cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

ዳሎል ETHIOPIA🇪🇹

✅Beauty of Ethiopia 🥰🥰 ✅Facts about Ethiopia ✨💫 ✅Wallpapers of Ethiopia 🌄 ✅Photography 📷 ✅People and cities🏙 ✅Nature🏜🌋🏕🏝 This is Ethiopia 💚💛❤️ ✅⛪️🕌✝️☪️ 🙏❤️ ✅Land of origins ✅You should know more about #EተዘፗዐየፗA🇪🇹🇪🇹

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
3 883
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

ህሩይ ጊዮርጊስ * በአፄ ሰይፈ አርዕድ ዘመነ መንግስት የታነፀ ሲሆን ከደብረ ታቦር ከተማ በ፭ ኪ.ሜ ርቀት ላይ አባአረጋይ ቀበሌ ይገኛል፤ *በርካታ ጥንታዊ ቅርሶችንም በዉስጡ ታቅፏል፤
Показати все...
📍ለትኩስ መረጃ እና ለአሸላሚ ውድድሮች ጆይን @Love_unity_peace_for_ethio @Love_unity_peace_for_ethio @Love_unity_peace_for_ethio
Показати все...
📍ዳሎል ኢትዮጲያ ♦️ኣሳሌ ሀይቅ @Landoforigin @Landoforigin
Показати все...
♦️ዋልያ (በኢትዮጲያ ብቻ የሚገኘው ብርቅዬ የዱር እንስሳ ) ⚜በሳይንሳዊ ስሙ Capra walie ሲጠራ ኢትዮጵያ ብቻ የሚገኝ የአይቤክስ ዝርያ ነው። በአሁኑ ጊዜ በዚህ አለም ላይ 500 ብቻ ዋልያዎች አሉ ተብሎ ሲገመት እኚህም በሰሜን ተራሮች ይኖራሉ ። ⚜የዋልያ ቁጥር መመናመን በአደን፣ የግጦሽ መሬት ማነስና የሚኖሩበት ዱራ ዱር በተለያዩ ምክንያቶች መመናመን ናቸው። ዋልያን ለምግብነት የሚጠቀም የዱር እንስሳ ጅብ ሲሆን ህጻን ዋልያዎች በቀበሮ ና በተለያዩ የዱር ድመቶች ይታደናሉ። ⚜የአሁኑ የዋልያዎች ቁጥር ቢጨምር የሚኖሩበት አካባቢ የሚችለው በዛ ቢባል 2000 ዋልያዎችን ነው። ከዚያ ከበለጠ የግጦሽና የመሳሰሉት ችግሮች ይከሰታሉ። @Landoforigin @Landoforigin
Показати все...
Sell and Buy Anything on Gogulit.com
Показати все...
የአለማችን ታላቁ ስፍራ ከአዲስ አበባ በቅርብ ርቀት ላይ እንደሚገኝ ያውቃሉ? ጥቅምት 22/ 2013 በኤረር ተራራ የማይጠገብ ቀን እናሳልፋለን። ቁርስ፣ ባህላዊ ስናክ፣ ምሳ፣ ቡና/ሻይ፣ ውሃ፣ መግቢያ፣ አስጎብኚ፣ ትራንስፖርት ያካተተ - የተቀናጀ ጉዞ Who is ready for this historical trip??? 🙌 ለመመዝገብ @lijalifbot
Показати все...
📍የጢስ አባይ ፏፏቴ ምን እንደሆነ ባልታወቀ ምክንያት ወደነበረበት ክብሩ ተመልሷል። የግማሽ ደቂቃ ቪዲዮ ነው ተመልከቱት https://t.me/joinchat/AAAAAFUv8vXEeTgu7qbaVw @Landoforigin
Показати все...
6.53 KB
♦️ዳሎል ♦️አሸብራቂው የጨው ባህር ⚜በአፋር ክልል የሚገኘው ዳሎል ከአዲስ አበባ 950 ኪሜ ርቀት ሲኖረው ከባህር ወለል በታች 430 ጫማ (130 ሜትር) ዝቅታ ላይ ያለ ስፍራ ነው። ⚜የዓለማችን ዝቅተኛ ቦታ መሆኑ ይነገርለታል። ዳሎል ከዝቅተኛ ስፍራነቱ ባለፈ ግን ከፍተኛ የጨው ክምችት ያለበት እና የአሞሌ ጨው ንግድ በግመል የሚካሄድበት ስፍራ ነው።ከፍተኛ የፖታሽ ክምችት እንደሚገኝበትም ይነገራል። ⚜የፖታሽ ክምችቱም በየጊዜው በሚቀያይራቸው ቀለማት አሸብርቆ የሚታይ የዓለማችን ልዩ የቀለማት ውህድ የሚፈጥር ስፍራ ነው። https://t.me/joinchat/AAAAAFUv8vXEeTgu7qbaVw @Landoforigin
Показати все...
♦️ሰላም የዳሎል ETHIOPIA ቤተሰቦች በዚህ ሀገራችንን በምናስተዋውቅበት፣የቱሪስት ቦታዎችን በምናሳይበት ቻናል ላይ ቤተሰብ ስለሆኑ እናመሰግናለን። 📍MUTE ያደረጋችሁን UNMUTE በማድረግ የሀገራችንን እንቁ ቅርሶችን ቦታው ድረስ ሳይሄዱ በዚሁ ቻናል እንዲደርሳችሁ አድርጉ። 📍በተለየ መልክ እንዲቀርብ የምትፈልጉት ታሪካዊ ቦታ እና ቅርስ ካለ በዚህ አድራሻ @Lijalifbot ላይ አድርሱን። 📍የተለያዩ አሸላሚ ጥያቄዎች ስለሚኖሩን በንቃት ይከታተሉን። ♦️ለወዳጅዎ ሼር ማድረግ አይዘንጉ https://t.me/joinchat/AAAAAFUv8vXEeTgu7qbaVw @Landoforigin
Показати все...