cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

የወ/ዋ/መ/ሰ/ት/ቤት መዝሙር እና ኪነ-ጥበብ ክፍል

ይህ የመካነ ቅዱሳን ኢያቄም ወ ሐና ቤተ ክርስቲያን የወልድ ዋህድ መንፈሳዊ ሰንበት ት/ቤት የመዝሙር እና ኪነ-ጥበብ ክፍል ቻናል ሲሆን ቻናሉ የተመሠረተበት አላማም ወቅታዊ /አዳራሽ የተጠኑ/ መዝሙሮች እና ወረቦች እንድንከልስበት በአንዳንድ ምክንያት ጥናት ላይ መገኘት ያልቻሉ አባላት ወደ ኋላ እንዳይቀሩ በያሉበት አዳምጠው እንዲመጡ እና ያማረ ጥናት እና አገልግሎት እንድናገለግል ነው

Більше
Рекламні дописи
323
Підписники
Немає даних24 години
-3837 днів
-31230 днів
Архів дописів
  • Фото недоступне
  • Фото недоступне
«ሑሩ ወመሐሩ፤ ወደ ዓለም ሁሉ ሒዱና አስተምሩ» ማር.16÷15
   🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓 🎓🎓🎓 እንኳን ደስ አለሽ🎓🎓🎓 🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓 የሰንበት ትምህርት ቤታችን አባል ወጣት ፀጋ ኃ/ሥላሴ ከሠዋስው ብርሃን ቅዱስ ጴጥሮስ ወጳውሎስ የሥነ መለኮት ኮሌጅ ስለተመረቅሽ እንኳን ደስ አለሽ ቅድስት ቤተክርስቲያን እንዲሁም ያሳደገችሽ ሰንበት ትምህርት ቤትሽ ከአንቺ ብዙ ትጠብቃለች መልካም የአገልግሎት ጊዜ ይሁንልሽ።
Показати все...
Фото недоступне
«ሑሩ ወመሐሩ፤ ወደ ዓለም ሁሉ ሒዱና አስተምሩ» ማር.16÷15
   🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓 🎓🎓🎓 እንኳን ደስ አለክ🎓🎓🎓 🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓 የሰንበት ትምህርት ቤታችን አባል መምህር ግሩም ከበደ በዛሬው ዕለት ከቅድስት ሥላሴ ዩንቨርስቲ ስለተመረቅክ እንኳን ደስ አለህ ቅድስት ቤተክርስቲያን እንዲሁም ያሳደገችህ ሰንበት ትምህርት ቤትህ ከአንተ ብዙ ትጠብቃለች መልካም የአገልግሎት ጊዜ ይሁንልህ።
Показати все...
  • Фото недоступне
  • Фото недоступне
  • Фото недоступне
" እግዚአብሔር፥ ቅዱሳንን ስላገለገላችሁ እስከ አሁንም ስለምታገለግሉአቸው፥ ያደረጋችሁትን ሥራ ለስሙም ያሳያችሁትን ፍቅር ይረሳ ዘንድ ዓመፀኛ አይደለምና።"      ዕብራውያን 6:10
🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓 🎓🎓🎓 እንኳን ደስ አላችሁ🎓🎓🎓 🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓 በዛሬው ዕለት  የተመረቃቹሁ የሰንበት ትምህርት ቤታችን አባላት ሐብታሙ ከበደ ከ አዲስ አበባ ዮኒቨርስቲ በ ማቲማቲክስ፤ ይዲዲያ ገዛኸኝ ከአዳማ ዮኒቨርስቲ በ ኮምፒውተር ሳይንስ እንዲሁም  ግሩም ብርሃኔ ከሲቪል ሰርቪስ ዮንቨርስቲ የማስተርስ ዲግሪ የተመረቃችሁ ውድ  አባላቶቻችን እንኳን ደስ አላቹሁ መልካም የስራና የአገልግሎት ዘመን እንዲሆንላቹሁ ወልድ ዋህድ ሰንበት ትምህርት ቤታቹሁ ትመኝላችኋለች።
Показати все...
00:36
Відео недоступне
7.04 MB
የተከበራችሁ የሰንበት ትምህርት ቤታችን አባላት ቅዳሜ በአገልግሎት ምክንያት ጥናት ስለማይኖረን ነገ አርብ ከጸሎት መርሐ ግብር በኋላ ጥናት ስለሚኖር እና አቴንዳንስ ስለምንይዝ ሁላችሁም አባላት እንድትገኙ ያለን ጊዜ በጣም አጭር ስለሆነ በሚኖራችሁ ትርፍ ሰዓት በሙሉ የተለቀቁትን ኦዲዮ እና የዝማሜ ቪዲዮ በመመልከት እንድትለማመዱ በልዑል እግዚአብሔር ስም እናሳስባለን።
Показати все...
የተከበራችሁ የሰንበት ትምህርት ቤታችን አባላት ቅዳሜ ሰኔ 29/2016ዓ.ም መደበኛ የጥናት መርሐ ግብራችን በአገልግሎት ምክንያት አይኖረንም ስማችሁ ከዚህ በታች የተጠቀሰ አባላት ቅዳሜ ሰኔ/29/2016ዓ.ም ከቀኑ 11:00 ሰዓት እንድትገኙ ከንብረት ክፍል ጫማ ስለማይወጣ ነጭ ሽፍን ጫማ አድርጋችሁ በተጠቀሰው ሰዓት እንድትገኙ በልዑል እግዚአብሔር ስም እናሳስባለን።
Показати все...
የተከበራችሁ የሰንበት ትምህርት ቤታችን አባላት እሁድ በነበረው የጥናት መርሐ ግብራችን እንደገለጽንላችሁ ከዛሬ ጀምሮ ማክሰኞ እና ሐሙስ ጥናት ይጀመራል ለጥናቱ እንዲያግዘን የተለቀቁትን ቪዲዮ እና ኦዲዮዎች አዳምጣችሁ እንድትመጡ እና ሐምሌ1/2016ዓ.ም ፈተና ስለሚጀመር ትኩረት ሰታችሁ እንድታጠኑ በልዑል እግዚአብሔር ስም እናሳስባለን።
Показати все...
  • Фото недоступне
  • Фото недоступне
  • Фото недоступне
  • Фото недоступне
  • Фото недоступне
  • Фото недоступне
  • Фото недоступне
  • Фото недоступне
  • Фото недоступне
  • Фото недоступне
  • Фото недоступне
  • Фото недоступне
  • Фото недоступне
  • Фото недоступне
  • Фото недоступне
  • Фото недоступне
  • Фото недоступне
  • Фото недоступне
  • Фото недоступне
  • Фото недоступне
  • Фото недоступне
  • Фото недоступне
  • Фото недоступне
  • Фото недоступне
  • Фото недоступне
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.