cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

የወ/ዋ/መ/ሰ/ት/ቤት መዝሙር እና ኪነ-ጥበብ ክፍል

ይህ የመካነ ቅዱሳን ኢያቄም ወ ሐና ቤተ ክርስቲያን የወልድ ዋህድ መንፈሳዊ ሰንበት ት/ቤት የመዝሙር እና ኪነ-ጥበብ ክፍል ቻናል ሲሆን ቻናሉ የተመሠረተበት አላማም ወቅታዊ /አዳራሽ የተጠኑ/ መዝሙሮች እና ወረቦች እንድንከልስበት በአንዳንድ ምክንያት ጥናት ላይ መገኘት ያልቻሉ አባላት ወደ ኋላ እንዳይቀሩ በያሉበት አዳምጠው እንዲመጡ እና ያማረ ጥናት እና አገልግሎት እንድናገለግል ነው

Більше
Рекламні дописи
323
Підписники
Немає даних24 години
-3837 днів
-31230 днів
Архів дописів
የተከበራችሁ የሰንበት ትምህርት ቤታችን አባላት ዛሬ በነበረው አገልግሎት ውድ ጊዜያችሁን መስዋዕት አድርጋችሁ ላገለገላችሁ አባላት በሙሉ በእናታችን በቅድስት ሐና ስም እያመሰገንን እና እግዚአብሔር አምላክ ረጅም የአገልግሎት ዘመን ይስጣችሁ እያልን በአገልግሎት ወቅት የተነሱ ፎቶዎችን ከዚህ ስር እናጋራችሁ
Показати все...
የተከበራችሁ የሰንበት ትምህርት ቤታችን አባላት ነገ እሁድ ሰኔ/23/2016ዓ.ም አገልግሎት ስላለ ስማችሁ ከዚህ በታች የተጠቀሰ አባላት ከጠዋቱ 4:00 ላይ እንድትገኙ።በተጨማሪ ልብሰ ስብሀታችን ጥንድ ድርብ ስለሆነ ነጭ ልብስ:ነጭ ካልሲ እንድታደርጉ መርፌ ቁልፍ እንድትይዙ እና በተጠቀሰው ሰዓት እኖዶትገኙ በልዑል እግዚአብሔር ስም እናሳስባለን።
Показати все...
Фото недоступне
Фото недоступне
ትላንት ሐሙስ ሰኔ 13/2016 በነበረው የልብሰ ስብሐት አጠባ ላይ በምድባችሁ መሰረት ተገኝታችሁ ያገለግላችሁ አባላት ቅድስት ሐና የአገልግሎት ዋጋችሁን ትክፈላችሁ እያልን የዛሬ አርብ 14/2016 ምድብ ላይ የተመደባችሁ እና በትላንቱ መርሐ ግብር ላይ በልዩ ልዩ ምክንያት መገኘት ያልቻላችሁ አባላት በሙሉ ዛሬ ከቀኑ 10:00 ጀምሮ በመገኘት አገልግሎቱን እንድታገለግሉ ስንል እናሳስባለን ። ሠላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን!
Показати все...
Фото недоступне
📣ልዩ የጥያቄና መልስ ውድድር 📣              ሁል ጊዜ በየሳምንቱ ሐሙስ ምሽት 2:30  በተለመደው ሰዓት              በውድድሩ ለተከታታይ ሳምንታት  በድምር ውጤት ከፍተኛ ውጤት ላመጡ ስድስት ተሳታፊዎች  ሐምሌ 21 በሚኖረው የመጻሕፍ ዳሰሳ ላይ ለሚኖር የጥያቄ  እና መልስ ውድድር ተሳታፊ ይሆናሉ ።  በውድድሩ እየተሳተፋችሁ መንፈሳዊ እውቀትን በመገብየት ሽልማታችሁን እንድትወስዱ እንጋብዛለን።              መልካም ተሳትፎ እንመኛለን።              የወልድ ዋህድ ሰንበት ትምህርት ቤት አቡነ ኢየሱስ ሞዐ ቤተመጻሕፍት 👉 ወዳጆችዎን ወደ ቻናላችን ይጋብዟቸው። @weldwahid
Показати все...
አርብ ሰኔ 14 .doc0.42 KB
ሐሙስ ሰኔ 13.doc0.41 KB
