ልሳነ ሱራፊ / Lisane Surafi ⛪️
“አንዱም ለአንዱ፦ ቅዱስ፥ ቅዱስ፥ ቅዱስ፥ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር፤ ምድር ሁሉ ከክብሩ ተሞልታለች እያለ ይጮኽ ነበር።” ኢሳ ፮÷፫ 🛑 YouTube Channel 👇 https://youtube.com/@lisanesurafi5759?si=PS00hHzaI_Ds_ty1
Більше- Підписники
- Перегляди допису
- ER - коефіцієнт залучення
Триває завантаження даних...
Триває завантаження даних...
https://youtu.be/mZQbpXUpNG0?si=olkpSDaVxBUXq7-9
https://youtu.be/e1miM5bibTE?si=e2v9UZQymykhkrDt
🛑ቤተኛም እንግዳም 🛑 ሔዋን ላላት እልፍኝ ለታላቁ አዳም ለሰው ልጆች ኹሉ ላሉ በዚኽች ዓለም ቤተኛም እንግዳም ማርያም አንቺ ነሽ ፣ አንቺ ነሽ ማርያም የዶኪማስ ተስፋ ሲጎድልበት ወይኑ የንጽሕና ሙዳይ የኖኅ ቃልኪዳኑ የአዳም ዘር ለምኖ አፍሮብሽ አያውቅም በምልጃሽ የዳነው በሰማይ ከዋክብት ተሰፍሮ አያልቅም ማርያም እመ ሕያዋን ዘትቀውሚ ለንጉሥ በየማኑ እንግዳችን ነሽ በነጋ ቁጥር በየዘመኑ ዳግማዊቷ ሔዋን የፍቅር ማኅደር የመንግሥቱ መግቢያ አማናዊት በር ርኅራኄ ልብስሽ ፍቅርም ልማድሽ ነው በኃያል እምነትሽ ሥጋችንን ለብሶ አምላክን አየነው ብንታረዝ ጸጋ ብንራብ ምግባችን ቢጠማንም በአንቺ ይጠፋል ጥማችን የጻድቃን ተስፋቸው እሙ ለአዶናይ ተማጽነናል ባንቺ በሰጠሽ መሐላ ክፉ ሞት እንዳናይ በፍቅሩ ስትጓዝ እስከ መስቀል ድረስ መድኃኒት እናቱን የሰጠኽ ዮሐንስ በቤታችን ፍቅርን እንድትሞላልን እንግድነት ግባ ከልባችን ጠፈር ይዘሃት ድንግልን ግጥም፡-ዲ.ን አቤል ፈታ // ዜማ፡-ጸጋ ሥላሴ (ዲ.ን)// ድምጽ ቀረጻ፡-መለከት ስቱዲዮ // መሠንቆ፡-እንዳልካቸው አዱኛ // ክራር፡-ዲ.ን ይኹን ሰላም አሥራት // ዋሽንት፡-ኤልያስ ፍቃዱ // ቪዲዮ ቀረጻና ኤዲቲንግ፡-ሀብታሙ ተሾመ // አጃቢዎች፡- ዲ.ን በአምላክ ይልማ ፤ ዲ.ን አቤል ፈታ ፤ ዘማሪት ጸዳለ አማረ 👇🏼ይወዳጁን👇🏼
https://www.tiktok.com/@lisanesurafi?_t=8mRAmFT2fpd&_r=1https://www.instagram.com/lisane_surafi?igsh=MTVubmx3Y2JtOWp6NQ==
https://www.facebook.com/share/H8r9cNEKaYYyw5kq/?mibextid=qi2Omg
https://t.me/Lisanesurafi
