cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

የፍቅር ሳቅ

ያፈቀረን ማሳቅ ለኛ 😊 ኖርማል ነው አያሳስብም 😉 Join ያርጉና የትም ባልተሰሙ ቀልዶቻችን ፈታ እያሉ በውብ የፍቅር ቃላቶች ይደመሙ ለማንኛውም የማስታወቅያ ስራ እና አስተያየት የ ቻናሉ መስራች👉 @metisalbarata . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . .

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
220
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

እኔስ ናፍቀኽኛል ትመጣለህ በልሜ ባክል አትመጣም ወይ እንድጥግብህ ስሜ አይንህን አሳየኝ ሰማይ ሳይረታ ሳይጨላልም ቀኑ ሳይሆንብን ማታ @aratmetofkr
Показати все...
አንተን አይቶ አይኔ ይኸው እዳ አገባኝ ኬት ሸንጎ ልቁም ማን ከሶ ማን ይዳኝ እልሄም አይለቀኝ ወዶኝ ካላየሁት ቀልቤን እንደነሳ ቀልቡን ካልነሳሁት @aratmetofkr
Показати все...
መንገደኛ ልብሽ አይያዝም በውል ባመሸበት አድሮ በነጋበት ሚውል እግርሽ ተጓዥ አይንሽ ከርታታ ልብሽ ቢራቢሮ አያርፍ አንድ ቦታ @aratmetofkr
Показати все...
ትላንት አጥቼ ዛሬ አጊንቻለው ብዙ ሰው እረስቶኝ እኔም ረስቻለው እኔን የቸገረኝ የሆነኝ አበሳ ያጣሁት መዳኒት አንቺን የሚያሥረሳ @aratmetofkr
Показати все...
_________________ ልረሳህ ብጠጣ አይኔ እየሰከረ ጭራሽ ሁለት አርጎ ያሳየኝ ጀመረ #ፒፒ ሀይሉ
Показати все...
ብዙ ፎክራለው አወራለው ብዙ ይገርመኛል ሳይህ የአፌ መያዙ እንደማታወራ ቃል እንደሌላት እሆናለው ሳይህ ዝምተኛ ሴት @aratmetofkr
Показати все...
ጨርቁን እንደጣለ ብቻዬን ሳወጋ በምናቤ ስዬ እንዳለህ ከኔ ጋ ምን ተሰምቶህ ይሆን አንተስ በልብህ ቀን ማታ ቁጭ ብዬ አንተን ሳስብህ @aratmetofkr
Показати все...
ካይኔ አትመላለስ አለብኝ ህመም ሰንበትበት ብያለው ካጣሁኝ ሰላም አጊንቼ ላልስምክ ላትረጋ ከኔ እረፍቴን አትንሳኝ እየመጣህ ካይኔ @aratmetofkl
Показати все...
አንቺን ልርሳ ብዬ ያኔ ያጣሁት ዘዴ ዛሬስ ቆረጠልኝ ረሳልኝ ሆዴ እኔም እርም አወኩኝ አየው ሌላ ሴት ዛሬ ሌላ ሆኜ ድኜ ከትላንት @aratmetofkr
Показати все...
ቅርብኝ ሆድዬ አረ አንተስ ቅርብኝ ከፍቅርህ በደልህ ነው ያመዘነብኝ
Показати все...
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.