cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

TIKIVAH-ETH

Більше
Рекламні дописи
13 311
Підписники
+1724 години
+2457 днів
+99130 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

❤️ ከምሽታችሁ 30 ሰከንድ ብቻ አውሱኝ--❤️ እስካሁን ብዙ ዜናዎችን እንዲሁም መረጃዎችን  በቀናነት ስናደርሳችሁ ለአመታት ቆይተናል ! ዛሬ ግን ከእናንተ የምንፈልገው ትብብር አለ እና እንደማታሳፍሩን ተስፋ እናደርጋለን! ይሄን ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩን ! አበርቱን አጠንክሩን ! ከታላቅ አክብሮት ጋር! 👇👇👇👇👇👇🏃‍♂🏃‍♂🏃‍♂ https://www.youtube.com/@HAMSTERCOMB405 https://www.youtube.com/@HAMSTERCOMB405 https://www.youtube.com/@HAMSTERCOMB405 https://www.youtube.com/@HAMSTERCOMB405 https://www.youtube.com/@HAMSTERCOMB405
Показати все...
👍 2 2
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ቴሌግራም ልክ እንደ ቲክቶክ ብዙዎችን ባለሀብት እያደረገ ነው 🤩 ቴሌግራም የቲክቶክን ፈለግ በመከተል አዲስ Telegram Stars የተሰኘ Gift Coin አምጥቷል። ቴሌግራምም ይህንን ነገር ለማስተዋወቅ Major በተሰኘ Airdrop መሰል ነገር መጥቷል ይህም ሰው invite በማድረግ በቀላሉ የቴሌግራም Star Coin መስራት እንድችሉ ያደርጋል። 1 ሰው invite ስታደርጉ 15 star ታገኛላቹ ⭐️⭐️ ስራውን ለመጀመር ከስር ያለውን ሊንክ በመጫን ስታርት በሉት 👇🏻👇🏻 https://t.me/major/start?startapp=6961483067 https://t.me/major/start?startapp=6961483067
Показати все...
👍 10
🏆35A+ ያሳካው ባለወርቅ ሚዳሊያ ተመራቂ ነስረዲን ሙሐመድዘይን ይባላል ከአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የሜካኒካል፣ ኬሚካል እና ማቴሪያል ሳይንስ ኢንጂነሪንግ ትምህርት ክፍል የዘንድሮ የከፍተኛ ማዕረግ ተመራቂ ነው፡፡ ነስረዲን በዩኒቨርሲቲው በነበረው ቆይታ እጅግ ታታሪ ተማሪ የነበረ ሲሆን፤ ከወሰዳቸው ኮርሶች 35A+ በማሳካትና 3.99 አጠቃላይ ውጤት (CGPA) በማምጣት የወርቅ ሜዳሊያ ተሸላሚ ሆኗል፡፡ ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news
Показати все...
👍 37👏 8 5🥰 3
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ቴሌግራም ልክ እንደ ቲክቶክ ብዙዎችን ባለሀብት እያደረገ ነው 🤩 ቴሌግራም የቲክቶክን ፈለግ በመከተል አዲስ Telegram Stars የተሰኘ Gift Coin አምጥቷል። ቴሌግራምም ይህንን ነገር ለማስተዋወቅ Major በተሰኘ Airdrop መሰል ነገር መጥቷል ይህም ሰው invite በማድረግ በቀላሉ የቴሌግራም Star Coin መስራት እንድችሉ ያደርጋል። 1 ሰው invite ስታደርጉ 15 star ታገኛላቹ ⭐️⭐️ ስራውን ለመጀመር ከስር ያለውን ሊንክ በመጫን ስታርት በሉት 👇🏻👇🏻 https://t.me/major/start?startapp=6961483067 https://t.me/major/start?startapp=6961483067
Показати все...
👍 6
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ቴሌግራም ልክ እንደ ቲክቶክ ብዙዎችን ባለሀብት እያደረገ ነው 🤩 ቴሌግራም የቲክቶክን ፈለግ በመከተል አዲስ Telegram Stars የተሰኘ Gift Coin አምጥቷል። ቴሌግራምም ይህንን ነገር ለማስተዋወቅ Major በተሰኘ Airdrop መሰል ነገር መጥቷል ይህም ሰው invite በማድረግ በቀላሉ የቴሌግራም Star Coin መስራት እንድችሉ ያደርጋል። 1 ሰው invite ስታደርጉ 15 star ታገኛላቹ ⭐️⭐️ ስራውን ለመጀመር ከስር ያለውን ሊንክ በመጫን ስታርት በሉት 👇🏻👇🏻 https://t.me/major/start?startapp=368170981 https://t.me/major/start?startapp=368170981
Показати все...
