cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

የኛ ሚዲያ our media وسائل الإعلام لدينا

ይህ የቴሌግራም ቻናል ቁርዓንና ሀድስን መሰረት በማድረግ የመልካም ቀደምቶቻችንን ፋና በመከተል ስለ እስልምናችን የምንማማርበት ቻናልነው። ቻናሉን ለመቀላቀል ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 👉t.me/ourmedia0751👈 👆👆👆👆👆👆👆👆👆 አስተያየት ለመስጠት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @wollo_4551👈 👆👆👆👆

Більше
Ефіопія10 963Амхарська9 332Категорія не вказана
Рекламні дописи
264
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

" ኡስታዜን ተውልኝ " በሚል ርዕስ ለሸይኻችን አቡ ኒብራስ የተገጠመች ግጥም እንደ ጀማል ገጣሚዎች ያልተወላገደ ግጥም ምርጥ ግጥም ወንድማችን زادك الله طلاقة لسانك بالحق ቢያለሁ በወንድማችሁ ሰኢድ ወረኢሉ ( አቡ ሁዘይፋ) https://t.me/wollo_media45
Показати все...
ተውልኝ ኡስታዜን .mp38.73 KB
ክፍል 01 ======== እነዚህ የሌሊት እንጨት ለቃሚዎች ---------- ------ --------- -------- 👉ባጭሩ እኛን የተክፊር ግልገሎች ያለውን ገልቱ ያቀረበውን የሒዝብይ ኪታብ ተመልከቱማ .. ❗️ ---- 👉አቤት ዘንድሮ የዑዝር ሰዎች ካርታ ጠፍቶባቸው ሲደናበሩ ሳይ ሳቅሳቅ ይለኛል ። ዘንድሮ ህዝቤ ወጥ ረገጠ .... ጀምዒዮች ለጀምዒያቸው እንደዚህ አልተሰቃዩም... ❗️ የዑለሞቹን ኪታብ ትቶ የሒዝብዮችን የጥናት ፅሁ ይዘው ከርፈፍ እያሉ ነው ... ----- 👌 እነጀማል ለስላሶቹ (ፌስታሎች) የሻከሩት በኛ ላይ ብቻ ነው.... 🔴 ------ ------- --------🔴 --- 🔴👉 በከባድ ሽርክ ላይ የወደቁትን ሸሆቹ ልጅ ስጡን ዕድሜ ጨምሩልን የሚሉትን ጉዶች ስናከፍር የማክፈር ጥማት ያለባቸው አሉን ልፍስፍስ ፌስታሎቹ , ደካሞቹ ኡመር ኮቻዬኮ በደንምብ መረጃ አልደረሰውም አሉን ቂቂቂ.❗️ ----- 🔴👉 እኛ አጥብቀን ሳይሆን እናንተ ላልታችሁ ፌስታል ሆናችሁ ነው ። ከሐይፐር ሶኒክ የፈጠነ ከኒኩለር ያሳረረ የታላቁን የነጅድ ሊቅ የኢማም ፈውዛንን ንግግር እስከመጨረሻው ስሙትማ ... ❗️ ---- 🔴👉 ሙስሊሞችን አታክፍሩ የሚሉትና ለኡመር ኮቻ በነፃ የሚሰሩት ኡመር ኮቻን በምላሳቸው የሚቃወሙ ከነሱ ላይ በመከላከል መከታ የሆኑትን በእልህ የቄሉትን ኢማም ፈውዛን እንደት እንደገለጿቸው ስማልኝማ ... ❗️❗️❗️ ----- 🔴👉 https://t.me/AbuNamuse --- 🔴👉 https://t.me/AbuNamuse/1267?single -----
Показати все...
A ويل للمطففين .mp311.18 MB
B ويل للمطففين .mp39.96 MB
🗞 አስደናቂው የሁድሁድ ታሪክ 🎙 በኡስታዝ አቡ መርየም አብዱሰላም አሏህ ይጠብቀው። 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/wollo_media45 https://t.me/wollo_media45 👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
Показати все...
ወሎ ሚዲያ

