cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

🌞ለሁሉም ቀን አለው 🤔

ለሁሉም ጊዜ አለው ።አትቾክል ታገኛለህ።

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
188
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

ቢገባህ አይኖችህ❤️...... ከዋክብት ናቸው አንፀባራቂ እንቁ፣ 😳ላያቸው ሁሉ አልማዝ እያስናቁ... የጋህዱን አለም ባንዴ የሚያስረሱ፣ ልብን የሚያረኩ አንጀት የሚያርሱ፣ . ቢገባህ ጥርሶችህ ከጨረቃ የጠሩ ከበረዶ የደመቁ😁፤ ሣቅ ባሉ ቁጥር... አይምሮዬ ጋን ላይ ደስታ እየጠመቁ፤ ያየህን ሰው ሁሉ_አድርቀው ያስቀራሉ፤ እንኳንስ ተራ ሰው ንጉስን🤴ያስቀናሉ፤ እል የነበርኩ ልጅ እያለን አንድላይ😊 ሄድኩ ሳትል ሂደህ በቅቶህ ስንለያይ ድንገት ዛሬ መተህ... ያንን ውበትህን ብመትር ብለካ🤔 የምርም አያይም ፍቅር እውር ነው ለካ ✨Join & Shares✨ @reduhelu
Показати все...

አንድ ሰው ሚስት ማግባት ፍልጎ ሶስት ሴቶችን በእጩነት መረጠ:: ከሶስቱ ለትዳር የምትሆነውን ለመምረጥ ለእያንዳንዳቸው 10ሺ ብር ሰጣቸው:: 1የመጀመሪያዋ ሴት ወደ የውበት ሳሎን ገባች; ፀጉሯን ፊቷን ጥፍሯን ሁሉነገሯን ተሰራች:: አለ የተባለ ኮስሞቲክስና አልባሳት ሁሉ ገዛች:: እንደጉድ ዘነጠች:: 2. ሁለተኛዋ በገንዘቡ ለሰውዬው የሚሆኑ አልባሳትን እና መዋቢያዎችን ነው የገዛችው:: የወደፊት ባሌ አምረህ ደምቀህ ታይልኝ አለች:: 3. ሶስተኛዋ ኮንቴይነር ሱቅ ተከራይታ ስራ በመጀመር በወር ውስጥ የሰጣትን 10 ሺ ብር መለሰችለች:: ሰውዬው የትኛዋን ለትዳር መረጠ? . . . . እሱ የመጀመሪያዋን ነው የመረጠው!! እንዴትአባቷ ታምራለች መሰላችሁ! . . ወንድ ከዚህ የዘለለ አያስብም😂😂😂😂
Показати все...
የምድር ያሰሩት በሰማይ ሊታሰር በምድር የፈቱት በሰማይ ሊፈታ ለካህናት ስልጣን ሰቷል እና ጌታ ስሙን እንደመርገም ሲቆጥረው አዳሜ አሜን በይኝ ፍቅሬ ስምሽን ቄስ ይጥራው ስልሽ ደጋግሜ ምክንያቱም የኔው ከእርግማን ቃል ላይ ፅድቅሽን ስቀምም በቄስ አፍ ሲጠራ ወንጌል ነው ያንቺ ስም
Показати все...
ቢገባህ አይኖችህ❤️...... ከዋክብት ናቸው አንፀባራቂ እንቁ፣ 😳ላያቸው ሁሉ አልማዝ እያስናቁ... የጋህዱን አለም ባንዴ የሚያስረሱ፣ ልብን የሚያረኩ አንጀት የሚያርሱ፣ . ቢገባህ ጥርሶችህ ከጨረቃ የጠሩ ከበረዶ የደመቁ😁፤ ሣቅ ባሉ ቁጥር... አይምሮዬ ጋን ላይ ደስታ እየጠመቁ፤ ያየህን ሰው ሁሉ_አድርቀው ያስቀራሉ፤ እንኳንስ ተራ ሰው ንጉስን🤴ያስቀናሉ፤ እል የነበርኩ ልጅ እያለን አንድላይ😊 ሄድኩ ሳትል ሂደህ በቅቶህ ስንለያይ ድንገት ዛሬ መተህ... ያንን ውበትህን ብመትር ብለካ🤔 የምርም አያይም ፍቅር እውር ነው ለካ ✨Join & Shares✨ @reduhelu
Показати все...
