cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Ewunet Tube

Creative production

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
218
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Watch "15 Most Dangerous Places on Earth YouTube" on YouTube https://youtu.be/XXEiBRFxzzs
Показати все...
15 Most Dangerous Places on Earth YouTube

15 Most Dangerous Places on Earth - YouTube 15 በምድራችን ላይ የሚገኙ አደገኛ ቦታዎች

በገበያ ላይ ዋለ
Показати все...
በገጣሚ አብይ በላይነህ የተዘጋጀው እና አንቱታን ባተረፈው በሙዚቃ እና ስነ-ፅሁፍ ባለሙያ ሰርፀ ፍሬስብሐት ሀያሲነት የጎለበተው እንዲሁም ተዋናይትና ፎቶ ሞዴል ህሊና ወልደሐና በሽፋን ምስል የተሳተፈችበት ድንቅ የግጥም መድብል፤ ለፍቅረኛሞች፣ለተመራቂ ተማሪዎች እንዲሁም ስለ ወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች፣ ስለ ሰበአዊነት እና ሌሎች ሀሳቦች ተውበውና ተኩለው በአንድ የሚያገኙበት የግጥም መድብል። በቅርብ ቀን! "#*ይሄንን ፓስት ስልኮ ላይ ለሚገኝ ለ10 ሰው ያጋሩ።*"🗣 ጥበብም አብዝታ ውለታዎን ትከፍላለች! አከተመ።🙏 @ጭንብል የግጥም መድብል©
Показати все...
🌟ልዮ የህፃናት/የልጆች/ የድምፅ ውድድር🌟 ⭐በYa/ያ/ትዩቭ⭐ 👆ትልቅ ሽልማት አለው👆 🌞እጅግ በጣም አስደሳች በጣም አጎጊ ና በጣም ተወደጅ የሆነ ውድድር ይዘን መጥተናል። 🌠እንኳን ደስ አላችሁ።🌠 🔊ወላጆች/ቤተሰብ/እህት/ወንድ/ዘመድ ታለንት /ፍላጎት/ያላቸውን ልጆችን በመደገፍ ና በማገዝ ለዚህ ውድድር እንዲቀርቡ ያድርጉ።እድሜ 2-18 አመት 👀ለውድድሩ የሚያስፈልጉ ነገሮች 👉አንደኛ ለድምፃቸው የሚስማማዉን ዘፈን መምረጥ ና ልጆችን ማዘጋጀት 👉በጥሩ ቦታ ጥራት ባለው ካሜራ ጥርት ያለ ድምፅ ና ቪድዮ በመቅረፅ 👉ስም፣እድሜ፣አድራሻ በመግለፅ ከታች ባለው ቴሌግራም ፔጅ ይላኩልን። 👇👇👇👇 @abcemoo 👉ለተጨማሪ መረጃ 👇👇👇👇👇👇👇👇 0966329596 ይደውሉልን መልካም እድል👏👏👏
Показати все...
Показати все...

15 ቀን ቀረው ⭐️⭐️⭐️እንኳን ደስ አላችሁ⭐️⭐️⭐️ግዕዝ ፊልም ፖሮዳክሽን ያዘጋጀው በአይነቱ ለየት ያለ የፎቶ ፕሮግራም ያዘጋጀን ሲሆን ፖሮግራሙ የሚደረገው እሁድ 06/7/2012 ከ ከተማ ውጪ/ደብረዘይት/ ባማረ ልዩ በሆነ ሪዞርት ውስጥ ስለሆነ /Professional/ ፎቶ መነሳት የምትፈልጉ ማንኛውም አይነት ሰዎች መመዝገብ ትችላላችሁ ።ትልቅ እድልም አለው ፎቶአችሁን አወዳደረን ለትልቅ ድርጅት ለቢልቦልድ ማስታወቂያ ሞዴል ካስት እናደርጋለን፡፡ቦታው እየሞላ ስለሆነ አሁኑኑ ተመዝገቡ ።/እንዳያመልጦት/ ላልሰመት ሼር ሼር ሼር አድርጉት የፎቶ ፕሮግራሙ ላይ 1.ዲዛይነር፣የዲዛይነር ልብስ (የባህል ልብስ ለሴትም ለወንድም፣ሱፍ ለወንዶች፣የተለያዩ ቀሚሶች)🎽🛍👗👔👘 2.ሜካፕ፣ሜካፕ አርቲስት 💄💅 3.ትራንስፖርት🚌🚎 4.የተለያዩ ፎቶ አነሳሶች🚶‍♀💃🕴🕺👯 እናም ወጪዎ ሁሉ በኛ ተሸፍኖ ፈታ እያሉ እየተዝናኑ ከ30 በላይ ፎቶዎችን ይነሳሉ። "ተጨማሪ የራሳችሁን አልባሳት ይዛችሁ መምጣት ትችላላችሁ።" ዋጋ ደርሶ መልስ 800 ብር ነው አዘጋጅ ፦ግዕዝ ፊልም ፖሮዳክሽን መመዝገብ የምትፈልጉ 👇👇👇👇👇👇 ስልክ በመደወል በአካል መጥታችሁ መመዝገብ ትችላላችሁ መምጣት ለማትችሉ ኦላይን አቢሲኒያ ባንክ በዚህ አካውንት 19001229 ህሊና ወልደሀና ብሩን አስገብታችሁ ደረሰኙን ፎቶ አንስታችሁ በመላክ ኦላይን መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡ በእነዚህ ስልኮች 👇👇👇👇👇👇 0910296925 Gech 0966329596 Hilina ይደውሉ ይመዝገቡ ለደብረዘይት እና ናዝሬት 👇👇👇👇👇👇👇👇 +251983275893 Yeabzer በመደወል መመዝገብ ትችላላችሁ 🙏🙏🙏👌 በሰጠናችሁ አካውንት ብር ያስገባች በተመቻችሁ ሰአት መጥታችሁ የድርጅታችን ማህተም ያረፈበትን ደረሰኝ እንድትወስዱ ፡፡
Показати все...
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.