cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

€mü-kiÿä😜

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
189
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

ሃሌ-ሉያ አንተ ሰው ሆይ ሃሌሉያ አንተ ሰው ሆይ (4) ቡሄ መድረሱን ሰምተሃል ወይ ሀሌሉያ አንተ ሰው ሆይ መስማቱንማ ሰምቼ ነበር ሀሌሉያ አንተ ሰው ሆይ ከዚያ ቢያደርሰኝ ልዑል እግዚአብሔር ሃሌሉያ አንተ ሰው ሆይ እናቴ ሆይ.......... ሆ ይህን ባየሻ ........ሆ በቁርማ ዳቦ .......ሆ ሲጥለኝ ውሻ........ሆ ደጓ ጫማዋን ......ሆ አውልቃዋለች.......ሆ ውሃ ሲጠማ.........ሆ አጠጥታዋለች......ሆ የስዋ ውዳሴ .......ሆ ሆኖኛል ውይን ......ሆ ዘሬም ብዘምር ......ሆ እኖራለሁኝ ...........ሆ ዘምር በለው ተነሳ በገናን አንሳ (4) በእምነት እንውጣ .ሆ ከተራራው ላይ......ሆ ይታይ ብርሃኑ........ሆ ክብሩ ኤልሻዳይ....ሆ ሙሴን እንጠይቅ...ሆ የጥንቱን ነገር .......ሆ ምን እንደሚለው ...ሆ ጌታን ሲያናግር......ሆ ድምጹን እንስማ ....ሆ እንደ ትሁትነቱ.......ሆ እንቀበለው ..........ሳ እኛም በትሩን .......ሆ ዘምር በለው ተነሳ በገናን አንሳ (2) ተቁኙለት በልልታ ላዳኙ ጌታ(2) ተራራውማ ..........ሆ ነውና አምሳል.......ሆ ለቤተ ክርስቲያን...ሆ መንበረ ልዑል........ሆ ወጥተን እንጠይቅ .....ሆ ኤልያስን.............ሆ እንድንዳስሰው.....ሆ ጸጓራር ክንዱን....ሆ ሰማይ በትለጉም...ሆ ባህር ቢከፍል.......ሆ እሳት ብታወርድ.....ሆ ጠላትም ቢርድ......ሆ በሰረገላ ..............ሆ የተነጠከው...........ሆ ይህ ሁሉ ክብር .....ሆ በማን ስልጣን ነው....ሆ ለሁላችን መልካም ነው በዚህ መኖር(4) የእመብርሃን .........ሆ የምዬ ልጅ............ሆ ተጥሎ ላይቀር .....ሆ ተረስቶ ደጅ...........ሆ ሰአሊ ለነ .............ሆ ባለበት አፉ...........ሆ የጭንቁን እለት.....ሆ ተሰብሮ ሰልፉ......ሆ እንዳባቶቹ ............ሆ ቅኔን ተቀኘ.............ሆ ድንግል ስትረዳው....ሆ አይኑ ስላየ..............ሆ ተፈስሂ ደብረ ታቦር(2) ተፈስሂ አርሙኒየም (2) ባንቺ ላይ ታየ እግዚአብሔር ተፈስሂ አርሙንየም ሙሴ ስላለ ............ሆ መና ያውርዳል........ሆ ቅዱስ ኤልያስ.........ሆ ስጋ ያመጣል..........ሆ ዮሃንስንም............ሆ ጌታ ይወዳል.........ሆ መድኃኒታችን........ሆ ፈውስ ይሆነናል.....ሆ በዚህ እንድንኖር ...ሆ ዳሱን ጥለናል .....ሆ ዘምር በለው ተነሳ በገናን አንሳ (4) አባቴም ቤት..........ሆ አለኝ ለከት.............ሆ እናቴም ቤት ...........ሆሆ አለኝ ለከት...,..........ሆ ፍልሰታ ስትሆን.......ሆ የቆምኩባት............ሆ በድብረ ታቦር .........ሆ ያጌጥኩባት...........ሆ ዘምር በለው ተነሳ በገናን አንሳ(2) ተቀኙለት በልልታ ላዳኙ ጌታ(2) አመት አውዳመት "ድገምና" አመት "ድገምና" ያባብዬን ቤት "ድገምና" አመት "ድገምና" ይግባ በረከት "ድገምና" አመት "ድገምና" የማምዬ ቤት "ድገምና" አመት "ድገምና" ይትረፍረፍ በእውነት "ድገምና" አመት "ድገምና" ነሩ በሀይማኖት ጽኑ በጸሎት በተዋህዶ ቤት(4) የሰማይ ሰራዊት "በእምነት" ያድርጋችሁ "አሜን" አማኑኤል በጸጋ "በእምነት" ያኑራችሁ "አሜን" ከስጋ ወደሙ "በእምነት" ያድላችሁ "አሜን" ዘርን እደ አብርሃም "በእምነት" ያብዛላችሁ "አሜን" ይባረክ በእግዚአብሔር በእምነት ዘመናችሁ "አሜን"/2/ እድሜና ጤናውን በእምነት ያድላችሁ "አሜን" (2 ) Enkoan aderesachihu🍞🍞🍞🥖🥖🥖🥖🥖 @emukiyatude
Показати все...
❤️💔💔💔
Показати все...
00:21
Відео недоступнеДивитись в Telegram
9.43 KB
Показати все...
በቃ እንለያይ .mp31.90 MB
00:20
Відео недоступнеДивитись в Telegram
1.45 MB
Huleay aymechishim @emukiyatube
Показати все...
Estifanos Tomas .mp33.27 MB
Enkoan aderesachihu
Показати все...
Beki/ቤኪ yelekeke 😍😍😍👇👇 @emukiyatube
Показати все...
የኔ ፀሐይ.mp34.49 MB
🤪😝😜
Показати все...
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.