👍 14👎 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ትምህርት ሚኒስቴር የ2016 ዓ.ም የ 12ተኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ብሔራዊ ፈተና በኦንላይንና በወረቀት እንደሚሰጥ መግለጹ ይታወቃል። ከዚህ ጋር በተያያዘ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ይህንኑ የትምህርት ሚኒስቴርን ማሳሰቢያ አጋርቷል። ተማሪዎች ከፈተናው ጋር በተያያዘ ማንኛውም መረጃ በቀጥታ ከትምህርት ሚኒስቴር #ብቻ መቀበል እንደሚገባ እያሳሰብን ተፈታኞች ከየትኛውም ያልተረጋገጠ መረጃ ታቅባቹህ ሙሉ ትኩረታችሁን የፈተና ዝግጅት ላይ ታደርጉ ዘንድ እንመክራለን። ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇 https://t.me/+s5S2h_gcBlY0Y2U0               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝
Показати все...
👍 7 2
Фото недоступнеДивитись в Telegram
" የኦንላይን ፈተናው አልቀረም። የሚሰራጨው ሀሰተኛ መረጃ ነው " - ትምህርት ሚኒስቴር [ቲክቫህ] @Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
Показати все...
👍 8
የአምቦ ዩንቨርስቲ ተማሪዎችን ለማስመረቅ  በመጓዝ ላይ የነበሩ አምስት ሰዎች በደረሰባቸው የትራፊክ አደጋ ሕይወታቸው አለፈ ከማቾቹ መካከል የአንድ አመት ህፃን እንደምትገኝበት የምእራብ ሸዋ ዞን ትራፊክ ፅህፈት ቤት አስታዉቋል፡፡አደጋው ያጋጠመው ትላንት ሚያዚያ 27 ቀን 2016 ዓ.ም ሲሆን በተሽከርካሪው 21ተሳፍሪዎች የነበሩ ሲሆን አብዛኛው ተሳፋሪዎች ቤተሰቦቻቸው ከአምቦ ዩንቨርስቲ ለማስመረቅ እየተጓዙ የነበሩ ተሳፍሪዎች መሆናቸው ተነግሯል። አደጋው የደረሰው ምእራብ ሸዋ ዞን ቶኬኩታዬ ወረዳ ቱሉ ቦሎ በተባለ ስፍራ ኮዶ 3 59489 ኦሮ የህዝብ ማመላላሽ ተሽከርካሪ ከኢዶገላን ከተማ ወደ አምቦ ከተማ እየተጓዘ እያለ ባጋጠመው የመገልበጥ አደጋ መሆኑን የምእራብ ሸዋ ዞን የትራፊክ ደህንነት እና ቁጥጥር ባለሙያ ምክትል ኮማንደር ዘላለም ተናግረዋል። በአደጋውም አምስት ሰዎች የሞቱ ሲሆን አራቱ ወጣት ወንዶች እና አንድ የአንድ አመት ህፃን እንደሚገኙበት ተነግሯል።አስር ሰዎች ከባድ አደጋ የደረሰባቸው ሲሆን ከባድ አደጋ ከደረሰባቸው ሰዎች መሀከል እናት አባት እና ልጅ ይገኙበታል ያሉት ምክትል ኮሓንደር ዘላለም በአምቦ ሆስፒታል ህክምና እየተደረገላቸው እንደሆነ ገልፃዋል።ስድስት ሰዎች ቀላል ጉዳት ደርሶባቸው በጉደር ሆስፒታል የህክምና ድጋፍ እየተደረገላቸዉ ይገኛል፡፡ አደጋ የደረሰበት ተሽከርካሪ ከዋናው መንገድ ወቶ 200 ሜትር ርቀት ተጉዞ መገልበጡ የተነገረ ሲሆን ቦታው ጠመዝማዛ እንደሆነሞ ተነግሯል። Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝
Показати все...
