cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Feleke Bogale (አዲስ ኪን)

https://t.me/felekebogale1

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
197
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

"አብሬትሽ ያናሸ ምር ይብርም ዩድቴ ይህርሸ"! ቧርም ወማካ ዮጅለ ዝህ መደር ቲዩጂ በርዛዝ ይመስር ኸረምጭን ዩርም የኸረ ኦጅለም ሰሙዌም ኤጠፉዊ: በጡፍ ያወኔ ታት በቅር በፎር: ያኖጅዮ ብዘ ሁም ዘበር ያትሜዘረ ተቂየነውም ቲያዢ ተሽመታ የቀበረ ኸረም ይትየ የጋን ደን ጦቱ::
Показати все...
"አብሬትሽ ያናሸ ምር ይብርም ዩድቴ ይህርሸ"! ቧርም ወማካ ዮጅለ ዝህ መደር ቲዩጂ በርዛዝ ይመስር ኸረምጭን ዩርም የኸረ ኦጅለም ሰሙዌም ኤጠፉዊ: በጡፍ ያወኔ ታት በቅር በፎር: ያኖጅዮ ብዘ ሁም ዘበር ያትሜዘረ ተቂየነውም ቲያዢ ተሽመታ የቀበረ ኸረም ይትየ የጋን ደን ጦቱ::
Показати все...
አምደግዋን ንበነ! ገን ዐባይ ባረም ቲጠራን ትንም የበደረ የበህር: ንቅ ኤነወ ንቅ ወህረታ: ተበር እሃ እንም ንቅነተታ ዮዋትሂየር: ንቅ ደረገታ ዮዶት ሸምታ ያነው:: ሟንኸቶ ቧርም ቲጠሬ ቃር አገነፉም ዮ ይውርቡወ: አንገት ጊየጊየርም ያርቡወ: ባዱኛ ኸርቅ ቁሪትኸማ ይትረቡወ መርኸቱ ንቅ በረንዳ ዐባይ:: ተሰብሽ አንኸረ ተስቁር ጉዌታ የረከብኔ ሞሻተንዳው:: ጡር የህርሁ ቲብር ያትየንቂየፈንደ:: ****** ዐባይ እሃ እማትሽ ኧንኸረ:: ዐባይ ላሌ ይወጉወቡወ ድረሱ: ይትሂያጭቡወ ዠረርየው: ይትሞጨጭቡወ በድራው: አቸም ጏረም ተሜናቱ: ተሁጅር ሸረትም በፎር ሉህ ያትየኮሽቡወ ንቅ ሀዲያው:: ኸረምጭን ዛም "ቦዣ ቤት ባዘራ ይሸድወ" ይውሪም ወማካኸማ ኢትዮጵያ ዐባይ ያህር ንቅ በር ታነና ኸልቀሂታ በኩራዝ ተን ኤን ቲፈርጦ የረበሮቡወ ሽግ የብዘ ዘበር ምጥጥ ኸረም ብንመታ ሂን እሳት ኸማ ቲረድ ባነ:: ኧኳ ጭን ትራማ አንኸረ:: ዘበር ተሽጋገረም:: ጋውነት መደር በከረም በሃሪነት ተሸገረም:: በምጥጥ የረኮሺ ከንፈር አንጉዘታ መንጠም:: ተሜናት ሜና ኸረም የርቅነት ኤማ ቆነሺም:: ************ ዐባይ የገነንዳ ጠነማ ይሙወርጭቡወ ጬቱ : ኧጅ ነሸም ይተኩሺ ጦቱ:: ዪቶጵያ ኸልቅ ንቅነተታ: ደረገታ: ወለብነተታ ያትየዥወ ወራ ግብሩ:: ይወራኔ ሸረቱ: ይትኺመመርዌ እንቁወው:: የርብረት ማራታ ይሸክትወ ዶላር ዩሮው: ጋዝ ይረሳወ አጎ ተጨሁወው:: ኢትዮጵያ አባይ ድየ ወዥ ይጣንኸሸ ትትብር የገን ያጊየጊርኸማ ጃድ ወበር የቁወነሰችን ኧኳ ቴኸር ተብዘ ዘበር ይፍቴ ቢኸርም መሶ ይብረግግወ ሜና የቆነሺ ጭን ተኳ አሥር ዘበር ይፍቴ የኸረኸማ የትሂየረው:: ተህ ግዝየ ነሸምታ የጠወጪ ስኖዝ ኤያፎርጪኸማ ቶጤም ተደኔም እንቁርፊት የኸሮ ብዘ መሶ ዘንጋ ያትጃጊየቦኸማ መርኬ የዋረን ሰብ እንም ኤትሸትን:: ተዝ እንም እንቁርፊትጊ የጦር ተጣወጭም ዘድረ የሁዌተነ እሃ ምሮት የቆነሺ የርቅየዌ ዪቶጵያ ዮትራቅ ግድብ በዜግነት የረበረ የገን ኸልቅ እንም ጬት ያወጣለ ንቅ ሜና የኸረኸማ ሀረም ይቾቺ ወሄ ዘንጋ እንም የገገናው ቶበር "ግድብዌ ይያቱ" ቲብር ባነን ደረግ እንም ኧጉዣ ቲያሜ ነረ:: ነገ ተሰስተም ዝክም ያሜኸማ ዩርሙ:: ትራማ ያነንደ ወሄ ባንሃሮት በገዛ ገነንዳ ገበር : በገዛ ንብረተንዳ ጫቋሽ የኸርነቡወ: ንቅ ታነነ ያነስነቡወ ሀለት ወግ ሽግ ይኸርወ ዘበር ቸነንደም:: ነገ ተኳም ተትራማም ይርቅ የጋዳ ያማድ ይኸርኸማ ጭን የቆነሺ ስኖዝ ያፎርጪ ዳር እንም እንመንዳ በጉዣ ያንቂዬንየ ወበር ኤነብንደ:: እያ ይጣኒሸ እንዴ ዮጊየራሁ አትባዶቡወ:: የቦጋለ ፈለቀ ያስራጀን! (ሰርየ ሁያም ዠጠ ሁዌት ሁም አሥረም ሦስት)
Показати все...
የዚህ ቴሌግራም ቡድን ዓላማ ጉራጌ ሚድያ ኔትዎርክን ሥራ ለማስጀመር ገቢ ማሰባሰብ ነው። በገንዘብ ለምታደርጉት ድጋፍ: ጉራጌ ሚድያ ኔትዎርክ ሲ/ማ (Gurage Media Network c/s) ንብ ባንክ_ 7000017773866 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ_ 1000410280799 ሲሆን በቁሳቁስና በሌላ ለምታደርጉት ድጋፍ በ0913011764/ 0911151120 ላይ በመደወል ማነጋገር ይቻላል። በባንክም ሆነ በሌላ ለምትከፍሉት ክፍያ በስማችሁ ደረሰኝ ይቆረጥላችኋል። በየዕለቱ ገቢ የተደረገው የገንዘብ መጠን ገንዘቡን ገቢ ካደረጉ ሰዎች ስም ዝርዝር ጋር ምሽት ላይ በዚሁ ቴሌግራም ቡድን ይገለፃል። በባንክ ገቢ ያደረጋችሁበትን ፎቶ እያነሳችሁ/screenshoot እያደረጋችሁ ስትልኩልን በማግስቱ በስማችሁ የተዘጋጀ ደረሰኝ እዚሁ እንለጥፍላችኋለን። ስለጉራጌ ሚድያ ኔትዎርክ ማወቅ የምትፈልጉትን ማንኛውንም ጥያቄ ማንሳት ትችላላችሁ። እኛም ተገቢ የሆኑ መልሶችን እንሰጣለን። ጉራጌ ሚድያ ኔትዎርክን የማይመለከቱ ሀሳቦችን አናስተናግድም። ከዚህ ውጪ የሆኑ ሀሳቦች ተነስተው ከተገኙ በቡድኑ አስተባባሪዎች አማካኝነት ይጠፋሉ/ይሰረዛሉ። ለምታደርጉት ሁሉ በማኅበረሰቡ ስም እናመሰግናለን! የማኅበረሰቡ ሀብት/ንብረት የሆነውን ጉራጌ ሚድያ ኔትዎርክን መደገፍ ራስን መደገፍ ነው!!