     እጆቼን ይዞ የሚያየው ግን ሌላ ቦታ ነው፡፡ ከአሁን አሁን የሚያወራውን ለመስማት በጉጉት እየጠበኩ ፤ ዓይኖቼ ከዓይኖቹ ጋር ተንከራተቱ ግን ከአንደበቱ የሚወጣ ቃል አልነበረም ፡፡  የጉጉት ጥበቃዬ ወደ ንዴት መቀየር ጀምሯል ፤ እሱ ግን ይህን እንኳ ማስተዋል አልቻለም፡፡ * ያኔ አንድ ት/ቤት አንድ ክፍል ውስጥ ተምረናል ፤ እሱ አያውቀኝም፡፡  እኔ ግን ቤቱን ፣ ቤተሰቡን ፣ ከሚወደው ምግብና ቀለም ጭምር ውስጣ ውስጡን ራሱን ከሚያውቀው በላይ በደንብ አውቀዋለው፡፡  áŠ á‰Ľá‹›áŠ›á‹ ግዜ በሚለብሳቸው ጥቁር ልብሶች ተማርኬ  ጥቁር ልብሶችን መልበስ ያዘወተርኩት ከዛን ጊዜ ጀምሮ ነበር፡፡ ሙዚቃ ነብሱ ነበር በተለይ የሬጌ ስልት ፤ እኔም 'በቦብ ማርሊና በእዮብ መኮንን' ዘፈኖች ተከተብኩ፡፡ እሱ ያደረገው በሙሉ ይማርከኛል ፤ የድርጊቶቹ እስረኛ ሆንኩኝ እሱ ግን ከነአካቴው ይህን አያውቅም፡፡ ዝምተኛ ሆንኩኝ ፤ ከጓደኞቼ ተገለልኩኝ፡፡ ሀሳቤ አንድና አንድ እሱ ሆነ፡፡ *  á‰ áˆáŠ“ቤ በምስለው ምስሉ ስባዝን ይቺ ልጅ ምን ነካት እያሉ ጎሸም እያደረጉ ከሀሳቤ የሚያባንኑኝ ጥቂት አልነበሩም፡፡ ሾለሹ መጨነቄ ሲበዛ ያለኝን ድፍረት ሰብስቤ ልተዋወቀው የተቀመጠበት ቦታ ሄድኩኝ፡፡ 'ሃይ' ... ተሟሙቼ ያወጣኋት የመጀመሪያ ቃል ነበረች፡፡ ቀና ብሎ አይቶኝ "ሃይ" ብሎ በፈገግታ መለሰልኝ፡፡  áŒĽáˆ­áˆśá‰šáŠ• ሳይ ለምን ዓላማ እንደሄድኩ ረሳሁት፡፡ ለምን ያህል ደቂቃ እንደደነዘዝኩ ሳይታወቀኝ ከገባሁበት የህልም አለም ለመባነን ብዙ ቆየው፡፡ 'እ...እ...የእዮብ ዘፈኖች ካሉህ ላክልኝ' የዚያን ቀን ከቅርብ ሆኜ ፊቱን አየሁት ፤ እንዳጋጣሚ የእዮብን ዘፈን እያዳመጠ ስለነበር እስክልክልሽ በሚል ሰበብ የጆሮ ማዳመጫውን ጋበዘኝ፡፡ ከዛን ጊዜ ጀምሮ የእዮብ ዘፈን ባለውለታዬ ሆኖ በየቀኑ ሳልሰለች አዳምጠዋለው፡፡ " .....ካንቺ በላይ ቆንጆ ሞልቶ ያውቃል ልቤ ቀርቦም አይቶ ግን በምን በለጥሻቸው ቆንጆዎቹን አስናቅሻቸው * * * ዝምታሽ በለጣቸው ደብዝዘሽ አጋለጥሻቸው.... "  እዮብን አመለኩት፡፡ በዛን ቀን ትውውቅ የልቤን ስሜት የተረዳልኝ ይመስል ስፈነጥዝ አመሸው፡፡ ሆኖም ደስታዬ ከቀናት መሻገር አልቻለም ፤ ከሌላ ሴት ጋር አየሁት .....  áˆłá‹Ťá‹á‰€áŠ .....'