cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

📝Abu abdurahman«አብዱልቃዲር ኢብኑ ሐሰን»

هدفنا الذب عن السنة ይህ ቻናል የአቡ አብዱረህማን አብዱል ቃድር ሀሰን ደርሶች ሙሓደራዎች እና ጠቃሚ የሆኑ ፈዋኢዶች የሚለቀቁበት ቻናል ነው ይቀላቀሉ ➘➘➘➘➘➘➘➘ https://t.me/abuabdurahmen https://t.me/abuabdurahmen https://t.me/abuabdurahmen

Більше
Рекламні дописи
10 378
Підписники
+1124 години
+767 днів
+40030 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

ይሰማል
Показати все...
ተጀምሮዋል
Показати все...
ታላቅ የደዕዋና የሙሓደራ ዝግጅት በአዳማ ከተማ 🗓 ነገ እሁድ (ሰኔ 23/10 / 2016 E.C) 🪑 ተጋባዥ እንግዳዎቻችን፦ 👇👇👇 🎙 1ኛ ከሰኡዲያ በመጣ እንግዳ 🎙 2ኛ ኡስታዝ (አቡ ሷሊህ) ኢልያስ አወል አላህ ይጠብቀዉ (ከኩወይት) ሌሎችም ይኖራሉ 🕌አድራሻ ፦ 01 ከጀማል መጋዘን ከፍ ብሎ ኢብኑ ተይሚያ መስጂድ ⌚️ሰዓት ፦ ከጥዋቱ 3፡00  -   6:00 ✅ሌሎች  መረጃዎችን ለማግኘት     ⤵️⤵️⤵️ ሙሀመድ ጀውሀር 📞 +251938898908 አስራር ከድር (አቡ አማር)    📞 +251911968608 https://t.me/abuabdurahmen
Показати все...
ተጀመረ
Показати все...
🔹የአዲስ ደርስ ማስታወቂያ ዘውትር ቅዳሜና እሁድ         ከመግሪብ እስከ ኢሻ ባለው ሰኣት 📚 اسم الكتاب : الثبات على السنة {تأليف فضيلة الشيخ الدكتور ربيع بن هادي المدخلي حفظه الله} የኪታቡ pdf ⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️ https://t.me/abuabdurahmen/7220 https://t.me/abuabdurahmen/7220 ገፅ 48 🎙በኡስታዝ አቡ አብዲረሕማን           አብድልቃድር ሐሰን (ሀፊዘሁሏህ) 🕌 ቦታ አዳማ  01 ቀበሌ ኢብኑ ተይሚያህ መስጂድ https://t.me/abuabdurahmen https://t.me/abuabdurahmen https://t.me/abuabdurahmen
Показати все...
الثبات على السنة - ربيع المدخلي.pdf1.75 MB
👉 አስደሳች መልዕክት ለጧሊበል ዒልሞች :- اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ 🥀 የተከበራችሁ ውድ ጧሊበል ዒልሞች (ሸሪዓዊ እውቀት ፈላጊዎች) ሆይ እንደሚታወቀው በስልጤ ክልል ምዕራብ አዘርነት በርበሬ ሌራ ወረዳ ዱና ቀበሌ በታላቁ ኑር መስጂድ :- በኡስታዛችን ኡስታዝ አቡ ሀሳን ሙሐመድ በረካ (ኪርማኒይ) ሲሰጥ የነበረው ደርስ በአረፋ ምክንያት መቋረጡ ይታወቃል። ስለሆነም በየሀገሩ ያላችሁ ደረሶች የፊታችን ቅዳሜ ሙሀራም አንድ ደርስ ስለሚጀመር ከወዲሁ ቀደም ብለን እንዘጋጅ 👉 እና ሁሉም ተማሪ በአላህ ፍቃድ ቀደም ብሎ ዙልሂጃ 28 እና 29 ኪታቡን ይዞ ወደ መድረሳው ቢሄድ የተሻለ ነው። 🥀 የሰማው ላልሰማው እንዲያደርስ በአክብሮት እንጣይቀለን? 📚 እናም በመድረሳው የሚቀሩት ኪታቦች ስም ዝርዝር እነሆ👇 መጀመሪያ ለጀመሪዎች 1 👉 መትን አሱሉ ሰላሳ 2 👉 ኡሱሉል ኢማን ------------------------------- 3 👉 አቂደቱ ተውሂድ የፈውዛን 4 👉 ኡሱሉ ሱና ሸርህ የሸይኽ ረቢዕ 5 👉 ሸርል አቂደቱል ዋሲጢየህ የፈውዛን 6 👉 ሪያዱ ሷሊሂን 7 👉 መሀጀቱል በይዳ ፊ ሂመየቲ አስ-ሱነቲል ገራ የሸይኽ ረቢዕ 8👉 ኢጅቲማዕ ጁዩሹል ኢስላሚያ 9👉 ደዓኢም መንሀጁ አኑቡዋ የሸይኽ ረስላን ይህ ዋናው ደርስ ከ3 ሰዓት ጀምሮ እስከ ዙህር ሰላት ድረስ ሲሆን በተጨማሪ ከአስር ቦሃለ እና ከመግሪብ እስከ ኢሻ ድረስ የተለያዩ ኪታቦች ደርስ አለ። كن على بصيرة ✍ አቡ ያሲር ዩሱፍ ሙዘይን! https://t.me/YusufAsselafy https://t.me/YusufAsselafy
Показати все...
🎤 Ibn Muzayan ~ ኢብን ሙዘይን! ሁለንተናዊ ከፍታ የሚገኘው በቁርዓንና ሐዲስ ብቻ ነው።