የተከበራችሁ የሰንበት ትምህርት ቤታችን አባላት ነገ ሐሙስ ሰኔ 13 እና 14/2016ዓ.ም ከ10:00 ጀምሮ  የምንገለገልበትን የልብሰ ስብሐት አጠባ ስላለ ሁላችሁም አገልጋይ አባላት በተጠቀሰው ሰዓት በመገኘት አገልግሎቱን እንድታገለግሉ ስም ዝርዝር ስለምንይዝ ሁላችሁም አባላት እንድትገኙ በተለያየ ምክንያት መገኘት ያልቻላችሁ አባላት  እንድታስፈቅዱ እና ካልተገኛችሁ ለተማሪ አባላት 50 ብር ለሰራተኛ አባላት 100 ብር በመክፈል አገልግሎቱን እንድታገለግሉ  እናሳስባለን። ኃብት አስተዳደር ክፍል
Показати все...
የተከበራችሁ የሰንበት ትምህርት ቤታችን አባላት የሰንበት ትምህርት ቤታችን የ መዝሙር ክፍል አባል የነበረው እና አሁንም ሰንበት ትምህርት ቤታችንን በተለያዩ አገልግሎቶች እያገለገለ የሚገኘው የወንድማችን የዘማሪ አዲሱ ንጉሴ ሚካኤል ሊቀ መላዕክት የተሰኘ መዝሙር በቤተ ቅኔ ቲዩብ ስለተለቀቀ እየገባችሁ እንድታዩ በልዑል እግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን።
Показати все...
የተከበራችሁ የሰንበት ትምህርት ቤታችን አባላት እንኳን ለሰኔ ወር የቅድስት ሐና ወርሐዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያልን ነገ ማክሰኞ ሰኔ 11/2016ዓ.ም 11:30 ላይ በመገኘት የዕለቱን የጸሎት መርሐ ግብር እንድትሳተፋ እና ስማችሁ ከዚህ በታች የተጠቀሰ አገልጋዮች የአገልግሎት ሰዓት ሲደርስ የዕለቱን አገልግሎት እንድታገለግሉ በልዑል እግዚአብሔር ስም እናሳስባለን።
Показати все...
ለመጀመሪያ የምጻተፉበት የስልጠና ዘርፍ public poll ፊልም ሜኪንግ ▫️ 0% የመድረክ ዳይሬክቲንግ ▫️ 0% ካሜራ እና ሲኒማቶግራፊ ▫️ 0% ኤዲቲንግ ▫️ 0% ድርሰት ▫️ 0% ግጥም ▫️ 0% ትወና ▫️ 0% 👥 Nobody voted so far.
Показати все...
ፊልም ሜኪንግ
የመድረክ ዳይሬክቲንግ
ካሜራ እና ሲኒማቶግራፊ
ኤዲቲንግ
ድርሰት
ግጥም
ትወና
ቤቶቹ የሚያጠቃልሉት ዘርፎች ቤተ ከያንያን፦ ትወና ቤተ ግጥም፦ ግጥም፣ ግጥማዊ ተውኔት ... ቤተ ውበት፦ ገጸ ቅብ፣ ዲኮር፣ የመቼት አርቲስት፣ ሎኬሽን ቤተ ድርሰት ወመራሔ ተውኔት፦ ድርሰት፣ ዳይሬክቲንግ፣ ሲኒማቶግራፊ፣ ካሜራ፣ ኤዲቲንግ ቤተ ስዕል፦ ስዕል፣ ባክግራውንድ ዝግጅት
Показати все...
መስራት የምትፈልጉበት public poll ቤተ ከያንያን ▫️ 0% ቤተ ግጥም ▫️ 0% ቤተ ውበት ▫️ 0% ቤተ ድርሰት ወመራሔ ተውኔት ▫️ 0% ቤተ ስዕል ▫️ 0% 👥 Nobody voted so far.
Показати все...
ቤተ ከያንያን
ቤተ ግጥም
ቤተ ውበት
ቤተ ድርሰት ወመራሔ ተውኔት
ቤተ ስዕል
  • Фото недоступне
  • Фото недоступне
Фото недоступне
  • Фото недоступне
  • Фото недоступне
  • Фото недоступне
  • Фото недоступне
Фото недоступне
Фото недоступне
  • Фото недоступне
  • Фото недоступне
  • Фото недоступне
Фото недоступне
  • Фото недоступне
  • Фото недоступне
  • Фото недоступне
Фото недоступне
  • Фото недоступне
  • Фото недоступне
  • Фото недоступне
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.