ረሳኝ፡፡ *      ከዓመታት በኋላ እኔ ምስሉን በልቤ እንደከተብኩ እሱ እንደአዲስ የቤተሰብ ሰርግ ላይ ተዋወቀኝ፡፡ ናፍቆቴ አገርሽቶብኝ በዙሪያው ሳንዣብብ እይታውን በጥቂቱም ቢሆን መስረቅ ቻልኩ፡፡ ጥቂት አወራሁት ፤ የት/ቤት ትዝታዎችን እያነሳው ብዙ ከሱ ጋር መቆየት ፈለግኩ ግን ጓደኛዬ እንድንሄድ ስለወተወተችኝ ሳልጠግበው ስልኩን የልመና ያህል ተቀብየው ተለየሁት፡፡ በናፍቆት ሲናወዝ ዓመታት ያሳለፈውን ልቤን ማባበል ሲያቅተኝ ደወልኩለት፡፡ ሙዚቃንና ሙዚቃን በመሰለ ወጋችን ቀጠለ፡፡  á‹¨áˆ†áŠ ቀን ለብርቱ ጉዳይ እንደሚፈልገኝ ደውሎ ቀጠረኝ፡፡ ተዓምር የተፈጠረ መሰለኝ ፤ ታላቅ ተዓምር፡፡ የእዮብ ዘፈን ትዝ አለኝ ፤ ባለውለታዬ..... "..... ካንቺ በላይ ቆንጆ ሞልቶ    ያውቃል ልቤም ቀርቦም አይቶ ፤      ግን በምን በለጥሻቸው      ቆንጆዎቹን አስናቅሻቸው     ካንቺ በላይ ዕውቀታቸው    ስቄም ነበር በቀልዳቸው ፤    ዝምታሽ በለጣቸው    ደብዝዘሽ አጋለጥሻቸው....." ከቻልኩት በላይ ተኳኩዬና ተሽቀርቅሬ ... በቀጠሮ ቀን ወንድ መቅደም አለበት በሚለው የሀበሻ ሴቶች ልምድ  ዘግይቼ ቀጠሮ ቦታ ለመድረስ ብሞክርም ፤ ከብዙ መቁነጥነጥ በኋላ አስር ደቂቃ ቀድሜ የተቀጣጠርንበት ቦታ ተሰየምኩ፡፡ * የእዮብን ዘፈን እያዜምኩ ልጠብቀው አሰብኩ "ወጣው ከእልፍኜ ቆምኩኝ ከበሩ የጋበዝኳቸው ሁሉም ሲቀሩ እንባ እንዳጋቱ ሁለት ዓይኖቼ መንገድ ስጀምር ድግሴን ትቼ ፡ ፡ ከጠሪው መዝገብ ስምሽ ሳይሰፍር በሌሎች ጥሪ አመጣሽ ፍቅር አክባሪ ያጣው ደጋሽ እልፍኜ ያልታለምሽውን አንቺን አገኘ ....."  áŠĽáŠ•áŠłáŠ•áˆľ ጋብዞኝ ባይጋብዘኝም እንደማልቀር በዜማ ልነግረው ፤ ያውም በሬጌ ስልት፡፡ ሲመጣ ሳየው ተቁነጠነጥኩ ....... ልቤ የዓመታት ህልሙን የሚፈታበት ወርቃዊ ዕለት አድርጎ በሾመው ቀጠሮ ወጋችን ቀጥሏል፡፡ # "ምን መሰለሽ..." ብሎ በጀመረው ንግግሩ የምጠብቀው ደስታዬን የሚያበስር ሰበር ዜና ነበር፡፡ እጆቼን በቀስታ ሲይዛቸው የደም ስሮቼ ከተለመደው የስራ ክንውናቸው በእጥፍ የፈጠኑ መሰለኝ፡፡ ከአሁን አሁን የልቤን ምኞት ነገረኝ ስል.... ትንፋሽ ወስዶ  # "ጓደኛሽን....." ሲል በቀጠለው ዘገባ ትንፋሽ አሳጣኝ፡፡ 'እ....'  ዓይኖቼ ፈጠዋል ፤ ሌላ የሚንቀሳቀስ የሰውነት ክፍል ግን አልነበረኝም፡፡ የሰርጉ ቀን ለቅፅበት ያያት ጓደኛዬ ተመችታዋለች፡፡ ከዛች ቀን ውጪ አይታው የማታውቀው ፤ በቅጡ እንኳ ያልተዋወቀችው ጓደኛዬን ወዷታል፡፡ ጥቁር ቀለም እንደሚወድ ፤ የሬጌ ዘፈን የነብስ ምግቡ እንደሆነ ግምቷ ውስጥ የለም፡፡ ልቤን የሚያቀልጠውን "ዝምታሽ በለጣቸው" የሚለውን ዘፈን ጭራሽ አታውቀውም፡፡ እሱ ግን እሱነቱን በማታውቀው ሔዋን በቅፅበት እይታ ተማረከባት፡፡ He said "He like her" በዛች ቅፅበት....... but i loved him for my lifetime. ©ካቲም ሀበሻ     @reduhelu @reduhelu
Показати все...
