የግጥም መድብል
የሚገራርሙ የግጥም ፁሁፎችን ያገኝሉ ይቀላቀሉን
БільшеКраїна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
206
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів
- Підписники
- Перегляди допису
- ER - коефіцієнт залучення
Триває завантаження даних...
Приріст підписників
Триває завантаження даних...
Best endezi ayinet videochin lemayet
Kefelegu ahununu ye sululta high school vine chanelln yikelakelu
t.me/@highvines
t.me/@highvines
t.me/@highvines
Ahununu chanelun bemekelakel yiketatelu
📽📽📽📽📽📽📽📽📸📸📽🎥📽🎥
t.me/@highvines
t.me/@highvines
1619203614694.mp42.12 MB
👰🏽 አንቺን መርሳት ከባድ ነው!
ይገባኛል የእኛን ኖሮ ያያነው እኛ ብቻ ነን…ያሳለፍነውን መከራ የምናውቀው እኛ ብቻ ነን…ተስፋ ቆርጠን ተስፋ አለን እያልን፣ አብረን ባልነበርንባቸው ቀናቶች አብረን እንዳለን እያወራን አደል የኖርነው…
2.85 KB
በምድር ላይ ሁሉም ሰው
በህይወቱ ውስጥ የሚወደውን ነገር
ያጣ ነው… ብዙ ሲስቅና ሲደሰት እንኳን
ብታየው በውስጡ የሆነ ነገር ይቀራል‥
⇘ ስላጣው ነገር ባሰበ ቁጥር በህመም
ይሰቃይና ድክም ይላል..
→ያጣነውን ብቻ ሳይሆን ያለንንም እንመልከት።
,,,,,🌹❣🌹❣🌹❣🌹,,,,
አማ እኔ ልሙት ስወድሽ ስወድሽ
ሰለኔ ማሰብ እንኳን ቢያክትሽ
እንዳይበላሽ ያመልካሙ ልብሽ
ፍፁም ዉብ እና ድንቅ
የዉበት መለኪያ ነሽ እኮ አካሌ
ሁሌ አፍቃሪና ትሁት ልጅ ነሽ ሁሌ
ከማቃቸዉ ሁሉ ከሚሰጡኝ ፍቅር
የገባሽ አንቺ ነሽ የህይወት ሚስጥር
ሳቂልኝ ሁል ጊዜ ሲከፍሽ አለወድም
የፍቅሬ ሰሰለት ባንቺ ታስርያለዉ ወዴትም አልሆድም
እንደ ጠዋት ፀሀይ እንደ ምሽት ጀበር
ስትወጪም ስገቢም ሳላይሽ አልደር
የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ነጥብ ይፋ ሆነ‼️
የከፍተኛ ትምህርት ተቋም የመግቢያ ነጥብ :
በተፈጥሮ ሳይንስ
ለወንድ 380 ፤ ለሴት 368
ለታዳጊ ክልሎች ደግሞ ለወንድ 368 ለሴት 358
ለአካል ጉዳተኞች ለወንድ 350 ፤ ለሴት 345
ለአርብቶ አደሮች አካባቢዎች 358
በትግራይ እና መተከል ለወንድ 358 ፤ ለሴት 350
በማህበራዊ ሳይንስ ፦
ለወንድ 370 ፤ ለሴት ደግሞ 358
ለታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢዎች ለወንድ 358 ፤ ለሴት 348
ለአካል ጉዳተኞች ለወንድ 340፤ ለሴት 335
በትግራይና መተከል ለወንድ 348 ፤ ለሴት 340
@Esat_tv1
@Esat_tv1
ቤተሰቦቼን April the fool ማድረግ ፈልጌ "ከዚህ ቤት ወጥቼ ለብቻዬ መኖር እፈልጋለው" ስላቸው
#Mother እልልል ልጄ ነብስ አወቀ ብላ አልቀወጠችውም🤭🙉
አምና ለመጨረሻ ግዜ April the fool ስጫወት ሚስቴን እንፋታ ስላት በደስታ ከቤት እንደወጣች አልተመለሰችም😢
😂 2