Geeks Channel
A highschool and preparatory branch of @ethiogeeks network. Join our other geeky channels: ⭐️ For campus students 👇🏾 @campusGeeks ⭐️ For campus (or whatever) graduates 👇🏾 @graduategeeks
Більше- Підписники
- Перегляди допису
- ER - коефіцієнт залучення
Триває завантаження даних...
Триває завантаження даних...
ለተማሪዎች በቀላሉ የትምህርት መረጃዎችን, ኖቶችን, ሁሉንም በቀላሉ እንዲያገኙ ታስቦ የተዘጋጀ ቻናል ነው:: 💥ለfreshman ና ለ12ኛ ክፍል ተፈታኞች ፣ተማሪዎች፣ሁሉንም ፣module, mid and final exam, work sheeti,assignment, group work sheet በቀላሉ የሚገኙበት ቻናል ነው 🛎ቻናላችንን፣ይቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇 Ethio Exams ለተማሪዎች በቀላሉ የትምህርት መረጃዎችን, ኖቶችን, ሁሉንም በቀላሉ እንዲያገኙ ታስቦ የተዘጋጀ ቻናል ነው::
https://t.me/ethio_exams2ለተማሪዎች በቀላሉ የትምህርት መረጃዎችን, ኖቶችን, ሁሉንም በቀላሉ እንዲያገኙ ታስቦ የተዘጋጀ ቻናል ነው:: 💥ለfreshman ና ለ12ኛ ክፍል ተፈታኞች ፣ተማሪዎች፣ሁሉንም ፣module, mid and final exam, work sheeti,assignment, group work sheet በቀላሉ የሚገኙበት ቻናል ነው 🛎ቻናላችንን፣ይቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇 Ethio Exams ለተማሪዎች በቀላሉ የትምህርት መረጃዎችን, ኖቶችን, ሁሉንም በቀላሉ እንዲያገኙ ታስቦ የተዘጋጀ ቻናል ነው::
https://t.me/ethio_exams2የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ወረታ ግብርና ኮሌጅ 'የሳተላይት' ካምፓስ ትምህርት መስጠት ጀምሯል፡፡ የሳተላይት ግቢው የቅድመ ምረቃ እና የድኅረ ምረቃ ትምህርት የግንዛቤ ማስጨበጫ እና የማስጀመር መርሃ ግብር አከናውኗል። የጎንደር ዩኒቨርሲቲ አካል የሆነው የወረታ ሳተላይት ግቢ፤ በወረታና አካባቢው ለሚገኙ ዜጎች የትምህርት ዕድል እንደሚያስገኝ የዩኒቨርሲቲው አካዳሚክ ምክትል ፕሬዝዳንት ካሳሁን ተገኘ (ዶ/ር) ገልፀዋል። ለዓመታት የግብርና ባለሙያዎችን ያሰለጠነው የወረታ ግብርና ኮሌጅ፤ ባለፈው ግንቦት በተፈረመ የመግባቢያ ሰነድ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የሳተላይት ግቢ መሆኑ ይታወሳል። #ጎንደርዩኒቨርሲቲ #JOIN #SHARE @ethio_exams2 @ethio_exams2 @ethio_exams2 @ethio_exams2