ህዝበ ሙስሊሙ በእስልምና ክልክል የሆኑ ነገሮችን ከመስራት እንድቆጠብ እና የታዘዘውን እንድሰራ በቻልኩት ለመሰገዝ‼

Показати все...
ወሎ ሚዲያ

ህዝበ ሙስሊሙ በእስልምና ክልክል የሆኑ ነገሮችን ከመስራት እንድቆጠብ እና የታዘዘውን እንድሰራ በቻልኩት ለመሰገዝ‼

Показати все...
ወሎ ሚዲያ

ህዝበ ሙስሊሙ በእስልምና ክልክል የሆኑ ነገሮችን ከመስራት እንድቆጠብ እና የታዘዘውን እንድሰራ በቻልኩት ለመሰገዝ‼

Показати все...
ወሎ ሚዲያ

ህዝበ ሙስሊሙ በእስልምና ክልክል የሆኑ ነገሮችን ከመስራት እንድቆጠብ እና የታዘዘውን እንድሰራ በቻልኩት ለመሰገዝ‼

Показати все...
ወሎ ሚዲያ

ህዝበ ሙስሊሙ በእስልምና ክልክል የሆኑ ነገሮችን ከመስራት እንድቆጠብ እና የታዘዘውን እንድሰራ በቻልኩት ለመሰገዝ‼

Показати все...
ወሎ ሚዲያ

ህዝበ ሙስሊሙ በእስልምና ክልክል የሆኑ ነገሮችን ከመስራት እንድቆጠብ እና የታዘዘውን እንድሰራ በቻልኩት ለመሰገዝ‼

بسم الله الرحمن الرحيم الحمد الله وحده والصلاة والسلام على من لانبي بعده 👉👉👉 የጀምዕይ መንጋ👌👌 የወጣን መስሏችሁ ኢህዋን ከናታችሁ ባተሌ ምስኪኖች በሜዳ ቀራችሁ ወሎን ብታስሱ በመንጋ ሁናችሁ ብትለፈልፊ ማንም ላይሰማችሁ የልመናን ገንዘብ በከንቱ አጠፋችሁ የሴቶችን ገንዘብ በሜዳ ጣላችሁ አላህ ፊት ሰትቀርቡ ዋ ይብላኝላችሁ ሽርክን ስታወግዙ ሽርክ ላይ ቁማችሁ በምላስ ሽርክ ነው ሂርዝ በኪሳችሁ 👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 ህግ አይቃወመው ፈቃድ አውታችሁ 👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 ከድን እንዳተወጡ ዶሩራ እያላችሁ 👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 የሴቶችን ገንዘብ ለመስጅድ ብላችሁ አባውዴ ይህ ነው ሌላ አናቅላችሁ 💉💉💉💉💉💉💉💉💉💉 ወሎን ስትቧግቱ መኸር ጠብቃችሁ 🦠🦠🦠🦠🦠🦠🦠🦠🦠🦠🦠 ከላላ ስትደርሱ ጉድ አጋጠማችሁ ጀግኖችን ስትተቹ ሃጁይ ብላችሁ ለጉድ ስትቀረሹ የዋህ ሰብስባችሁ የከላላ ጀግኖች ይኸው መጡላችሁ የከላላ ልጆች የምር ወንድ ናችሁ 💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐 ያባውደን መንጋ ብትንትን አድራጋችሁ የሸህ ሳዳትን ህልም ሲሪንዶ አድርጋችሁ አላህ ይውደዳችሁ እኔስ ወደድኳችሁ ገጣሚ ተብየው ( ዙልመድን አረቢ) ሃሳብን ለመግጠም ካባውደው ግቢ የጀምዕይ ገልገል የኢህዋኖች ጥቢ ዱላ ይዘው ብለህ ጀግኖች ሰትወርፍ ና ሙሳን ተቃወም ሃያ በዚህ እለፍ 🛠🛠🛠🛠🛠🛠🛠🛠🛠🛠 ና ሙሳን ተቃወም ሃያ በዚህ እለፍ በሸተተ ብዕርህ ሙስጠፋን ስትነቅፍ የግልገል ፍርጠጣ ከልክህ ለማታልፍ ትልቅ ሰው ለመምሰል አትላተም ከመድፍ አዩሃል ጀምዕይ ያባውውደው መንጋ ሸራችሁ ታወቀ ከቆላ እሰከ ደጋ ትንሺ እሰከ ተልቅ ከዛፍ እሰከ ለጋ አትንፈራፈሩ የላችሁም ዋጋ ብትሰባሰቡ የተማሪ መንጋ በናንተ አንሞኝም ቆይቷል ከነጋ ወዱ ኡስታዛችን የከፈልከው ዋጋ ነስርን አንድ ብየ ከቆላ እስከ ደጋ አይንበረከክም በጀምዕይ መንጋ ይመስግን ጌታችን ሲመሺም ሲነጋ በዝነትህ አኑረን ከሱና ሰወችጋ ለነገም ቀስቅሰን ከደጋጎቹጋ ትንሹ ወንማችሁ አቡ አብደላህ ሀሠን ሙሃመድ ከልጓማ https://t.me/darularkem3 https://t.me/darularkem3 https://t.me/darularkem3
Показати все...
دار الأرقم

ይህ ቻናል በአላህ ፈቃድ የተለያዩ ኢስላማዊ ትምህርቶችን በድምፅና በፅሁፍ ሰለፍይ በሆኑ ኡለሞችና ኡስታዞች ከተለያዩ ግጥሞች ጋር ያቀርባል ((دار الأرقم لتعليم الأمم ))

እራስህን ጥሩ ሰው አድርገህ አትይ ምክንያቱም ብዙዎች ክፉ ስራህን አይተው እንዳላዩ አልፈውህ ይሆናል… እራስህን እንደ ጀግና አትመልከት አቅመ ደካማዎችን ታግለህ አሸንፈህ ይሆናል… እራስህን እንደ አዋቂ አትመልከት አላዋቂ ሰዎች መሀል በጣም ትንሽዬ እውቀትህን አሳይተህ አድንቀውህ ይሆናል… እራስህን እንደ አዛኝ አትመልከት  ታላላቅ አዛኝ ሰዎች በሌሉበት ትንሽ እዝነት አሳይትህ ጨካኝ ሰዎች በትንሹ እዝነትህ ታጅበው ይሆናል… https://t.me/wollo_media45
Показати все...
ወሎ ሚዲያ

ህዝበ ሙስሊሙ በእስልምና ክልክል የሆኑ ነገሮችን ከመስራት እንድቆጠብ እና የታዘዘውን እንድሰራ በቻልኩት ለመሰገዝ‼

Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.