Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.
እኖር ብዬ ብታረድም ለመኖር ስል ብሰደድም እኖር ብዬ ብዋረድም ዘጠኜ ሞቴን ብሞተው ፣ አንዴ እንደመኖር አይከብድም! መኖር ከመምት አይልቅም ሞት እንደ መኖር አይጨንቅም፡፡ ……………………………… የሞተ ‹‹እሞታለሁ›› ሲል… በጭራሽ አያውቅም ፈርቶ፡፡ ያልኖረ አያውቅም ሞቶ። ።።።። መኖር እንጂ የሚያስፈራኝ መኖር እንጂ የሚያስገፋኝ መኖር እንጂ የሚያስከፋኝ መኖር እንጂ የሚበድል መኖር እንጂ የሚያጎድ