Показати все...
የትሳርዮ!! የጉራጌ ኸልቅ ሙዝር ሦስት ሚሊዮኑ ባሮም ዮዶ የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲዌ የትኸበዶ ኮራብዛ ሸዋረጋ በኸሮ እንዴ ተሳሮንደ ቴቴ ያቸኖይኸማ ሃባንኸረ ብስራት ይውሪ በጉራጌ ዋጋ የትራቀ እርስ ሚዲያ ኧኳ ኦደንም ቧርም ያወጬ ዘንጋ የሟን ኧጅ ያነወኸማ ተጨራ አጪጉም ሃሮት ያትሸ ኧብር!!!
Показати все...
ኬሮድ የ15ኪሜ የጎዳና ሩጫ በወ/ጤ ግንቦት 15,2013!
Показати все...
አምባሳደር ሌንጮ ባቲ በሳዑዲ አረቢያ ከጉራጌ ልማት ማህበር እመራር እና አባላት ጋር ተወያዩ በሳዑዲ አረቢያ የኢፌዴሪ ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ሌንጮ ባቲ ሰሞኑን በሳዑዲ አረቢያ ከጉራጌ ልማት ማህበር እመራር እና አባላት ጋር ተገናኝተው ውይይት አድርገዋል። የሚሲዮኑ አመራር እና የልማት ማህበሩ ሥራ አመራር ማህበሩን ለማጠናከር ተከታታይ ውይይቶችን ሲያደርግ ቆይቶ፣ በእለቱ ማህበሩ በሚጠናከርበት፣ ከሌሎች እህት የልማት ማህበራት እና ከሚሲዮኑ ጋር በዜጋ ተኮር ዲፕሎማሲ፣ በዳያስፖራ ዲፕሎማሲና በህዝብ ዲፕሎማሲ ሥራዎች ላይ በቅንጅትና በትብብር መስራት በሚቻልባቸው መንገዶች ላይ ውይይት አድርገዋል። ከትውውቅ ፕሮግራሙ በኋላ የጉራጌ ልማት ማህበር አባላት ተቋማዊ አደረጃጀቱ በሚጠናከርበት እና የሴቶችና ወጣቶች ተሳትፎ በሚጎለብትበት ዙሪያ እና ሌሎችም የልማት ጉዳዮች ላይ ምክክር አድርገዋል። ምክክር መድረኩ አምባሳደር ሌንጮ ባቲ እና ምክትል የሚሲዮን መሪ አምባሳደር ሻሜቦ ፊታሞ፣ የማህበሩ አባላትና ቤተሰቦቻቸው እንዲሁም ዲፕሎማቶች መገኘታቸውን በሪያድ ከኢትዮጵያ ኤምባሲ የተገኘ መረጃ ያመላክታል። ሀዋሳ፡ ግንቦት 12/2013 ዓ.ም (ደሬቴድ)
Показати все...
ሰበር ዜና‼️ 6ኛው ጠቅላላ አገራዊ ምርጫ ለሰኔ 14 ቀን 2013 ዓ.ም እንዲካሄድ መወሰኑን የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ። በዛሬው ዕለት በሆቴል ዲሊኦፖል እየተሰጠ በሚገኘው መግለጫ ላይ የቦርዱ ኮሚኒኬሽን ኃላፊ ሶሊያና ሽመልስ ተናግረዋል ። የመራጮች ምዝገባ ላይ ቅሬታ ያለባቸው ቦታዎች ላይ ግን ሰኔ 14 ቀን እንደማይካሄድ ገልፀዋል ። @Esat_tv1
Показати все...
