cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

የብዕር አድማስ

well come 😍😍 በቻናላችን ውስጥ የተለያዩ 👉ግጥሞች 👉 ታሪኮች 👉 ሙዚቃዎች 👉 አባባሎች ያገኛሉ ለማንኛውም አስተያየት በ👇ያናግሩን 👉 @Zemaaaaa 👉 @Etsutishaaaaaaaa 👉 @enunardiart_bot 👉 @zedi22

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
155
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

JOIN💿 @FELASEFA ✦ ━━━━━━━━━━━━━ ✦
Показати все...
ሠከላ _ _ .mp35.82 MB
​​​​​​👤• ROPHNAN ||| ሮፍናን 🎵• SOST ||| ሦሥት ━━━━━━━━━━━━━ ➠ RELEASED: 2021 ➠ GENRE: Ethiopian ➠ TYPE: EDM album ➠ TRACKS: 03 ➠ FORMATS: MP3 ➠ CHANNEL: @FELASEFA ━━━━━━━━━━━━━━━
Показати все...

JOIN💿 @FELASEFA ✦ ━━━━━━━━━━━━━ ✦
Показати все...
ሰው ነህ ይላል _ _ .mp35.83 MB
JOIN💿 @FELASEFA ✦ ━━━━━━━━━━━━━ ✦
Показати все...
ሰው ወይስ ሀገር _ _ _ .mp34.36 MB
ናይክ የሆኑ ነገራቶችን እየለበስክ ቻይና የሆነ አስተሳሰብ አታስብ JOiN👉@felasefa (ከየኔ ህይወት ፍቅር…✍) °•…………•°•…………•°•…………•°
Показати все...
ምድር…የውድድርና የፉክክር አለም ናት ሁሉም ውድቅትህን እንጂ እድገትህን አይመለከትም ስኬታማ እስክትሆን ደከመኝ ሰለችኝ አትበል ምክንያቱም ስኬት ሰለቸኝ ደከመኝ ለሚል ሰው አትሆንም……•°•… JOiN👉@felasefa (ከየኔ ህይወት ፍቅር…✍) °•…………•°•…………•°•…………•°
Показати все...
በአሁኑ ሰዐት ኑሮ በተወደደበት ዘመን ተስፋ ካለመቁረጥ ይልቅ ሎቶሪ መቁረጥ…ይቀላል ብዙም ጊዜ ለሰዎች በፈተና ውስጥ ሆነው ፈተናው በኛ እስካልሆነ ድረስ አብሽር ተስፋ አትቁረጥ ማለት ለኛ በጣም ቀላልነው ፈተናውና ችግሩ በኛ ላይ እስካልሆነ ድረስ JOiN👉@felasefa (ከየኔ ህይወት ፍቅር…✍) °•…………•°•……
Показати все...
አንዳዶቻችን ሌሎችን አዘውትረን የምንተቻቸው ራሳችንን ከነሱ የተሻለ መልካም እና ደግ ሰው አድርገን ስለምናሰብነው ……… JOiN👉@felasefa (ከየኔ ህይወት ፍቅር…✍) °•…………•°•…………•°•…………•°
Показати все...
እኛ…ብዙም ጊዜ ቤታችን ውስ ሰአት ምንሰቅለው ለቤታችን ውበት እንጂ ጌዜን ለመጠቀምና ሰአትን አክብረን ከቤት ለመውጣት…አይደለም ያለፈን ጊዜ መልሰን መጠቀም እንደማንችል ካወቅን ዛሬ የተሰጠንን ጊዜ…ለምን በአግባቡ አንጠቀምም JOiN👉@felasefa (ከየኔ ህይወት ፍቅር…✍) °•…………•°•…………•°•…………•°
Показати все...
#የኔ_ህይወት_ፍቅር @felasefa #ወዳጆቼ_እንደምን_ቆያችሁ ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። ❤️❤️#ፍቅር_ና_ሆርሞች❤️❤️ ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። Part5⃣ ......... 👨‍💻ይህንን ታውቃላችሁ 🆕ፍቅር የያዘው ሰው በውስጡ የሚያመነጨው በርካታ ሆርሞች አሉ ። 🆕ለሚያፈቅሩት ሰው የምስጋና መልዕክት 💌መላልክ የ😁ደስታ መጠን በቅፅበት በ4⃣ እጥፍ ይጨምራል ። 👨‍💻ስለዚህ ወዳጆቼ ይህንን ሞክሩት ላፈቀራችሁ ሰዎች ብቻ😂😂😂😂 ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። #እጄ_እስኪቆመጥ_ድረስ_የምፅፈው🧑‍💻Zedo ነኝ@felasefa @felasefa ሰብስክራይብ🔔
Показати все...