#new #mezmur #maryam #ማርያም #Tsega #መዝሙር #አዲስ_ዝማሬ #New_Mezmur #አዲስ_መዝሙር አዲስ ዝማሬ // ቤተኛም እንግዳም ማርያም // ጸጋ ሥላሴ(ዲ.ን) // New Mezmur By Tsega Silase #orthodoxmezmur #newvideo #habesha #amharicmezmur #ethiopianorthodoxtewahedochurch #viral #viral #fypシ #youtube #youtuber #youtubevideo #youtubechannel #youtubevideos #newvideo #new #orthodox
👇🏼ለዐቢይ ጾም ሳምንታት የተዘጋጁ👇🏼
https://youtu.be/kywKjOC5Wa0?si=BhR6m66NheQ6GwtRhttps://youtu.be/aMbsLHYFCzo?si=FFjcGajMK9LVJwcG
https://youtu.be/O46ArGa283Q?si=7nRmwZVXlx9_nlSv
https://youtu.be/rvPHYej3uvc?si=xQFMonEF9a7X2ySN
https://youtu.be/2u0AZgnJeTc?si=Jmzz2LbWfBZF_6XV
https://youtu.be/ECxRxN_xRFk?si=dk8e5cDF2iEkQDGa
https://youtu.be/1T-lXmSUK3U?si=UcOHD4t76LQs0krh
https://youtu.be/QAVYJmbOJOs?si=XMPO7Z2_OROOOLAm
👇🏼የመዝሙሩ ሙሉ ዘር👇🏼 🛑 ጾምን ቀድሱ 🛑 “በጽዮን መለከትን ንፉ፥ ጾምንም ቀድሱ፥ ጉባኤውንም አውጁ።” ኢዮ ፪÷፲፭ ጾምንም ቀድሱ ለንስሓ ቅኑ ጉባኤን አውጁ አምላክን ለምኑ የሥራዎች ኹሉ መጀመሪያ ናት መንፈሳዊት ሐመር የጸሎትም እናት መጽሐፍ እንዳዘዘ ክርስቲያኖች ስሙ የአርምሞን እኅት ጾምን አስቀድሙ - - - - - - - - አዝ - - - - - - - - ድልድይ መሻገሪያ ወደ ርስት ሀገር የፍቅር መግለጫ የትሕትና መምህር የዕንባ መፍለቂያ የነፍስ ሐሴት ጌጧ ትሩፋት በጎ ግብር ይኖራሉ ውስጧ - - - - - - - - አዝ - - - - - - - - ሥጋንችንን ለነፍስ የምናስገዛባት ቅዱሳንን በግብር የምንመስልባት የነፍሳችን ምግብ ምክንያት ለጽሙና ለስብረተ ክሳድ ለቅጥነተ ሕሊና - - - - - - - - አዝ - - - - - - - - ጾም እንዲሁም ጸሎት የክርስቲያን ትጥቁ ብርቅ አይኾንበትም ዓለም ማሸብረቁ ክርስቶስ ድል አር'ጎ ድል አድርጉ አለን በጾምና ጸሎት አርአያ ኾነልን - - - - - - - - አዝ - - - - - - - - ጾምን ቀድሱ በ፦ ጸጋ ሥላሴ (ዲ.ን) ግጥምና ዜማ፦ ዲ.ን ይኹን ሰላም አሥራት በገና፡- ዲ.ን ይኹን ሰላም አሥራት ድምጽ ቅጂና ቅንብር፦ መለከት ዲጂታል ስቱዲዮ 👇🏼ይወዳጁን👇🏼
https://t.me/Lisanesurafihttps://www.tiktok.com/@lisanesurafi?...
https://www.instagram.com/lisane_sura...
https://www.facebook.com/share/H8r9cN...