ለማመን የሚከብድ ልብ ሰባሪ መርዶ! ወንድሜን ምን አገኘው??!!! መቼስ ይህች አዱኛ በየእለቱ ለማመን የሚከብዱ አስደንጋጭ የሞት ዜና የምንሰማባት የመርዶ አውድማ ሆናለችና እጅግ ከመለማመዳችን የተነሳ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ሞት ብርቃችን መሆን ትቷል:: እንዲያም ሆኖ ግን አንዳንድ እውነት ሆነው በፍፁም ለመቀበል የምንቸገርባቸው ህልም እልም በሆኑ ብለን የምንመኛቸው አጋጣሚዎች ይፈጠራሉ:: የአንዱአምላክ የህልፈት ዜና የፈጠረብኝ ይህ አይነቱን ስሜት ነው:: እጅግ አስደንጋጭ መርዶ: ሁኔታውን ለመግለፅ ቃላት ከምናቤ ጏዳ መንነዋል:: ምን ማለት እንዳለብኝ አላውቅም:: የወጣቱ አመራር ህልፈተ ህይወት እጅግ ልብ ይሰብራል:: ከአንዱአምላክ ጋር የዛሬ አንድ ወር ከምናምን ሳምንታት በፊት ተገናኝተን ነበር:: ምሁር አክሊል ሐዋርያት ላይ እሱ የወረዳውን አመራር የማሰልጠን ተልእኮ ይዞ እኔ ከኦቢኤን ባልደረቦቼ ጋር የበዓለ ደብረዘይት የበገና ምሽት ፕሮግራምን በምሁር ኢየሱስ ገዳም አስታክከን የዘገባ ስራዎች ለመስራት:: የደብረዘይት እለት ጠዋት ከእንቅልፌ ነቅቼ ወደመታጠቢያ ክፍል ገብቼ ፊቴን በመታጠብ ላይ ሳለሁ አንድ ቀድሞ ማንነቱን ያላስተዋልኹት ሰው በስሜ ጠርቶ ሰላምታ ሰጠኝ ቀና ብዬ ስመለከተው ማንነቱን አወቅኹት ያ ሰው የጉመር ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ ሳለ አንስቶ የማውቀው በወቅቱ ደግሞ የጉራጌ ዞን መንገድ ትራንስፖርት መምሪያ ኃላፊ የነበረው አንዱአምላክ ገብሬ ነበር:: በኦቢኤን ስለጀመርነው የጉራጊና ቴሌቪዥን ፕሮግራም: ስለ ወቅታዊ ሀገራዊ ሁኔታዎች: ስለግል ህይወታችን ሳይቀር ለአያሌ ደቂቃዎች ስንጨዋወት ቆይተን አንድ ዘግይቶ ከተቀላቀለን ባልደረባዬ ጋር ወንድማዊና አስተዳደራዊ ምክሩን እንደለገሰን አልዘነጋውም:: በወቅቱ በኔና በባልደረባዬ ላይ ያስተዋለው የጤና እክል አሳስቦት ጥንቃቄ እንዳይለየን ደጋግሞ ሲመክረን ነበር:: ወደፊት በጋራ ስለምንሰራቸው ስራዎች ጊዜ ሲፈቅድ ተገናኝተን እንደምናወራ ቃል ተገባብተን ተለያየን:: ምን ያደርጋል ዳግም በአካል ተገናኝተን ለመነጋገር ግን ጊዜው አልፈቀደም:: ያው ትሁቱና ሰው አክባሪው ወንድሜ ህልሙን ከግብ ሳያደርስ በጊዜ ጉልበት እንደተረታ በዚህ ምሽት ሰማሁ:: የአንዱ የሞት መርዶ እጅግ ልብ ሰባሪ ነው:: ነፍስ ይማር ለአፋችን የቀለለ የሰርክ ፀሎት ሆኖ ነፍስህ በገነት ትረፍ እንጂ ሌላ ምን እንላለን?!!!
Показати все...