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ይህ ቻናል በአላህ ፍቃድ ደዕዋ ሰለፊያ ማሰራጫ ይሆናል ኢንሻ አላህ!! አላህ መልካም የሻለትን~ ሰው ዲኑን ያስገነዝበዋል ።

https://t.me/YusufAsselafy

ዛሬ ቅዳሜ ከ8:00 በኃላ ያለው ሳምንታዊ የሴቶ ደርስ እንደተጠበቀ ነው ። የሚቀሩት ኪታቦች ~ አጅዊበቱል ሙፊደህ ~ ቀጥሩ አነዳ ወበሉ አ,ሶዳ ~ ሸርሁ አል, ወረቃት ~ ሙቀዲመቱ አል,ሀድረሚየህ (ባፈድል) https://t.me/abuabdurahmen
Показати все...
📝Abu abdurahman«አብዱልቃዲር ኢብኑ ሐሰን»

هدفنا الذب عن السنة ይህ ቻናል የአቡ አብዱረህማን አብዱል ቃድር ሀሰን ደርሶች ሙሓደራዎች እና ጠቃሚ የሆኑ ፈዋኢዶች የሚለቀቁበት ቻናል ነው ይቀላቀሉ ➘➘➘➘➘➘➘➘

https://t.me/abuabdurahmen

https://t.me/abuabdurahmen

https://t.me/abuabdurahmen

خطبة_عن_تعظيم_السنة_والتمسك_بها_1.mp35.18 MB
የሙሐዶራው ፕሮግራም ተጀምሯል። https://t.me/medresetulislah?livestream
Показати все...
مدرسة الإصلاح (አል ኢስላሕ መድረሳ)

ይህ ቻናል “❝ከፉሪ ሕይወት ፋና ወደ የስ ውሃ ፋብሪካ በሚወስደው መንገድ በተለምዶ ኑሪ ሜዳ ተብሎ የሚጠራው አካባቢ የሚገኘው የአል ኢስላሕ መድረሳ ኦፊሺያል የቴሌግራም ቻናል ነው።❞ በአላህ ፍቃድ በመድረሳው የሚሰጡና በተለያዩ የሰለፊያህ ዱዓቶች፣ ኡስታዞችና መሻኢኾች የሚተላለፉ መልዕክቶች (በድምፅም ይሁን በፅሑፍ) ይተላለፉበታል። ወዳጅ ዘመድዎን ይጋብዙ።

https://t.me/medresetulislah

ዛሬ ከመግሪብ እስከ ዒሻዕ ባለው በአሏህ የሀዲስ ትምህርት ~የሚቀራው ኪታብ ስም 300 መቶ ሐዲስ 📚 اسم الكتاب ٣٠٠ حديث متفق عليه مختارة من كتاب رياض الصالحين የኪታቡ pdf https://t.me/abuabdurahmen/7210 የሀዲስ ቁጥር 64 🎙አቡ አብዲረሕማን አቡዱልቃዲር ሐሰን (ሀፊዘሁሏህ) 🕌 ቦታ አዳማ  01 ቀበሌ ኢብኑ ተይሚያህ መስጂድ https://t.me/abuabdurahmen
Показати все...
📝Abu abdurahman«አብዱልቃዲር ኢብኑ ሐሰን»

Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.