cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Ethio ApK

ስለ ሀገረ ውስጥና ውጪ ስለቴክኖሎጂ መረጃ

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
236
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

ብር የማግኛ አፕ ነው 10$ ሲደርስ ማውጣት ትችላላችሁ
Показати все...
Let's play to win cash prizes! Join me on GAMEE. https://www.gamee.com/get/n43qtgym
Показати все...

You think this is too easy for you? Haha. Let's see!

Показати все...
Rand Talk

This bot matches you with a random person of desired sex speaking on your language(s).

Показати все...
Kpop

You will find every kpop groups music like BTS, BlackPink, GOT7, TXT,Twice ,Nct123 Seventeen,... and many groups to

Jion
Join our fan base
Показати все...
🎭 ART

We will talk about art. .We will post funny memes 😂😂😂 . .old & new musics 🎶 .Audio books 📚 . And photo competition 🎥 . . We hope you'll have fun 😉😉😉 .PLEASE SHARE OUR LINKS . IF YOU HAVE SUGGESTION @art_commento_bot . JOIN @A_R_TT

Показати все...
Ethiopian news ጌሞች

Ethiopian new ጌሞች ሰለም HG Habesha Gamer ነኝ ዛሬ የለቀኩት ቪድዮ ከ3 ቀን በፊት የ ps5 ዲዛይን ላይፍ ተለቆ ነበር ትሬሉን ነው የለቀኩት እንዳያመልጣቹ ተመልከቱት በቅርብ ደሞ ከሱጋ የሚወጡ ጌሞችን እለቃለው እንዳያመልጦ ሰብስ...

Показати все...
Ethiopian News አስገራሚ ጌሞች

Ethiopian News አስገራሚ ጌምች እንካን ወደ HG Habesha Gamer መጣቹ ይህ ቪድዮ ምን አይነት ቪድዮ እደምለቅ ለመግለጽ ነው አና ሰብስክራይብ አርጉ በነጻ ነው ምን ምን አይነት ጌሞች እና የጌሞችን ባክግራውንድ እንዳጠና በአጭሩ የምትፈልጉትን ነገር ኮሜንት ላይ ጻፉልኝ ሰብስክራይብ ስላረጋቹ አመሰግናለው HG Habesha Gamer –––––––––––––––––––––––––––––– dizzy by Joakim Karud

https://soundcloud.com/joakimkarud

Music promoted by Audio Library

https://youtu.be/xseXbA2N6D0

––––––––––––––––––––––––– please subscribe

https://www.youtube.com/channel/UCuJrmWKqovBWGNG_jmRk8NQ

📜 ትረካ ትወዳለህ አንቺስ ? 📜 🎧የድሮ እና አዳዲስ ሙዚቃዎችስ ? 🎧 🤣 ሽንት አስጨራሽ ቀልዶችስ 🤣 🌅 የ ፎቶ ውድድርስ 🌅 ሁሉንም በአንድ ያጠቃለለ አንድ ቻናል እነሆ #ART @A_R_TT JOIN ብቻ
Показати все...
🤣 አስቂኝ ቀልዶች 🤣
📜 ትረካ 📜
JOIN
🙈🙈 ሁሉንም በ አንድ ላይ 🙈🙈
🇪🇹በኮሮና ቫይረስ ከተያዘ ሰው ጋር ንክኪ ያላቸውን ሰዎች መለየት የሚያስችል የሞባይል መተግበርያ ይፋ ሆነ🇪🇹 👉“ደቦ” የተሰኘ በኮሮና ቫይረስ ከተያዘ ሰው ጋር የቅርብ ንክኪ ያላቸውን ሰዎች መለየት የሚያስችል አንድሮይድ የሞባይል መተግበርያ ይፋ ሆነ፡፡ 👉የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስትቲዩት ከእውነት ኮሙኒኬሽን ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ጋር በመተባበር በኮሮና ቫይረስ ከተያዘ ሰው ጋር ቅርብ ንክኪ ያላቸውን ሰዎች መለየት የሚያስችል የአንድሮይድ ሞባይል መተግበርያ ስራ ላይ አውለዋል፡፡ 👉የኢንስትቲዩቱ ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ አስቻለው አባይነህ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል በሽታው ካለባቸው ሰዎች ጋር ንክኪ ያላቸው ሰዎችን ለመለየት ለሚደረገው ጥረት የሞባይል መተግበርያው ከፍተኛ አስተዋፅኦ ይኖረዋል ብለዋል፡፡ የደቦ ሞባይል መተግበርያው 👉ቫይረሱ እንዳለበት ከተረጋገጠ ሰው ጋር ከሁለት ቀን በፊት በሁለት ሜትር እርቀት ውስጥ ለአስራ አምስት ደቂቃ ቆይታ ያላቸውን ሰዎች መለየት የሚያስችል ነው ተብሏል፡፡ 👉መተግበርያው ሰዎች አንዴ የእጅ ስልካቸው ላይ ከጫኑት ኢንተርኔት የማይፈልግ ሲሆን፣ የብሉቱዝ ሞገድ በማብራት የራሱን የብሉቱዝ ፕሮቶኮል ተጠቅሞ ከሁለት ሜትር በታች ቅርበት ያላቸውን ሰዎች በስልካቸው ላይ ያለውን መለያ ቁጥር እንዲለዋወጡ ያደርጋል ተብሏል፡፡ 👉በዚህ መንገድ የተለዩ ሰዎችም ለ14 ቀናት እራሳቸውን እንዲለዩ እና ምርመራ እንደሚደረግላቸው ተገልጿል፡፡ 👉ይህ መተግበርያ ቫይረሱ የተገኘባቸው ሰዎች ሳይተዋወቁ ለሚያገኗቸውና አግኝተው የሚረሷቸውን ሰዎች ለመለየት የሚረዳ እንደሆነም ኢንስትቲዩቱ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ አስታውቋል፡፡ 👉ከዚህ በተጨማሪም ይህ መተግበርያ ግለሰቡ የቀን ውሎውን መመዝገብ ☑️ @A_R_TT 👈 #Share
Показати все...
Debo (3).apk3.02 MB
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.