የምድር ያሰሩት በሰማይ ሊታሰር በምድር የፈቱት በሰማይ ሊፈታ ለካህናት ስልጣን ሰቷል እና ጌታ ስሙን እንደመርገም ሲቆጥረው አዳሜ አሜን በይኝ ፍቅሬ ስምሽን ቄስ ይጥራው ስልሽ ደጋግሜ ምክንያቱም የኔው ከእርግማን ቃል ላይ ፅድቅሽን ስቀምም በቄስ አፍ ሲጠራ ወንጌል ነው ያንቺ ስም
Показати все...
Repost from ፍ
(ይሄ አሁን ውሽት ነው?) ላንቺ ስል የኖርኩት ፣ ከንቱ እንደሆነ፣ ሰው ያምታታኛል ፣ ይሄንንም ግጥም፣ ውሸት ነው እያለ። (ይሄ አሁን ውሸት ነው?) በሳምንት ዓሥር ቀን እኖርልሻለሁ፤ አንቺ ስታኚኪ እውጥልሻለሁ። (ይሄ አሁን ወሸት ነው?) እንዳይበርድሽ በጋ፣ እንዳይሞቅሽ ክረምት፣ በኔ ቀን ቁጠሪ፤ ወራትን ከዓመት። ቁዘማ ሲቀርብሽ የደራርቱን ግጥሞ አነበልሻለሁ፤ (ይሄ አሁን ወሸት ነው?) የዘርፌን መንዙማ እጋብዝሻለሁ፤ (ይሄ ኣሁን ውሸት ነው?) ደስታ ሲቀራረብ የሼህ አላሙዲን ፣ የባህል ገበጣ፣ የባሕሩ ቃኜን ፣ የመንግሥት ግልበጣ፣ አወራልሻለሁ (ይሄ አሁን ወሸት ነው?) የልደቱን ሲቃ፣ የመንጌን ሙዚቃ፣ የመሌን ዕቃቃ፣ የቢላደን ፎንቃ፣ አወራልሻለሁ። (ይሄ አሁን ወሸት ነው?) እግርሽ እንዳይደክም፣ ባፈር ተለውሼ፣ መኪና ሰጠሁሽ ፣ ከሚኒሊክ ጊቢ፣ ከታሪክ ተወሼ። ጸጉርሽ እቤት ይኹን ፤ አትውጪ ይዘሽው፤ ቴዎድሮስን እንኳ ፣ ሻሽ እያሳሰርሽው። (ይሄ አሁን ውሽት ነው?) እስቲ ተደበቂ፣ ተሸሽጊ ላመል፤ ስሜት ያለው ሁሉ ፣ የኔ ናት አይበል። ልደብቅሽ ብዬ ፣ብፈልግ ከለላ፣ ዓለም ለመከለል፣ ዓለም የለም ሌላ። ጃንጥላሽን ልያዝ፣ ለጥርስሽ ለመልክሽ፣ አንቺ ሥትሠቂ... ፀሐይ ወጣች ብሎ፣ሰው እንዳያመልክሽ። ከቤትሽ ተመለሽ፤ከመሸ በኋላ እንዳትሳቀቂ፤ ለካንስ ዓለሜ... መሽቷል የሚባለው፣አንቺ ስትጠልቂ። (ይሄ አሁን ወሸት ነው?) 🔘ኤልያስ ሽታኹን🔘 #Share @YeGitem @YeGitem

ፍቅር አያውቅም ብለሽ አትለይኝ ውዴ መያዝ ለምጄ ነው ሁሉንም በሆዴ የሚያውቅ ሰው ቢኖር የልብን መርምሮ አሳይሽ ነበረ ቢቻልማ ኖሮ @ru_ha_ma11
Показати все...