⚡️Ķáł øņł¥✨
join the channel and just free, love and think for any comment contact as On ....... https://t.me/onlukalchannal
БільшеКраїна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
188
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів
- Підписники
- Перегляди допису
- ER - коефіцієнт залучення
Триває завантаження даних...
Приріст підписників
Триває завантаження даних...
፡
አልመጣም ቀርቻለው 👋🏼
ፍፁም ሰላም እዚ አለ ቢባል መጀመሪያ እምሄደው እኔ እምሆን ይመስለኛል…
✍🏽 ፀሐፊ ፊሊሞን የማርያም ልጅ
🎙አንባቢ ቤቲ የፅጌ
🩸 @itsmefilimonhappy🩸
🌺 @filimonhappy 🌺
🌸🌺🌼🌸🌺🌼🌸🌺🌹🥀🌺🌸🌼🌸
1.38 MB
ከንግግሯ ይልቅ እንባዋ የሚቀድማት ሴት በልቧ ውስጥ ያለውን ሁሉ ማስረዳት አትችልም. .. . . . .
@Broken_heartssssss
እወድሀለው❤️ ብዬ ፅፋለው ላንተ ግን አይደርስም እሰርዘዋለው😒
መናፈቄን ልገልፅልህ ምክራለው ላንተግን አይደርስም አጠፋዋለው………😔
አፈቅርሀለው ልልህ እፈልጋለው ብዬህ ግን አላውቅም 🤷♀
ከሁሉም ነገር በላይ እየተጫወትኩት ያለሁት የስሜት ድብብቆሽ አድክሞኛል😞
@Broken_heartssssss 💔
Фото недоступнеДивитись в Telegram
፡ " ለምንድን ነው ግን ሁሌ እጄን እምትይዢኝ ?…" አይን አይንዋን እያየሁ ጠየኳት…ለእረጅም ደቂቃ አልመለሰችልኝም…
" እጅህን ስይዘው ምንም ነገር አልፈራም…ስለቅህ ግን ይጨንቀኛል…ደግሜም እሚይዝህ አይመስለኝም…እጅህን ስይዘው ውስጤ ሰላም ይሰመኛል…መኖርን እመኛለው…ምነው አንተ ሲይዝህ ይደብርሀል እንዴ?…"
አልመለስኩላትም…
✍🏽 ፊሊሞን የማርያም ልጅ
🌺🌸🌺🌸🌺🌸🌺🌸🌺🌸🌺🌸🌺
0:00 ●━━━───── 3:00 ⇆ㅤㅤ ㅤ ㅤ
◁ㅤㅤ❚❚ㅤㅤ▷🎶🔊
Neway❤️
🦋 @Broken_heartssssss 🦋
2_5219908221388457825.ogg9.46 KB
Оберіть інший тариф
На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.