cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

YENE STUDIO

Entertainment Music and Arts 👇👇👇👇👇👇👇 Join us

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
276
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

አንዱ ለቅሶ ቤት ሔዶ እራት ሲጠብቅ ይቆይበትና አጠገቡ ያሉትን አዛውንት ፋዘር እራት አይቀርብም እንዴ ሲላቸው... ▫️😳▫️ አይ የኔ ልጅ ሟች እራሱ በረሃብ ነው የሞተው🙊
Показати все...
ለሁለት የተለያየ እግር 2 አይነት ካልሲ ቢደረግ ችግሩ ምን ላይ ነው🤔
Показати все...
"ኑሮና ታክሲ ካልታገሱት አይሞላም" So everywhere, every time, with everybody be tolerant then you'll be profitable !
Показати все...
ቻናልህን ለክፉ ነገር ሳይሆን ትውልድን ለሚያንፅ ጥሩ ነገር ተጠቀምበት ሲለኝ ማነው ብዬ ፕሮፋይል ፎቶውን ሳይ ዊድ ነው 😁 #My_Brother ፕሮፋይል ፎቶህን ዳማ ከሴ መስሎህ ነው እንዴ የለጠፍከው?😂
Показати все...
♻️መልካም ሰው ከሆንክ አንተ የምታጣው ሰው አይኖርም አንተን የሚያጣ ሰው ግን ይኖራል✔️
Показати все...
#ራስሽን አሞሽ ፓናዶል ገዝተሽ መዋጥ እየቻልሽ... ገንዘቡን ካርድ ገዝተሽበት "ይማርሽ!" ለሚል comment 60 ሰው tag አድርገሽ "ራሴን አሞኛል" ብለሽ ፌስቡክ ላይ ትፖስቺያለሽ🤔🤔 #ለማንኛውም_ይማርሽ 🤣🤣
Показати все...
አንገቴን ብደፋ ሲሉኝ ሀገር አጥፊ ቀና ብዬ ብሄድ እያሉኝ ቀጣፊ የሀበሻ ሀሜት አሁንስ መረረኝ አሜሪካ ወስደህ ነፃነቴን ስጠኝ
Показати все...
ለምንድነው ግን ምግብ ቤት ገብተን ዋጋ ተከራክረን ቀንስ አያዋጣም ብለን አስቀንሰን መብላት የማንችለው ?🤔🤔
Показати все...
እስቲ አሚን በይ ልመርቅሽ : ካዲስ ጀንጃኝ ከሆነ አዛ ማሬ ፣ ውዴ ከሚያበዛ ይጠብቅሽ ከሞዛዛ ስልክ ቁጥር ላኪ ከሚል ቢሰጡትም ከማይደውል በባዶ አንጀት ከሚያደርቅሽ ልብ አውላቂ ይጠብቅሽ በይ አሚን በይ ልመርቅሽ
Показати все...
እስኪ አሜን በል ፡ ይሰውርህ ከጂል ፍሬንድ ከዘረኛ የሰው እምነት ከሚሳደብ በሽተኛ በፖስቶችህ ከሚናደድ ቀናተኛ ልመርቅህ በለኝ ጀባ ያብብ መልክህ እንዳበባ
Показати все...
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.