cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

🌹Ethiopian Red Cross🌹

🌹ሰላም እህትና ወንድሞቼ 🌹የኢትዮጵያ ቀይመስቀልና ቀይ ጨረቃ የተቋቋመበት አላማ ሰዎችን ለመርዳትና ለተጎዱ ማህበረሰባችን ለመድረስ ነውና ለበጎ አገልግሎት እጃችን እንዘርጋ፡፡ 🌿ለወገን ደራሽ ወገን ነው፡፡🌿 😘Ethiopian Red Cross Society😘 😘የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር😘

Більше
Країна не вказанаМова не вказанаКатегорія не вказана
Рекламні дописи
193
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

sticker.webp0.26 KB
Показати все...
የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር "ፅናት" በሚል መሪ ቃል በዓለም ለ74ኛ በሀገራችን ደግሞ ለ63ኛ ጊዜ የሚከበረውን ዓለም አቀፍ የቀይ መስቀል እና ቀይ ጨረቃ ቀን ምክንያት በማድረግ ለትምህርት ቤቶችና ለሆስፒታል የፊት መሸፈኛ እና የህክምና መስጫ የእጅ ጓንት እርዳታ አደረገ። :::::::::: በቀን 28/08/2013 እና 30/08/2013 በተካሄደው የድጋፍ ርክክብ ስነ ስርዓት ላይ የአዲስ አበባ ቀይ መስቀል ቅ/ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ እስራኤል ገሰሰ የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ አለልኝ ወንዴ እንዲሁም በዕለቱ በመጀመሪያ ህክምና አሰጣጥ የተመረቁ ወጣት በጎ ፈቃደኞችና እርዳታው የሚደረግላቸው ተቋማት ተወካዮች ተገኝተዋል። እርዳታው የተደረገላቸው አስር ት/ቤቶች ሲሆን ለእያንዳንዳቸው በቁጥር 2000 የፊት መሸፈኛ እና 20,000 ህክምና መስጫ የእጅ ጓንት ለጥሩነሽ–ቤጂንግ ሪፈራል ሆስፒታል ነው። በመጨረሻም በመድረኩ በበጎ ፈቃድ የመጀመሪያ ህክምና አሰጣጥ ዙሪያ ሲሰለጥኑ ለቆዩ 105 በጎ ፈቃደኛ ወጣቶች የምስክር ወረቀት በመስጠት እንዲሁም በእለቱ የተዘገጀውን የእርዳታ ቁሳቁስ ለተቋማቱ በማስረከብ የዕለቱ በአል አከባበር ተጠናቋል።
Показати все...
መዛሬው እለት የትንሳኤን/ፋሲካን በአል ምክንያት በማረግ ለአዳማ ቀይ መስቀን እናትና አባቶቻችን የዶሮ እና ማቴራሩን ከወጣቱ በተሰበሰበ ገንዘብ ገዝተን ሰተናቸዋል መልካም የትንሳኤ በአል ይውንላቹ ፅድቅና ኩነኔ ቢኖርም ባይኖርም ከክፋት ደግነት ሳይሻል አይቀርም
Показати все...
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.