#mezmur #newvideo #begena #ethiopianmusic #ethiopianorthodoxtewahedochurch #viral #viralvideo
👇🏼ለዐቢይ ጾም ሳምንታት የተዘጋጁ👇🏼
https://youtu.be/kywKjOC5Wa0?si=3Otjp4n6S_kkTusAhttps://youtu.be/aMbsLHYFCzo?si=HKHylEHuQFIBdBCG
https://youtu.be/O46ArGa283Q?si=Ddgk1kLMwlvUnu8Z
https://youtu.be/rvPHYej3uvc?si=M6OdFvBOur2_gjG8
https://youtu.be/2u0AZgnJeTc?si=XE73WSlTqawi7fnh
https://youtu.be/ECxRxN_xRFk?si=vgqIPfiJtBfKwiRm
https://youtu.be/1T-lXmSUK3U?si=vtWzCR-6kboa7N2L
https://youtu.be/QAVYJmbOJOs?si=3ZlIzgltKqN_V8gJ
👇🏼የመዝሙሩ ሙሉ ዘር👇🏼 🛑 የጥበብ ሥራ 🛑 መግቢያ እንደ ጠቢብ ሰው ኹን ክርስቲያን ሆይ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ኩኑ እንከ ከመ ብእሲ ጠቢብ (ትርጉም፦ ሃሌ ሉያ ፤ እንግዲህ እንደ ጠቢብ ኹኑ) የትሩፋት ኹሉ እናታቸው ናት ጾም ትፈውሳለች ከትዕቢት ቁስለት የጌታን መከራ የሰማዕታትን ግፍ ኃጢአቷን ዐስባ ነፍስኽ ቢያቅታት ማልቀስ በጽድቅ ዕንባ ጾም ናት መድኃኒትኽ ወደ እልፍኟ ግባ - - - - - - - - - - - +++ - - - - - - - - - - - እንደ ጠቢብ ሰው ኹን ክርስቲያን ሆይ ጾምን እንደሚወድ እንደሚጸልይ በንጹሕ ልቡና ጌታን እንደሚያይ እንደ ጠቢብ ሰው ኹን ክርስቲያን ሆይ - - - - - - - - - - - +++ - - - - - - - - - - - የጎደለን አለ ያላገኘኘው ብለን ብቻ ነው ወይ የምንለምነው ለጸሎት ከፊቱ እንቁም ሲጨላልም ብርሃኑም ሳለ ከምድሩ ምቾት ከኹሉ ያየለ የሰማዩ አባት የሚሰጠን አለ - - - - - - - - - - - +++ - - - - - - - - - - - እንደ ጠቢብ ሰው ኹን ክርስቲያን ሆይ ጾምን እንደሚወድ እንደሚጸልይ በንጹሕ ልቡና ጌታን እንደሚያይ እንደ ጠቢብ ሰው ኹን ክርስቲያን ሆይ - - - - - - - - - - - +++ - - - - - - - - - - - ሰውነታችንን ከሚበጣጥሳት ከማይቆራረጥ ከየዕለት ኃጢአት መዳን ለምንሻ ፣ የመንግሥተ ሰማይ መንገድ የምትመራ ለጌታ ኾነች ሥራ መጀመሪያ የምኞት ጠላት ጾም የጥበብ ሥራ - - - - - - - - - - - +++ - - - - - - - - - - - እንደ ጠቢብ ሰው ኹን ክርስቲያን ሆይ ጾምን እንደሚወድ እንደሚጸልይ በንጹሕ ልቡና ጌታን እንደሚያይ እንደ ጠቢብ ሰው ኹን ክርስቲያን ሆይ - - - - - - - - - - - +++ - - - - - - - - - - - ሑሩ በጽድቅ ትርከቡ ሠናየ ሑሩ በጽድቅ ትርከቡ ሠናየ (ትርጉም፦ መልካም ነገርን እንድታገኙ በእውነት ኺዱ) 👇🏼ይወዳጁን👇🏼
https://t.me/Lisanesurafihttps://www.tiktok.com/@lisanesurafi?...
https://www.instagram.com/lisane_sura...
https://www.facebook.com/share/H8r9cN...