👍 11😢 3 1
#ATTENTION🚨 “ የ2 አውቶብስ ተማሪዎች በታጣቂዎች ታግተዋል ” - ከእገታ ያመለጠ ተማሪ “ ‘ ከአሁን ወዲህ ስልኬ አይሰራም ፤ ታግተናል ’ አለችኝና ከዛ ስልኳ አይሰራም ” - የአንዷ ታጋች ተማሪ እህት “ አጋቾቹ ለአንድ ተማሪ 400 ሺህ ብር እየጠየቁ ነው ” - የወንጌላውያን ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት ሰኞ እለት ተሳፍረው ወደ ቤተሰብ እየተጓዙ የነበሩ የደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ከ2ኛ እስከ 4ኛ ዓመት ያሉ ተማሪዎች በታጣቂዎች መታገታቸውን የዓይን እማኝ፣ የታጋች ቤተሰብና ዩኒቨርሲቲው ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገለጹ። አንድ ከእገታው አመለጥኩ ያለ ተማሪ ፥ ሶስት (3) አውቶብሶች የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች እየተጓዙባቸው የነበሩ ረቡዕ ሰኔ 26 ቀን 2016 ዓ/ም ከረፋዱ 4 ሰዓት ገደማ ገብረ ጉራቻ የሚባል ቦታ ሲደርሱ መታገታቸውን ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ተናግሯል። ከ3 አውቶብሶች 2ቱን ታጣቂዎች እንዳስቆሟቸው፣ ተሳፋሪዎቹን ካስወረዷቸው በኋላ አግተው ወደ ጫካ እንዳስገቧቸው፣ እርሱ ገለባ ውስጥ ተደብቆ እንዳመለጠ ገልጾ፣ “ የሁለቱ አውቶብስ ተማሪዎች በታጣቂዎች ታግተዋል ” ብሏል። ከታጋቾቹ መካከል የሚያውቃቸው የIT ፣ የአኒሚል ሳይንስ ዲፓርትመንት ተማሪዎች እንዳሉ ገልጾ፣ ያገቷቸው “የሸኔ ታጣቂዎች” መሆናቸውን አስረድቷል። አንዷ የታጋች እህት ለቲክቫህ ኢትዮጵያ በሰጠችው ቃል፣ “ ረቡዕ 3 ሰዓት ከ28 ደቂቃ ደወለችልኝ (እየሮጡ ነበር፣ የተኩስ ድምጽም ነበር) ‘በቃ ከአሁን ወዲህ ስልኬ አይሰራም። ላታገኝኝ ትችያለሽ በታጣቂዎች ታግተናል’ አለችኝ። መለሽ ስደውል ስልኳ አይሰራም ” ብላለች። ቤተሰቡ ሁሉ በጣም ከፍተኛ ጭንቀት ላይ በመሆኑ የሚመለከታቸው አካላት ሁሉ ታጋቾቹን በህይወት እንዲያተርፏቸው ተማጽናለች። በደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ፤ የወንጌላውያን ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት በበኩሉ፣ እገታው እውነት መሆኑን እንዳረጋገጠ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ተናግሯል። ኀብረቱ በሰጠው ቃል “ አጋቾቹ ለአንድ ተማሪ 400 ሺህ ብር እየጠየቁ ነው። ‘ ገንዘቡን ካላመጣችሁ እንገድላችኋለን ’ እያሏቸው ይገኛል ” ሲል የሰማውን አስረድቷል። የሞቱ ፣ የተጎዱ ስለመኖራቸው የደረሰው መረጃ እንደሌለ የገለጸው ማህበሩ ፣ የሚመለከታቸውን  አካላት ሁሉ ለማነጋገር ጥረት እያደረገ መሆኑን ገልጿል። በጉዳዩ ላይ የደባርቅ ዩኒቨርሲቲ የሰጠውን ምላሽ በቀጣይ ይቀርባል። #TikvahEthiopiaFamilyAA ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇 https://t.me/+s5S2h_gcBlY0Y2U0               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝
Показати все...
👍 23 1😢 1
#JigjigaUniversity የጅግጅጋ ዩኒቨርስቲ ተመራቂ ተማሪዎች እስካሁን የ Exit Exam ውጤታቸውን አላዩም። ዩኒቨርስቲው በ Facebook Page'ቸው ላይ Registrar ሄዳችሁ ማየት ትችላላችሁ ብልም እስካሁን ድረስ ውጤታቸውን ማየት እንዳልቻሉ ቅሬታቸውን ለኢትዮ-ዩኒቨርስቲ ቻናል ያቀረቡ ተማሪዎች ገልጿል። ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇 https://t.me/+s5S2h_gcBlY0Y2U0               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝
Показати все...
6.59 MB
👍 16 5👎 1
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.