዝቼ መጣሁ እንባሽን ታጥበሽ… … እሽቅርቅር ብለሽ ጠብቂኝ " ነበረ የሚለው ለማንኛውም ሀሳብን አስተያየት 👉 @saka_oro @kfiker_Alem @kfiker_Alem
Показати все...
ቤኒ-አመር በኤርትራውያን እና በኢትዮጵያውያን መካከል በጣም ከሚታወቁ ምስሎች አንዱ ፡፡ ቤኒ አሚር ተብሎ የሚጠራው ታዋቂው ቤኒ-አመር በ 1965 (ከ 56 ዓመታት በፊት) በጡረታ በናሽናል ጂኦግራፊክ ፎቶግራፍ አንሺ ጄምስ ፒ ብሌየር ተነስቷል ፡፡ The_Real_One ♥ @kfiker_Alem @kfiker_Alem
Показати все...
ሳትሰስች ስጪ ማታ ለመኝታ አልጋ ላይ ስትወጪ ለሊቱ እንዲሰምር ሳትሰስች ስጪ ጥዋት እንደነጋ ሳትወርጂ ከአልጋ ደግመሽ መስጠትሽ እንዳይዘነጋ ሻወር ቤትም ቢሆንም ኩሽና ስትገቢ ካንጀትሽ ለግሽው ሳትንገበገቢ ከዋልሽበት ቦታ በሰላም ስትመጪ በርከክ በይና ጎንበስ ብለሽ ስጪ ቀናትን ሳትመርጪ ሰኞ አርብ ሳትይ ሰባቱንም ቀናት ለሱ አትከልክይ ሕይወትሽ እንዲያምር ኑሮሽ እንዲቃና ለአምላክ ምስጋና ይገባዋልና።🙏
Показати все...
#በልጅነቴ👨‍⚕ እናቴ ምሳቃዬ ውስጥ ሶስት ዳቦ ትከትልኝ ነበር፡፡ ዳቦው ብዙ እንደሆነ ነግሬአት በሚቀጥለው ቀን 2 ከተተችልኝ፡፡ የሚገርመው ምሳቃዬን ስከፍተው ሁለት ከወትሮው የተለየ ትልልቅ ዳቦ (መጠኑ የሶስት የሚሆን) አገኘው፡፡ ይህን ባሰብኩ ቁጥር ሁሌም የእናቴ ፍቅር ይገርመኛል፡፡ በምንም ሁኔታ እንዳልራብና መጥገብ እንድችል ከራሷ ይልቅ እኔን ታስቀድማለች፡፡ 💞እናቴ ሁሌም እወድሻለሁ፡፡💞 እናቱን የሚወድ👍 ═════❁✿❁ ═════
Показати все...