#mezmur #newvideo #ethiopianmusic #ethiopianorthodoxtewahedochurch #viral #viralvideo
የሰርግ መዝሙራት ክፍል ፩ እና ፪👇🏼
https://youtu.be/ixcKi765Iy8?si=yJgm8H8rtDaFdD1Phttps://youtu.be/76dgBFPxvb0?si=J7aU4LgzOqx35dtw
የሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል መዝሙራት 👇🏼(ክፍል ፩-ዘወትር ሊዘመሩ የሚችሉ)👇🏼 00:00 ሀበነ ሰላመከ(ቁ.፩) 02:09 ሀበነ ሰላመከ(ቁ.፪) 04:09 ለረዲኦትየ ነዐ 06:17 ሐመልማለ ወርቅ 08:37 መልአከ ምሕረት 11:09 መልአከ ሰላምነ (ቁ.፩) 13:21 መልአከ ሰላምነ (ቁ.፪) 15:49 ሚካኤል ሊቅ 18:17 ሰአል ወጸሊ 20:45 ረዳኤ ምንዱባን 22:49 ቀዊምየ (ቁ.፩) 25:05 ተወከፍ ጸሎተነ (ቁ.፩) 27:13 ተወከፍ ጸሎተነ (ቁ.፪) 29:53 ነዐ (ቁ.፩) 31:49 ነዐ (ቁ.፪) 34:21 ከመ ትባርከነ 37:05 ዘልብሱ መብረቅ 39:01 ይስአል ለነ (ቁ.፩) አጠቃላይ የመዝሙራቱን ጥራዝ 👇🏼ቴሌግራም ቻናላችን ላይ ማግኘት ይችላሉ👇🏼
https://t.me/Lisanesurafi👇🏼እነዚህን መዝሙራት እንዲያደምጡ ግብዣችን ነው
https://youtu.be/1DgoOky4uYI?si=P07um2TbowhkrTVMhttps://youtu.be/lG5IE8NjsRI?si=fFz7GB0VsQJe_IL8
https://youtu.be/mZQbpXUpNG0?si=Ewt4Av2MNVsyDRXB
https://youtu.be/e1miM5bibTE?si=LXWj8MhHPVQm5i4w
👇🏼ይወዳጁን👇🏼
https://www.tiktok.com/@lisanesurafi?_t=8mRAmFT2fpd&_r=1https://www.instagram.com/lisane_surafi?igsh=MTVubmx3Y2JtOWp6NQ==
https://www.facebook.com/share/H8r9cNEKaYYyw5kq/?mibextid=qi2Omg
#mezmur #newvideo #ethiopianmusic #youtube #youtuber #youtubevideo #youtubechannel #ethiopianorthodoxtewahedochurch #viral #viralvideo #mezmur #viralvideo #begena #ethiopianmusic #ethiopianorthodoxtewahedochurch #newvideo #viral #top #subscribe #youtube #orthodox #tsegasilase #lisanesurafi #spritual #mezmur #fyp #fypシ #page #newvideo #newvideo @lisanesurafi5759 @lisanesurafi5759 @lisanesurafi5759

ክፍል አንድ እነሆ👇🏼
https://youtu.be/ixcKi765Iy8?si=UuaHOh05svdUKCUW👇🏼👇🏼የተካተቱ መዝሙራት፡- 00:00 በሰላም 01:55 ኢየሱስ 04:04 መርዓዊ ስቡሕ 06:26 ርስዒ ሕዝበኪ 08:17 በከመ ሰማዕነ 10:14 ብፁዕ አንተ 12:04 ትብሎ መርዓት 13:39 ዐስበ ድካሞሙ 15:25 እንዘ ስውር ፪ 17:26 ወረደ መንፈስ ቅዱስ 19:00 ወእመ አኮ 20:47 ጥቀ ሠነይኪ 22:48 ጥዒሞ አንከረ ፩ 24:34 ጥዒሞ አንከረ ፪ 26:01 ነያ ሠናይት አጠቃላይ የመዝሙራቱን ጥራዝ 👇🏼ቴሌግራም ቻናላችን ላይ ማግኘት ይችላሉ👇🏼
https://t.me/Lisanesurafi👇🏼እነዚህን መዝሙራት እንዲያደምጡ ግብዣችን ነው
https://youtu.be/1DgoOky4uYI?si=8MeWZ1EOtoO6mVmfhttps://youtu.be/lG5IE8NjsRI?si=uzmjVYtjT_hdJfqn
https://youtu.be/mZQbpXUpNG0?si=BHjyohC7LRGHVg18
https://youtu.be/e1miM5bibTE?si=aoBbsA53vUv1Bt2a
👇🏼ይወዳጁን👇🏼
https://www.tiktok.com/@lisanesurafi?_t=8mRAmFT2fpd&_r=1https://www.instagram.com/lisane_surafi?igsh=MTVubmx3Y2JtOWp6NQ==
https://www.facebook.com/share/H8r9cNEKaYYyw5kq/?mibextid=qi2Omg
На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.